fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
415
مشترکین
+224 ساعت
+157 روز
+11030 روز
آرشیو پست ها
✅ሱረቱል ካህፍ
👆የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ
🌿ዛሬ ጁመአ ነው
በጣም ደስ የሚል አዳምጡት የአላህ
✅ሱረቱል ካህፍ መቅራት ✅ዱአ ማብዛት ✅ሶለዋት ማብዛት ✅ሻወር መውሰድ ✅ሽቶ መጠቀም (ለወንድ ) ✅በሰአት ወደ መስጂድ መሂድ ✅ሲዋክ መጠቀም 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9 https://t.me/KedmiyaLetewhid9

``አድስ የኪታብ ደርስ ``{ክፍል ➓} 📚የኪታቡ ስም
አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ
አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሂመሁላህ የደርሱ አቅራቢያ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ ለማገኘት https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6817 ደርሱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

Repost from N/a
🇶 🇺 🇪 🇸 🇹 🇮 🇴 🇳  #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። 👉 #ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

🌿🌿🌿በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት 🌿🌿🌿 عقيدة اهل السنة والجماعة አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ ▬▬▬▬▬▬ተ ▬▬▬▬▬▬▬ጀ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ም ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ሯ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ል 🎙በኡስታዝአቡዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ          ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ➝➝➝➝ገባ  ➝➝➝➝ገባ  በሉ 🔔በሉ በደንብ ሸር ሸር አድርጉ 📱ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል አሁኑኑ እቺን ነክተው ይግቡ ይፈጠኑ 👇 https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=983e942a51d8b40984

አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ ሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር መስጅደል አራህማን አድሱ ገቢያ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን 🎙�
አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ ሳምንታዊ  የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር መስጅደል አራህማን አድሱ ገቢያ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን          🎙🥈ሸይኽ ሰዒድ አህመድ 🎙🥉ኡስታዝ ሙሀመድ ካሺፍ 🎙4⃣ ኡስታዝ አረቡ  ሰዒድ 🎙5⃣ ወንድም ጀማል ሙኸድን 📺 ቲክቶክ ይቅር ጁሙዐን አብረን እናምሺ ሀቢቢ ⚠️ማሳሰቢያ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ የተከለከለ ነዉ 🚫 ⌚️ ሰአት ከመغሪብ ሶላት ቡሀላ እምንጀምር ይሆናል  🎤 በአካል መገኝት ለማትችሉ 📲 🟢 በላይቪ📣⤵️                                 ⬇️⬇️⬇️⬇️                             https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea                                 ⬇️⬇️⬇️⬇️          https://t.me/yedeger_muslim_Wetatoch_jemea

