የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል
رفتن به کانال در Telegram
በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
415
مشترکین
+224 ساعت
+157 روز
+11030 روز
آرشیو پست ها
ስለ ጀምዕያ የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት ማዳመጥ ይችላሉ አከባቢ ❶❹ ሙሓደራወች❶ጀምዕያ ማለት ምን ማለት ነው ❷ኡለሞች የፈቀዷት ጀምእያ ❸እውን በጀምዕያ ብቻ ሰዎችን ከሱና ማስወጣት ይቻላልን? ❹ጀምዕያ እና ተያያዥ ነጥቦች ❺ጀምእያ በረሱል ጊዜ ከሌለች ለምን ቢድአ አልተባለችም? ❻ጀምእየቱል ኸይርያ ❼ጀምዕያ እና ሹበሀወች ➑በስማቸው የተመሰረት ያቋቋሙት ጀምዕያ ❾ሙስጠፋ ጀምዕያ የፈቀደበት ➓ሙስጠፋ ጀምዕያን በግልፅ ሲፈቅድ ጀምዕያ ላይ ውይይት ሰለፍዮች እና ሀጁሪዩች
ኡስታዝ አቡ ረይስ ሙሐመድ እና ሌሎችም ወንድሞች እና ሀጁሪዮችክፍል ❶ ክፍል ❷ በከለላ ከተማ የተደረገ
በኡስታዝ አቡ ሂዛም አብዱረህማን ሰኢድ &የተለያዩ ሀጁሪዮችክፍል ❶ ክፍል ❷
Repost from N/a
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ
የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን
ያገኛል ።
የሱና ቻናል ያላቹ👉 @Quran_mylife1
ጥያቄ 1
💎ተዉሂድ በስንት ይከፈላል?
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
1] አያተል ኩርሲይ የሚገኘው በየትኛው
ሱራ ውስጥ ነው?
Repost from N/a
🌲በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
عقيدة اهل السنة والجماعة
አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ
🌹ተ
🌹 ጀ
🌹 ም
🌹 ሯ
🌹 ል
🌲በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
🌹🌹🌹🌹🌹ገባ
🌹 ገባ
🌹ገባ በሉ
🔔በሉ በደንብ ሸር ሸር አድርጉ
ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል አሁኑኑ እቺን ነክተው ይግቡ ይፈጠኑ 👇
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=c13ec9b45fb6edb00a
⚠️አስቸኳይ የነፍስ አድን ጥሪ
👉ያአህባብ እዪልኝ ይሄን በጭፈራ ላይ የተመሠረተ አምልኮ የልዕለ ሀያሉ ጌታችንን አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ እንደት እንደተዳፈሩት እያያችሁ ነዉ የመኪና ብዛት የህዝብ ስብስብ ዶሪህ ለመለመን ችግራቸዉን ለጅን አቤቱታ የሚያቀርቡ ከሙስሊሙ የወጡ ሰዎች ባሻገር ክሪስቲያኖች ጭምር ለአላህ በመናገር ፋንታ ግን እነሱ ምንም ለማያደርግላቸዉ ዶሪህ ተናግረዉ ይሄዳሉ በአመቱ ተመልሰዉ መተዉ ስለታቸዉን ለጅን ያርዳሉ!!
