fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
414
مشترکین
-224 ساعت
+127 روز
+9630 روز
آرشیو پست ها
⚠️ አስተውሉ❗️ በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው?

🎙ወንድም አቡበከር '🤎' 📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት🌼.
☑️Sαlαh Responds😘

Repost from N/a
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል። ከታች የተዘረዘሩትን ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ። ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi

በዚች ዱኒያ ላይ ስትኖሩ በማንም ላይ አትደገፉ ተስፋም አታድርጉ ምክናያቱም ቀኑ በጨለመ ጊዜ የራስህም ጥላ ጥሎህ ይሄዳል ሁሌም ቢሆንም 👉 በአላህ ተወከሉ 👉በአላህ ተስፋ አደርጉ 📖አላህ እንድህ ይላል فَتَوَكَّلۡ عَلَى ٱللَّهِۚ إِنَّ ٱللَّهَ يُحِبُّ ٱلۡمُتَوَكِّلِينَ በአላህ ላይ ተመኩ /ተወከሉ አላህም በሱ ተወካዮችን ይወዳል እና ✍️ አቡ ሀሪስ 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉ ሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር መስጅደ ሰላም ሊላሺ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን 🎙🥈ሸይኽ ካሺፍ
አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉ
ሳምንታዊ  የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር መስጅደ ሰላም ሊላሺ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን          🎙🥈ሸይኽ ካሺፍ 🎙🥉ሸይኽ ሰዒድ 🎙4⃣ ኡስታዝ አረቡ  ሰዒድ 🎙5⃣ ወንድም ጀማል ሙኸድን 📺 ቲክቶክ ይቅር ጁሙዐን አብረን እናምሺ ሀቢቢ ⚠️ማሳሰቢያ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ የተከለከለ ነዉ 🚫 ⌚️ ሰአት ከመغሪብ ሶላት ቡሀላ እምንጀምር ይሆናል  🎤 በአካል መገኝት ለማትችሉ 📲 🟢 በላይቪ📣⤵️                                 ⬇️⬇️⬇️⬇️                               https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ 💡 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። ➡️ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته من وصايا السلف للشباب ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር ⏱3:30 እደተጠበቀ ነው ሳትርቁ ጠብቁ ደርሱ የሚሰጥበት ቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

የጁሙዐ የመጀመሪያው አዛን ጉዳይ ~ የጁሙዐ አዛን መሰረቱ አንድ ነው። እሱም ኸጢቡ ሚንበር ላይ ሲወጣ የሚደረገው ነው። በነብዩ ﷺ ዘመን፣ በአቡበክርና በዑመር ዘመን በዚሁ ሁኔታ ነበር የቀጠለው። ቀደም ብሎ የሚፈፀመው ሌላኛው አዛን የተጨመረው በዑሥማን ነው። ተጨማሪ አዛን ያዘዙት የመዲና ህዝብ ቁጥር በመጨመሩና ከተማዋ በመስፋቷ የተነሳ አዛኑ ስለማይደርሳቸው ነው። ይሄኛው አዛን የሚደረገው መስጂድ ውስጥ አልነበረም። ይልቁንም ዘውራእ በተባለ የገበያ ቦታ ነበር። ዛሬ ይህንን አዛን ለመፈፀም #አንዳንዴ ካልሆነ በስተቀር በቂ ምክንያት የለም። ምክንያቱም :- * መዲና ያኔ ጁሙዐ የሚሰገድበት አንድ መስጂድ ብቻ ነበር የነበረው። ህዝብ ቁጥር ሲጨምርና ቤታቸው እየራቀ ሲሄድ ጊዜ በመስጂዱ በር ላይ የሚደረገው አዛን አይሰማቸውም ነበር። ዛሬ ላይ በአንድ ከተማ ውስጥ በርካታ ጅሙ0 የሚሰገድባቸው መስጂዶች ሲኖሩ ሁኔታው ከዚያን ዘመኑ ይለያል። * እንደገና ዛሬ ላይ ከፊሎቹ ወይም ብዙዎቹ መስጂዶች ድምፅ ማጉያ ስለተገጠመላቸው ድምፃቸው ከርቀት ይደርሳል። ይህም ዑሥማን ሁለተኛ አዛን የጀመሩበት ምክንያት በድምፅ ማጉያው ተሳካ ማለት ነው። እውነታው ይህ ከሆነ በነብዩ ﷺ አዛን ላይ መብቃቃት ይገባል። በዑሥማን የተጨመረውን አዛን ለመፈፀም ዑሥማን የጀመሩበት ሰበብ መኖር አለበት። ይሄ መነሻ በሌለበት የሚጨመረው አዛን የዑሥማን አዛን አይደለም። . ከሸይኹል አልባኒይ ረሒመሁላህ አልአጅዊበቱ ናፊ0ህ ኪታብ ተጨምቆ የቀረበ ከገፅ 13 ጀምሮ ይመልከቱ። ሃሳብ ያለው ነጥቡን ጠብቆ በአደብ መሰንዘር ይቻላል። (ኢብኑ ሙነወር፣ መስከረም 18/2015 ) = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

አል-ዑዝሩ ቢል-ጀህል 5.mp32.00 MB

አል-ዑዝሩ ቢል-ጃህል 4..mp32.14 MB

አል-ዑዝሩ ቢል-ጃህል 3.mp32.98 MB

አል-ዑዝሩ ቢል-ጃህል 2.mp32.44 MB

አል-ዑዝሩ ቢል-ጀህል__1.mp32.52 MB

ዑዝር ቢል ጀህል 10.mp321.16 MB

ዑዝር ቢል ጀህል 09.mp321.11 MB

ዑዝር ቢል ጀህል 08.mp319.45 MB

ዑዝር ቢል ጀህል 07.mp322.80 MB

ዑዝር ቢል ጀህል 06.mp319.05 MB

ዑዝር ቢል ጀህል 05.mp316.69 MB