3️⃣0️⃣👈 #ሸሪዓዊ_ክልክላት_ለሴቶች‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ 1️⃣) ፀጉር መቀጠል (ማስቀጠል) ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻭﺻﻞ ﺷﻌﺮﻫﺎ. 2️⃣) ጥርስ መሞረድ እና ንቅሳት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻮﺷﻢ ﻭﺍﻟﻔﻠﺞ ﻭﺍﻟﻨﻤﺺ . 3️⃣) ሽቶ ተቀብታ ከቤት መውጣት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺨﺮﻭﺝ ﻣﺘﻄﻴﺒﺔ. 4️⃣) አጅነቢይ ወንድ ፊት ጌጧን እና መልካን ማሳየት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﺑﺪﺍﺀ ﺍﻟﺰﻳﻨﺔ والجمال ﺃﻣﺎﻡ ﺍﻟﺮﺟﺎﻝ. 5️⃣) ባሏ ወደ ፍራሹ ሲጠራት እምቢ ማለት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻹﻣﺘﻨﺎﻉ ﻋﻦ ﻓﺮﺍﺵ ﺯﻭﺟﻬﺎ. 6️⃣) ባሏ ጋር የምታደርገውን የፍራሽ ሚስጥር ለሌላ ሰው ማውራት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﺫﺍﻋﺔ ﺃﺳﺮﺍﺭ ﺍﻹﺳﺘﻤﺘﺎﻉ ﺑﻴﻦ ﺍﻟﺰﻭﺟﻴﻦ . 7️⃣) ከባሏ እየኖረች ያለፍቃዱ ሱና ፆም መፆም። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺻﻮﻡ ﺍﻟﺘﻄﻮﻉ ﻭﺯﻭﺟﻬﺎ ﺣﺎﺿﺮ ﺇﻻ ﺑﺈ ﺫﻧﻪ. 8️⃣) ያለፍቃዱ ከበሏ ገንዘብ መሰደቅ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻹﻧﻔﺎﻕ ﻣﻦ ﺑﻴﺖ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﺇﻻ ﺑﺈﺫﻧﻪ . 9️⃣) አሏህ የከለከለው ነገር ባልሆነ ጉዳይ ባሏን ማመፅ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻣﻌﺼﻴﺔ ﺯﻭﺟﻬﺎ . 🔟) አሳማኝ ባልሆነ ምክንያት ከባሏ ፍቺ መጠየቅ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻃﻠﺐ ﺍﻟﻄﻼﻕ ﻣﻦ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﻓﻲ ﻏﻴﺮ ﻣﺎ ﺑﺄﺱ . 1️⃣1️⃣) የባሏን ውለታ መካድ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻛﻔﺮﺍﻥ ﺍﻟﻌﺸﻴﺮ . 1️⃣2️⃣) ባእድ ከሆነ ወንድ ጋር ብቻዋን መሆን። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺨﻠﻮﺓ ﺑﺄﺟﻨﺒﻲ . ❶❸) ወደ አጅነቢይ ወንድ መመልከት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﻈﺮ ﺇﻟﻰ ﺍﻷﺟﺎﻧﺐ. ❶❹) አጅነቢይ ወንድ ጋር መጨባበጥ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻣﺼﺎﻓﺤﺔ ﺍﻷﺟﺎﻧﺐ . ❶❺) ወንዶች ጋር መመሳሰል። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺘﺸﺒﻪ ﺑﺎﻟﺮﺟﺎﻝ . ❶❻) የሌላ ሴት ቁንጅና እና ባህሪ ለባሏን ማውራት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺃﻥ ﺗﺼﻒ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻟﺰﻭﺟﻬﺎ. ❶❼) የሌላን ሴት ብልት ማየት እና አንድ ልብስ መልበስ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﻈﺮ ﺇﻟﻰ ﻋﻮﺭﺓ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺃﻭ ﻣﺒﺎﺷﺮﺗﻬﺎ ﻓﻲ ﺍﻟﺜﻮﺏ ﺍﻟﻮﺍﺣﺪ . ❶❽) መሕረም ከሚሆንላት ወንድ (ባል) ውጭ ብቻዋን ጉዞ መውጣት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺴﻔﺮ ﺑﻐﻴﺮ ﻣﺤﺮﻡ . ❶❾) ያለምክንያት ከቤት መውጣት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺍﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺨﺮﻭﺝ ﻣﻦ ﻣﻨﺰﻟﻬﺎ ﻟﻐﻴﺮ ﺣﺎﺟﺔ . ❷0) በአደጋው ግዜ ጩሆ ማልቀስ፤ ፊትን መምታት እና ልብስን መቅደድ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﻮﺡ ﻭ ﺍﻟﻠﻄﻢ ﻭﺷﻖ ﺍﻟﺜﻴﺎﺏ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻤﺼﻴﺒﺔ . ❷❶) ሐሜት፣ ወሬ በማዋሰድ ሰውን ማጣላት፣ ጆሮ ጠቢነት እና መበደል። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻐﻴﺒﺔ ﻭﺍﻟﻨﻤﻴﻤﺔ ﻭﺍﻟﺘﺠﺴﺲ ﻭﺍﻟﻈﻠﻢ . ❷❷) ከ3 ቀናት በላይ ሙስሊምን ማነኩሮፍ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻬﺠﺮﺍﻥ ﺑﻴﻦ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻓﻮﻕ ﺛﻼﺛﺔ ﺃﻳﺎﻡ . ❷❸) ሬሳ መከተል። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﺗﺒﺎﻉ ﺍﻟﺠﻨﺎﺋﺰ .  ❷❹) መቃብር ጉብኝት ማብዛት  እና ዝምድናን መቁረጥ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻛﺜﺮﺓ ﺯﻳﺎﺭﺓ ﺍﻟﻘﺒﻮﺭ ﻭﻗﻄﻴﻌﺔ ﺍﻟﺮﺣﻢ . ❷❺) መተተኞች እና ኮከብ ቆጣሪዎች ጋር መሄድ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﺗﻴﺎﻥ ﺍﻟﻜﻬﺎﻥ ﻭﺍﻟﻤﻨﺠﻤﻴﻦ . ❷❻) ልጆችን መራገም። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺪﻋﺎﺀ ﻋﻠﻰ ﺍﻷﻭﻻﺩ . ❷❼) አገልጋዮችን ማሰቃየት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺗﻌﺬﻳﺐ ﺍﻟﺨﺪﻡ . ❷❽) ጎረቤትን ማስቸገር። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﻳﺬﺍﺀ ﺍﻟﺠﺎﺭ . ❷❾) በሞተ ሰው ላይ ከ3ቀን በላይ መነጣጣት የተከለከለ ነው ከባሏ ስቀር ለባሏ ግን 4 ወር ከ10 ቀን ታዝናለች(ትነጣጣለች)። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺤﺪﺍﺩ ﻋﻠﻰ ﻣﻴﺖ ﻓﻮﻕ ﺛﻼﺙ ﺃﻳﺎﻡ ﺇﻻ ﻋﻠﻰ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﺃﺭﺑﻌﺔ ﺃﺷﻬﺮ ﻭﻋﺸﺮﺓ ﺃﻳﺎﻡ . ❸0) ፀጉሯን እንደ ግመል ሻኛ ማድረግ። ° እህቶቻችሁን አስታውሱበት! https://t.me/Yedeger_Selefioch_Jemea Https://t.me/Yedeger_Muslim_Wetatoch_Jemea