የቦረናው ሸህዬ
የቦረናው ደግዬ
እርዱን አባብዬ
ይህ የሽርክ ግጥም የሚዘመርባት ከተማ ከ500ሺ ህዝብ በላይ ሽርክን ለማንገስ ከአድስ አበባ እስከ ባሌ ከወለጋ እስከ ሐረር ከወሎ እስከ ጎጃም ከጎንደር እስከ ሸዋ ሳይቀር ሰው ስለቱን ይዞ ኮርማውን እየነዳ ሽቱውን ገዝቶ መጋረጃ ሸምቶ ልክ እንደ ግሸን ማርያም ክብረ_በዓል መንገድ በአይሱዚና በቅጥቅጥ እንድሁም በህዝብ ብዛት ጥቅምት 15 የዶሪኋን ታቦት በማነገስ ከተማዋ ትጨናነቃለች ። በዚያ ሌሊት የሚጎራ ጉሪያ የሚወገር ድቤ የሚጮህ ጩኸት የሚለቀስ ለቅሶ የሚጨስ አድሩስ የሚታረድ በግና ፍየል ምን ልበልህ ባጭሩ ራሷ ከተማዋ ታብዳለች ።
ለወንድም እህቶቼ ፦
ወንድም እህቶቼ፣ በየዓመቱ ብዙ ሰዎች ችግራቸውን ይዘው ወደ እዚህ ቦታዎች ይጓዛሉ። ብዙዎቹ በሕመም፣ በችግርና በጭንቀት የተጎዱ ናቸው።
ስለምንወዳቸው ነው የምናስታውሳቸው፤ ከአላህ ውጭ ሌላ አያድናቸውም።1️⃣ አላህ ቅርብ ነው وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ «ባሮቼ ስለ እኔ ቢጠይቁህ እኔ ቅርብ ነኝ፤ ለማኙ ሲለምነኝ ልመናውን እቀበላለሁ።»
ሱረቱል -በቀራህ ምዕራፍ 2:አንቀፅ 186وَقَالَ رَبُّكُمُ ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ «ጌታችሁም አለ፦ ለምኑኝ፣ እመልስላችኋለሁ።»
ሱረቱል ጋፊር ምዕራፍ 40:አንቀፅ 60አላህ ከእኛ ጋር አማላጅ ሳያስፈልገው ቅርብ ነው። በሌሊት፣ በሱጁድ፣ በየትኛውም ቦታ ልንለምነው እንችላለን። 2️⃣ ዱዓ ኢባዳ ነው «الدُّعَاءُ هُوَ الْعِبَادَةُ» «ዱዓ (ልመና) ኢባዳ (አምልኮ) ነው።»
📚ቲርሚዚ፣ አቡ ዳውድ ዘግበውበታልኢባዳ ደግሞ ለአላህ ብቻ ይገባል፦ وَأَنَّ الْمَسَاجِدَ لِلَّهِ فَلَا تَدْعُوا مَعَ اللَّهِ أَحَدًا «መስጊዶች የአላህ ናቸው፤ ስለዚህ ከአላህ ጋር ማንንም አትለምኑ።»
ሱረቱል አል-ጂን ምዕራፍ 72:አንቀፅ 18)«إِذَا سَأَلْتَ فَاسْأَلِ اللَّهَ، وَإِذَا اسْتَعَنْتَ فَاسْتَعِنْ بِاللَّهِ» «ከጠየቅህ አላህን ጠይቅ፤ ርዳታ ከፈለግህ በአላህ ተረዳ።»
📚ቲርሚዚ ዘግበውታል3️⃣ ከአላህ ሌላ የሚለመኑት ሊጠቅሙ አይችሉም وَالَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِهِ مَا يَمْلِكُونَ مِن قِطْمِيرٍ إِن تَدْعُوهُمْ لَا يَسْمَعُوا دُعَاءَكُمْ እነዚያም ከእርሱ ሌላ የምትገዟቸው የተምር ፍሬ ሽፋን ያህል እንኳን አይኖራቸዉም:: ብትጠሩዋቸው ጥሪያችሁን አይሰሙም:: ቢሰሙም ኖሮ ለእናንተ አይመልሱላችሁም
ሱረቱል ፋጢር ምዕራፍ 35:አንቀፅ 13-14ምንም ሊያደርጉልን የማይችሉትን መለመን ጊዜና ተስፋ ማባከን ነው። 4️⃣ ማረድ ለአላህ ብቻ قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ لَا شَرِيكَ لَهُ «በል፦ ሶላቴ፣ እርዶቼ (ሥርዓተ አምልኮዬ)፣ ሕይወቴና ሞቴ ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው። አጋር የለውም።»
ሱረቱል አል-አንዐም ምዕራፍ 6:አንቀፅ 162-163«لَعَنَ اللَّهُ مَنْ ذَبَحَ لِغَيْرِ اللَّهِ» «ለአላህ ላልሆነ ያረደን አላህ ረግሟል።»