3️⃣0️⃣👈 #ሸሪዓዊ_ክልክላት_ለሴቶች‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ 1️⃣) ፀጉር መቀጠል (ማስቀጠል) ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻭﺻﻞ ﺷﻌﺮﻫﺎ. 2️⃣) ጥርስ መሞረድ እና ንቅሳት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻮﺷﻢ ﻭﺍﻟﻔﻠﺞ ﻭﺍﻟﻨﻤﺺ . 3️⃣) ሽቶ ተቀብታ ከቤት መውጣት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺨﺮﻭﺝ ﻣﺘﻄﻴﺒﺔ. 4️⃣) አጅነቢይ ወንድ ፊት ጌጧን እና መልካን ማሳየት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﺑﺪﺍﺀ ﺍﻟﺰﻳﻨﺔ والجمال ﺃﻣﺎﻡ ﺍﻟﺮﺟﺎﻝ. 5️⃣) ባሏ ወደ ፍራሹ ሲጠራት እምቢ ማለት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻹﻣﺘﻨﺎﻉ ﻋﻦ ﻓﺮﺍﺵ ﺯﻭﺟﻬﺎ. 6️⃣) ባሏ ጋር የምታደርገውን የፍራሽ ሚስጥር ለሌላ ሰው ማውራት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﺫﺍﻋﺔ ﺃﺳﺮﺍﺭ ﺍﻹﺳﺘﻤﺘﺎﻉ ﺑﻴﻦ ﺍﻟﺰﻭﺟﻴﻦ . 7️⃣) ከባሏ እየኖረች ያለፍቃዱ ሱና ፆም መፆም። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺻﻮﻡ ﺍﻟﺘﻄﻮﻉ ﻭﺯﻭﺟﻬﺎ ﺣﺎﺿﺮ ﺇﻻ ﺑﺈ ﺫﻧﻪ. 8️⃣) ያለፍቃዱ ከበሏ ገንዘብ መሰደቅ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻹﻧﻔﺎﻕ ﻣﻦ ﺑﻴﺖ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﺇﻻ ﺑﺈﺫﻧﻪ . 9️⃣) አሏህ የከለከለው ነገር ባልሆነ ጉዳይ ባሏን ማመፅ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻣﻌﺼﻴﺔ ﺯﻭﺟﻬﺎ . 🔟) አሳማኝ ባልሆነ ምክንያት ከባሏ ፍቺ መጠየቅ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻃﻠﺐ ﺍﻟﻄﻼﻕ ﻣﻦ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﻓﻲ ﻏﻴﺮ ﻣﺎ ﺑﺄﺱ . 1️⃣1️⃣) የባሏን ውለታ መካድ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻛﻔﺮﺍﻥ ﺍﻟﻌﺸﻴﺮ . 1️⃣2️⃣) ባእድ ከሆነ ወንድ ጋር ብቻዋን መሆን። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺨﻠﻮﺓ ﺑﺄﺟﻨﺒﻲ . ❶❸) ወደ አጅነቢይ ወንድ መመልከት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﻈﺮ ﺇﻟﻰ ﺍﻷﺟﺎﻧﺐ. ❶❹) አጅነቢይ ወንድ ጋር መጨባበጥ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻣﺼﺎﻓﺤﺔ ﺍﻷﺟﺎﻧﺐ . ❶❺) ወንዶች ጋር መመሳሰል። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺘﺸﺒﻪ ﺑﺎﻟﺮﺟﺎﻝ . ❶❻) የሌላ ሴት ቁንጅና እና ባህሪ ለባሏን ማውራት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺃﻥ ﺗﺼﻒ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻟﺰﻭﺟﻬﺎ. ❶❼) የሌላን ሴት ብልት ማየት እና አንድ ልብስ መልበስ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﻈﺮ ﺇﻟﻰ ﻋﻮﺭﺓ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺃﻭ ﻣﺒﺎﺷﺮﺗﻬﺎ ﻓﻲ ﺍﻟﺜﻮﺏ ﺍﻟﻮﺍﺣﺪ . ❶❽) መሕረም ከሚሆንላት ወንድ (ባል) ውጭ ብቻዋን ጉዞ መውጣት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺴﻔﺮ ﺑﻐﻴﺮ ﻣﺤﺮﻡ . ❶❾) ያለምክንያት ከቤት መውጣት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺍﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺨﺮﻭﺝ ﻣﻦ ﻣﻨﺰﻟﻬﺎ ﻟﻐﻴﺮ ﺣﺎﺟﺔ . ❷0) በአደጋው ግዜ ጩሆ ማልቀስ፤ ፊትን መምታት እና ልብስን መቅደድ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﻮﺡ ﻭ ﺍﻟﻠﻄﻢ ﻭﺷﻖ ﺍﻟﺜﻴﺎﺏ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻤﺼﻴﺒﺔ . ❷❶) ሐሜት፣ ወሬ በማዋሰድ ሰውን ማጣላት፣ ጆሮ ጠቢነት እና መበደል። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻐﻴﺒﺔ ﻭﺍﻟﻨﻤﻴﻤﺔ ﻭﺍﻟﺘﺠﺴﺲ ﻭﺍﻟﻈﻠﻢ . ❷❷) ከ3 ቀናት በላይ ሙስሊምን ማነኩሮፍ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻬﺠﺮﺍﻥ ﺑﻴﻦ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻓﻮﻕ ﺛﻼﺛﺔ ﺃﻳﺎﻡ . ❷❸) ሬሳ መከተል። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﺗﺒﺎﻉ ﺍﻟﺠﻨﺎﺋﺰ .  ❷❹) መቃብር ጉብኝት ማብዛት  እና ዝምድናን መቁረጥ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻛﺜﺮﺓ ﺯﻳﺎﺭﺓ ﺍﻟﻘﺒﻮﺭ ﻭﻗﻄﻴﻌﺔ ﺍﻟﺮﺣﻢ . ❷❺) መተተኞች እና ኮከብ ቆጣሪዎች ጋር መሄድ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﺗﻴﺎﻥ ﺍﻟﻜﻬﺎﻥ ﻭﺍﻟﻤﻨﺠﻤﻴﻦ . ❷❻) ልጆችን መራገም። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺪﻋﺎﺀ ﻋﻠﻰ ﺍﻷﻭﻻﺩ . ❷❼) አገልጋዮችን ማሰቃየት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺗﻌﺬﻳﺐ ﺍﻟﺨﺪﻡ . ❷❽) ጎረቤትን ማስቸገር። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﻳﺬﺍﺀ ﺍﻟﺠﺎﺭ . ❷❾) በሞተ ሰው ላይ ከ3ቀን በላይ መነጣጣት የተከለከለ ነው ከባሏ ስቀር ለባሏ ግን 4 ወር ከ10 ቀን ታዝናለች(ትነጣጣለች)። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺤﺪﺍﺩ ﻋﻠﻰ ﻣﻴﺖ ﻓﻮﻕ ﺛﻼﺙ ﺃﻳﺎﻡ ﺇﻻ ﻋﻠﻰ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﺃﺭﺑﻌﺔ ﺃﺷﻬﺮ ﻭﻋﺸﺮﺓ ﺃﻳﺎﻡ . ❸0) ፀጉሯን እንደ ግመል ሻኛ ማድረግ። ° እህቶቻችሁን አስታውሱበት! t.me/Yedeger_Selefioch_Jemea

3️⃣0️⃣👈 #ሸሪዓዊ_ክልክላት_ለሴቶች‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ 1️⃣) ፀጉር መቀጠል (ማስቀጠል) ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻭﺻﻞ ﺷﻌﺮﻫﺎ. 2️⃣) ጥርስ መሞረድ እና ንቅሳት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻮﺷﻢ ﻭﺍﻟﻔﻠﺞ ﻭﺍﻟﻨﻤﺺ . 3️⃣) ሽቶ ተቀብታ ከቤት መውጣት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺨﺮﻭﺝ ﻣﺘﻄﻴﺒﺔ. 4️⃣) አጅነቢይ ወንድ ፊት ጌጧን እና መልካን ማሳየት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﺑﺪﺍﺀ ﺍﻟﺰﻳﻨﺔ والجمال ﺃﻣﺎﻡ ﺍﻟﺮﺟﺎﻝ. 5️⃣) ባሏ ወደ ፍራሹ ሲጠራት እምቢ ማለት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻹﻣﺘﻨﺎﻉ ﻋﻦ ﻓﺮﺍﺵ ﺯﻭﺟﻬﺎ. 6️⃣) ባሏ ጋር የምታደርገውን የፍራሽ ሚስጥር ለሌላ ሰው ማውራት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﺫﺍﻋﺔ ﺃﺳﺮﺍﺭ ﺍﻹﺳﺘﻤﺘﺎﻉ ﺑﻴﻦ ﺍﻟﺰﻭﺟﻴﻦ . 7️⃣) ከባሏ እየኖረች ያለፍቃዱ ሱና ፆም መፆም። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺻﻮﻡ ﺍﻟﺘﻄﻮﻉ ﻭﺯﻭﺟﻬﺎ ﺣﺎﺿﺮ ﺇﻻ ﺑﺈ ﺫﻧﻪ. 8️⃣) ያለፍቃዱ ከበሏ ገንዘብ መሰደቅ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻹﻧﻔﺎﻕ ﻣﻦ ﺑﻴﺖ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﺇﻻ ﺑﺈﺫﻧﻪ . 9️⃣) አሏህ የከለከለው ነገር ባልሆነ ጉዳይ ባሏን ማመፅ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻣﻌﺼﻴﺔ ﺯﻭﺟﻬﺎ . 🔟) አሳማኝ ባልሆነ ምክንያት ከባሏ ፍቺ መጠየቅ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻃﻠﺐ ﺍﻟﻄﻼﻕ ﻣﻦ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﻓﻲ ﻏﻴﺮ ﻣﺎ ﺑﺄﺱ . 1️⃣1️⃣) የባሏን ውለታ መካድ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻛﻔﺮﺍﻥ ﺍﻟﻌﺸﻴﺮ . 1️⃣2️⃣) ባእድ ከሆነ ወንድ ጋር ብቻዋን መሆን። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺨﻠﻮﺓ ﺑﺄﺟﻨﺒﻲ . ❶❸) ወደ አጅነቢይ ወንድ መመልከት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﻈﺮ ﺇﻟﻰ ﺍﻷﺟﺎﻧﺐ. ❶❹) አጅነቢይ ወንድ ጋር መጨባበጥ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻣﺼﺎﻓﺤﺔ ﺍﻷﺟﺎﻧﺐ . ❶❺) ወንዶች ጋር መመሳሰል። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺘﺸﺒﻪ ﺑﺎﻟﺮﺟﺎﻝ . ❶❻) የሌላ ሴት ቁንጅና እና ባህሪ ለባሏን ማውራት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺃﻥ ﺗﺼﻒ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻟﺰﻭﺟﻬﺎ. ❶❼) የሌላን ሴት ብልት ማየት እና አንድ ልብስ መልበስ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﻈﺮ ﺇﻟﻰ ﻋﻮﺭﺓ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺃﻭ ﻣﺒﺎﺷﺮﺗﻬﺎ ﻓﻲ ﺍﻟﺜﻮﺏ ﺍﻟﻮﺍﺣﺪ . ❶❽) መሕረም ከሚሆንላት ወንድ (ባል) ውጭ ብቻዋን ጉዞ መውጣት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺴﻔﺮ ﺑﻐﻴﺮ ﻣﺤﺮﻡ . ❶❾) ያለምክንያት ከቤት መውጣት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺍﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺨﺮﻭﺝ ﻣﻦ ﻣﻨﺰﻟﻬﺎ ﻟﻐﻴﺮ ﺣﺎﺟﺔ . ❷0) በአደጋው ግዜ ጩሆ ማልቀስ፤ ፊትን መምታት እና ልብስን መቅደድ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﻮﺡ ﻭ ﺍﻟﻠﻄﻢ ﻭﺷﻖ ﺍﻟﺜﻴﺎﺏ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻤﺼﻴﺒﺔ . ❷❶) ሐሜት፣ ወሬ በማዋሰድ ሰውን ማጣላት፣ ጆሮ ጠቢነት እና መበደል። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻐﻴﺒﺔ ﻭﺍﻟﻨﻤﻴﻤﺔ ﻭﺍﻟﺘﺠﺴﺲ ﻭﺍﻟﻈﻠﻢ . ❷❷) ከ3 ቀናት በላይ ሙስሊምን ማነኩሮፍ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻬﺠﺮﺍﻥ ﺑﻴﻦ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻓﻮﻕ ﺛﻼﺛﺔ ﺃﻳﺎﻡ . ❷❸) ሬሳ መከተል። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﺗﺒﺎﻉ ﺍﻟﺠﻨﺎﺋﺰ .  ❷❹) መቃብር ጉብኝት ማብዛት  እና ዝምድናን መቁረጥ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻛﺜﺮﺓ ﺯﻳﺎﺭﺓ ﺍﻟﻘﺒﻮﺭ ﻭﻗﻄﻴﻌﺔ ﺍﻟﺮﺣﻢ . ❷❺) መተተኞች እና ኮከብ ቆጣሪዎች ጋር መሄድ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﺗﻴﺎﻥ ﺍﻟﻜﻬﺎﻥ ﻭﺍﻟﻤﻨﺠﻤﻴﻦ . ❷❻) ልጆችን መራገም። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺪﻋﺎﺀ ﻋﻠﻰ ﺍﻷﻭﻻﺩ . ❷❼) አገልጋዮችን ማሰቃየት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺗﻌﺬﻳﺐ ﺍﻟﺨﺪﻡ . ❷❽) ጎረቤትን ማስቸገር። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﻳﺬﺍﺀ ﺍﻟﺠﺎﺭ . ❷❾) በሞተ ሰው ላይ ከ3ቀን በላይ መነጣጣት የተከለከለ ነው ከባሏ ስቀር ለባሏ ግን 4 ወር ከ10 ቀን ታዝናለች(ትነጣጣለች)። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺤﺪﺍﺩ ﻋﻠﻰ ﻣﻴﺖ ﻓﻮﻕ ﺛﻼﺙ ﺃﻳﺎﻡ ﺇﻻ ﻋﻠﻰ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﺃﺭﺑﻌﺔ ﺃﺷﻬﺮ ﻭﻋﺸﺮﺓ ﺃﻳﺎﻡ . ❸0) ፀጉሯን እንደ ግመል ሻኛ ማድረግ። ° እህቶቻችሁን አስታውሱበት! t.me/yedeger_selefioch_jemea