📚(ሙስሊም) ዘግበውታል5️⃣ ሽርክ ከሁሉ የከበደ ሐጢአትነው إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَاءُ «አላህ በእሱ ላይ ማጋራትን አይምርም፤ ከዚያ ሌላውን ለሚሻው ይምራል።»
ሱረቱል አን-ኒሳእ አን ምዕራፍ 4:አንቀፅ 48ስለዚህ ነው የምናስጠነቅቀው፤ ስለምንጠላችሁ ሳይሆን ስለምንወዳችሁ። ወደ አላህ መመለስ (ተውበት) በር ግን ዛሬም ክፍት ነው። 6️⃣ ምን እናድርግ❓ 🤲 ችግራችሁን በሌሊት ተነስታችሁ በሱጁድ ለአላህ አቅርቡ። 🩺 ሕመም ካለ ወደ ሐኪም ሂዱ፤ ከሕክምና ጋር ሩቅያ ሸርዒያን (በቁርኣንና በነቢያዊ ዱዓዎች መታከምን) ተጠቀሙ። 💝 ሰደቃ ስጡ፤ ለችግረኛ መርዳት ችግርን ያቀልላል። 📖 ተውሒድን ከታመኑ ዑለማ ተማሩ። 🌿 ቤተሰብና ጎረቤትን በፍቅር፣ በትዕግስትና በግል አነጋግሩ። አላህ ሁላችንንም ከሽርክ ይጠብቀን፣ ችግር ውስጥ ያሉትንም አውጣቸው፣ ወደ ቀጥተኛው መንገድም ይምራን። አሚን። የቴሌግራም ቻናል t.me/yedeger_selefioch_jemea የቴሌግራም ግሩፕ t.me/yedeger_muslim_Wetatoch_jemea
Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓
#ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
1] አያተል ኩርሲይ የሚገኘው በየትኛው
ሱራ ውስጥ ነው?
የዱኒያ ፈተና
🎙በሸይኽ ሳኒ
🕌በደገር ከተማ መስጂድ ሰላም ላይ የተደረገ_መሳጭ ነሲሀ
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea
የዱኒያ ፈተና
🎙በኡስታዝአረቡ ሰዒድ
🕌በደገር ከተማ መስጂድ ሰላም ላይ የተደረገ_መሳጭ ነሲሀ
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea
ሀራም መመገብ ጉዳቱ
🎙በኡስታዝ አረቡ ሰዒድ
🕌በደገር ከተማ መስጂድ ሰላም ላይ የተደረገ_መሳጭ ነሲሀ
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea
ሙስሊሞችን ማክፈር ተይዟል
🎙በሸይኽ ካሺፍ
🕌በደገር ከተማ መስጂድ ሰላም ላይ የተደረገ_መሳጭ ነሲሀ
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea
``አድስ የኪታብ ደርስ ``
ክፍል ❶
የኪታቡ ስም
عقيدة اهل السنة والجماعة
አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ
አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
የደርሱ አቅራቢያ
🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ
የኪታቡን ሶፍት ኮፒ ለማገኘት
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6817
ደርሱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
አብደላህ ኢብኑ መስዑድ ታሪክ
🎙በሸይኽ ዑስማን
🕌በደገር ከተማ መስጂድ ሰላም ላይ የተደረገ_መሳጭ ነሲሀ
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea
⚠️ አስተውሉ❗️
ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?