ቲክቶክ «አምስት ደቂቃ ብቻ ልይ» ብላችሁ ከፍታችሁት ሳይታወቃችሁ ሰዓታትን የሚውጥ አደገኛ ወጥመድ ነው።አፕልኬሽኑ ራሱ የተሰራው አእምሮን በፈጣን ደስታ እያደነዘዘ ሰውን ስክሪን ላይ ጠፍሮ ለማስቀረ
ቲክቶክ «አምስት ደቂቃ ብቻ ልይ» ብላችሁ ከፍታችሁት ሳይታወቃችሁ ሰዓታትን የሚውጥ አደገኛ ወጥመድ ነው።አፕልኬሽኑ ራሱ የተሰራው አእምሮን በፈጣን ደስታ እያደነዘዘ ሰውን ስክሪን ላይ ጠፍሮ ለማስቀረት ነው። ትልቁ አደጋው ጊዜ ማባከኑ ብቻ ሳይሆን፦ - አእምሮ ረዘም ላሉና ትዕግስት ለሚጠይቁ ሥራዎች እንዳይዘጋጅ ያደርጋል። - የሌሊት እረፍትን በማዛባት የቀን ንቃትን ያጠፋል። - የሌሎችን የተጋነነ ኑሮ እያሳየ በራስ ሕይወት ላይ ስንፍናን ይዘራል። በማይረቡ ቪዲዮዎች ላይ በከንቱ የሚፈሰው እያንዳንዱ ሰከንድ ነገ የማይመለስ የዕድሜያችሁ ውድ ካፒታል ነው። ስልኩን እናንተ ካልገዛችሁት፣ እሱ ሕይወታችሁን በከንቱ ይገዛዋል፤ ስለዚህ ወይ ገደብ አበጁለት፣ አለበለዚያ ሙሉ በሙሉ ሰርዛችሁ በሰላም ኑሩ! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

✅ 🌌أذكار النوم الصحيحة 🌌 ✅ ( كانَ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ إِذَا أَوَى إِلَى فِرَاشِهِ كُلَّ لَيْلَةٍ : جَمَعَ كَفَّيْهِ ، ثُمَّ نَفَثَ فِيهِمَا ، 👈 فَقَرَأَ فِيهِمَا : قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ ، وَ قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ ، وَ قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ ، ثُمَّ يَمْسَحُ بِهِمَا مَا اسْتَطَاعَ مِنْ جَسَدِهِ ، يَبْدَأُ بِهِمَا عَلَى رَأْسِهِ وَوَجْهِهِ وَمَا أَقْبَلَ مِنْ جَسَدِهِ ، يَفْعَلُ ذَلِكَ ثَلَاثَ مَرَّاتٍ). 📚 رواه البخاري (5017) . النفث : نفخ لطيف بلا ريق 🌑 إِذَا أَوَيْتَ إِلَى فِرَاشِكَ فَاقْرَأْ آيَةَ الْكُرْسِيِّ ، لَنْ يَزَالَ عَلَيْكَ مِنْ اللَّهِ حَافِظٌ ، وَلَا يَقْرَبُكَ شَيْطَانٌ حَتَّى تُصْبِحَ ) 📚 رواه البخاري (2311) . 🌑 مَنْ قَرَأَ بِالْآيَتَيْنِ مِنْ آخِرِ سُورَةِ الْبَقَرَةِ فِي لَيْلَةٍ كَفَتاهُ 📚البخاري (5009)ومسلم (808) 🌌 إذا أوى أحدُكُم إلى فِراشِهِ فلينفُض فراشَهُ بداخلةِ إزارِهِ ، فإنَّهُ لا يَدري ما خَلَفَهُ عليهِ ، 🌑 ثمَّ يقولُ : باسمِكَ ربِّي وَضعتُ جَنبي وبِكَ أرفعُهُ ، إن أمسَكْتَ نفسي فارحَمها ، وإن أرسلتَها فاحفَظها بما تحفَظُ بِهِ عبادَكَ الصَّالحينَ 📚صحيح البخاري : 6320 🌑"اللهم أنت خَلَقْتَ نفسي وأنت توفَّاها لك مماتها ومَحْياها، إن أحييتها فاحفظها وإن أمتها فاغفر لها، اللهم إني أسألك العافية". 📚رواه مسلم : 2712 🌌 أن النبيَّ - صلَّى اللهُ عليهِ وسلَّم - كان إذا أراد أن ينامَ ؛ وضع يدَه تحت رأسِهِ، 🌑 ثم يقولُ : اللهم ! قِنِي عذابَك يومَ تجمعُ عبادَك – أو تبعثُ عبادَك - 📚أخرجه الترمذي وصححه الألباني في تخريج مشكاة المصابيح : 2337 🌌 كان النبيُّ صلَّى اللهُ عليهِ وسلَّمَ إذا أخذ مضجعه من الليلِ قال : 🌑 ( باسمك اللهم أموت وأحيا ) . فإذا استيقظ قال : ( الحمد للهِ الذي أحيانا بعد ما أماتنا وإليه النشورُ ) . 📚صحيح البخاري : 6324 🌑 سبحان الله(ثلاثاً وثلاثين)، والحمد لله ( ثلاثاً وثلاثين )، والله أكبر ( أربعاً وثلاثين )، 👈 من قال ذلك عندما يأوي إلى فراشه كان خيراً له من خادم. 📚 البخاري 7/71 ومسلم 4/ 2091 🌌 كان رسول الله صلى الله عليه وسلم إذا أوى إلى فراشه قال " 🌑 الحمدُ لله الذي أطعمَنا وسقانا ، وكفانا وآوانا . فكم ممن لا كافيَ له ولا مُؤويَ " . 📚صحيح مسلم رقم: 2715 🌌 إذا أخذت مضجعَك فتوضأْ وضوءَك للصلاةِ . ثم اضطجعْ على شقِّك الأيمنِ . ثم قلْ : 🌑اللهمَّ ! إني أسلمتُ وجهي إليك . وفوضت أمري إليك . وألجأتُ ظهري إليك رغبةً ورهبةً إليك . لا ملجأَ ولا منجا منك إلا إليك . آمنتُ بكتابِك الذي أنزلت . وبنبيِّك الذي أرسلتَ . واجعلهن من آخرِ كلامِك . فإن متَّ من ليلتِك ، متَّ وأنت على الفطرةِ 📚متفق عليه -=====✺✹🔴✹✺=====- 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9 https://t.me/KedmiyaLetewhid9