እውነቱን ለመናገር፣ በአሁኑ ወቅት በንቃት የምከታተላቸው የቴሌግራም ቻናሎች ከአምስት እንኳ አይበልጡም። ቴሌግራም እንደ ቀድሞው ማራኪነቱ ቀርቶ እጅግ አሰልቺ መድረክ እየሆነ መጥቷል።
በተለይ "ዋቭ" በሚል ሰበብ የሚለጠፉት የቻናል ማሳደጊያ ማስታወቂያዎች ቻናሎችን ከመረጃና ዕውቀት ማዕከልነት ይልቅ ወደ አደባባይ ልመና ቀይረዋቸዋል። በዚያ ላይ አስር አድሚን ተሹሞበት፣ እንደ ሰፈር ስብሰባ እያንዳንዱ ሰው የፈለገውን እየረጨ የሚወጣበት የተዘበራረቀ ጓዳ ሆነዋል።
ሐቂቃ ኢኽላስ እና የሚጨበጥ ጠቃሚ ይዘት ያለው ሰው እንዲህ ዓይነት የቁጥር ብዛት አያስጨንቀውም። ያለ ምንም ማስታወቂያ በይዘታቸው ጥንካሬ ብቻ ከዜሮ ተነስተው በአስር እና በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ተከታዮችን ያፈሩ ብዙዎች አሉ።
ቻናል ማስተዳደር ቀላል ነገር ሳይሆን ትልቅ አማናና ኃላፊነት ነው። የቁጥር መብዛት ሳይሆን ተከታዮቻችሁን ማክበር እና ለነሱ
የሚመጥን ጥራት ያለው ነገር ማቅረብ ይቅደም።ይዘታችሁ ይመስክርላችሁ፤ ተከታይ በራሱ ይመጣል!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ስለ ሽርክ የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት ማዳመጥ ይችላሉ ➍❹አከባቢ ሙሓደራወች❶ ሽርክ ታላቁ በደል ❷ከሽርክ ለመውጣት ❸የቀብር አምልኮ ❹ሽርክ ሲፈርስ ❺ሽርክ ላይ መዳረሻ ምክናያቶች ❻ለምን ሽርክ ይፈፀማል ❼ሸይኽ ኑሩ ሁሴን እና ሽርክ ➑በዱአ ስም የሚሰራ ሽርክ ❾ የሽርክአስከፊነት ➓ትንሹ ሽርክ ❶❶ሽርክ እና ተያያዥ ነገሮች ❶❷ሽርክ ምንድነው ❶❸የአብሬት ሽርክ ❶❹መጠበቅ በአላህ ብቻ ነው ❶❺የሽርክ አደገኛነት ❶❻ወሎ ላይ ሽርክ በየአይነቱ ❶❼ስለሽርክ ❶➑ሽርክ ❶❾ሽርክ ከወንጀለኞች ሁሉ የከፋ ነው ❷0የሽርክ አደጋ ❷❶ከሽርክ ነፃ መውጫ መንገዱ ❷❷አብሬት እና ሽርክ ❷❸ሽርክ ሸይኽ አወል ❷❹ሽርክ እና ማህበረሰባችን ❷❺ከአላህ ውጭ ማረድ ሽርክ ነው ❷❻በገድ ማመን ሽርክ ነው ❷❼ሽርክ ሲኮታኮት ❷➑ትንሹ ሽርክ ዩዩልኝ እና ይስሙልኝ ❷❾አላህ ሽርክን አይምርም ❸0የሽርክ ሰወች ቅጥፈት ❸❶ርዕሱ አይቀርም ❸❷ደገር እና ሽርክ ❸❸የሽርክ አስከፊነት ❸❹ስለ ሽርክ እና ንፍቅና ❸❺ሽርክ ማለት ምን ማለት ነው ❸❻ሽርክ እና ውደታ ❸❼በመታዘዝ የሚመጣ ሽርክ ❸➑ግጥም ስለ ሽርክ ❸❾ሽርክን ኑዛዜ ❹0የሽርክ ተግባር ❹❶የሽርክ ጠበቃ አትሁን ❹❷መጠንቆል ሽርክ ነው ❹❸የአህባሽ ቲቪ እና ሽርክ ❹❹ሽርክን ተጠንቀቁ
ዛሬ የሚጀምረው አድስ ደርስ
📚የሚጀመረው ኪታብ ስም
عقيدة اهل السنة والجماعة
አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ
አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
የደርሱ አቅራቢያ🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢዘዲን ኢብኑ ሻፊ ⏰ቂረአቱ የሚጀምረው ዛሬ እሁድ ምሽት 3:30 ቂረአቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ👇👇👇 https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ 💡
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
➡️ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️