``አድስ የኪታብ ደርስ ``{ክፍል ➒} 📚የኪታቡ ስም
አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ
አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሂመሁላህ የደርሱ አቅራቢያ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ ለማገኘት https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6817 ደርሱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

🌿🌿🌿በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት 🌿🌿🌿 عقيدة اهل السنة والجماعة አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ ▬▬▬▬▬▬ተ ▬▬▬▬▬▬▬ጀ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ም ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ሯ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ል 🎙በኡስታዝአቡዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ          ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ➝➝➝➝ገባ  ➝➝➝➝ገባ  በሉ 🔔በሉ በደንብ ሸር ሸር አድርጉ 📱ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል አሁኑኑ እቺን ነክተው ይግቡ ይፈጠኑ 👇 https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=3e6734df019d3ec4e0

Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። #የጀነት በሮች ስንት ናቸው❓

ኢልምን ኑ ተማሩ ኢልምን ኑ ተማሩ፣ ጊዜው ደርሷልና፣  ዕውቀት መብራት ነው፣ ለሕይወት መንገዳችን።  ሦስት ተኩል ➌:➌0 ሲሆን፣ ኦንላይን እንገናኝ፣  በመማር እንበርታ፣ በዕውቀት እንደግ።  አይለፍህ ይህ ዕድል፣ ና ተማር ወዳጄ፣  ዛሬ የምትማረው፣ ይጠቅማል ለነገ።  ኢልምን ኑ ተማሩ፣ ተስፋችንን እናድስ፣  ➌:➌0ሦስት ተኩል ላይ፣ በኦንላይን እንማር አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ
ሰአታችን እንደተጠበቀ ነው እስከዛው ሸር አድ በማድረግ እንጠብቅ
ደርሱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

ስለ መርዛማ ነሽዳ እና መንዙማ   የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች  ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇 የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት  ማዳመጥ ይችላሉ ❶ ነሽዳ በኢስላም እይታ ❷ ጦለዕል አለይና በድሩ ➌ ረመዳን እና ነሽዳ ➍ስንኩን አንሱት ነብዩ ➎ነብዩ ባትመጡማ ➏ሙሀመድ አወል ሀምዛ ➐ዞር በልልኝ የሀድራው ጠላት ➑ ያቀመር መካ ልቤ በእርሶ ➒ሶለዋት አለ ነቢ ➓በማንሲንቆ መንዙማ ❶❶ይቅርብኝ ጀነት ❶➋በቁረአን ሙዚቃ ❶➌አብሬት ክፍል ❶ ❶➍አብሬት ክፍል ➋ ❶➎ቃጥባሪ ነሽዳ ❶➏መገን ነቢ የሁሉ ቀላቢ ❶➐ መንዙማ ድብቅ መርዝ ❶➑ሁው ሁው ሁው ሁው ❶➒መንዙማ ➋0የሽርክ መንዙማ ➋❶መንዙማ እና EBC ➋➋መንዙማ ጉድ ➋➌ ጫት እና መንዙማ ➋➍መንዙማ ➋➎ ሙዚቃ እና ነሽዳ ➋➏ነብዩ ኢሳ እና አብሬት ➋➐የሱፉዮች መንዙማ እጅ ከፍንጅ በሚል ርዕስ በተከታታይ ክፍል መርዛማ መንዙማ በድምፅ የታገዘ ነው በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ ክፍል ❶                 ክፍል ➋➊ ክፍል ❷                 ከፍል ➋➋ ክፍል ➌                 ክፍል ➋➌ ክፍል ➍                 ክፍል ❷➍ ክፍል➎                  ክፍል❷➎ ክፍል ➏                ክፍል ❷➏ ክፍል➐                 ክፍል ❷➐ ክፍል➑                 ክፍል❷➑ ክፍል ➒                 ክፍል➋➒ ክፍል ➓                 ክፍል➌0 ክፍል ❶➊             ክፍል ➌➊ ክፍል ❶❷              ክፍል➌➋ ክፍል ➊➌              ክፍል➌➌ ክፍል ❶➍              ክፍል➌➍ ክፍል ➊➎             ክፍል ➌➎ ክፍል ❶➏             ክፍል ➌➏ ክፍል ➊➐             ክፍል ➌➐ ክፍል ❶➑             ክፍል ➌➑ ክፍል ➊➒ ክፍል ➋0 የአህባሾች መንዙማ በሚል ርዕስ በተከታታይ ክፍል መርዛማ መንዙማ በድምፅ የታገዘ ነው በኡስታዝ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን ሀፊዘሁሏህ ክፍል➊              ክፍል ➐ ክፍል➋               ክፍል➑ ክፍል➌               ክፍል ➒ ክፍል➍               ክፍል ➓ ክፍል➎                ክፍል ❶❶ ክፍል➏                 ክፍል ❶❷ ጥናተ መንዙማ በሚል ርዕስ በተከታታይ ክፍል መርዛማ መንዙማ በድምፅ የታገዘ ነው በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ ክፍል➊              ክፍል➋               ክፍል➌               ክፍል➍               ክፍል➎                ክፍል➏ ክፍል ➐ ክፍል ➑ ክፍል ➒  የሙሐመድ አወል የሺርክ መንዙማዎች በሚል ርዕስ በተከታታይ ክፍል መርዛማ መንዙማ በድምፅ የታገዘ ነው በኡስታዝ አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን ሀፊዘሁሏህ ከክፍል ❶--➋0 ታገኝላችሁ ተጫኑኝ              ይደመጥ ይደመጥ በጣም አስፈላጊ ወሳኝ ነው የሽርክ ስንኝ  በሚል ርዕስ በተከታታይ ክፍል መርዛማ መንዙማ በድምፅ የታገዘ ነው በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ ከክፍል ❶--❶➏ታገኝላችሁ ተጫኑኝ

Repost from N/a
➲ #ኢስላማዊ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ #በነፃ ማሳደግ የምትፈልጉ አናግሩኝ ፍጠኑ ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🔥 ➦ ከ #1ሺ በላይ ተከታዮች ላላቸው ☄ከ #500 በታች በስምምነት🤝  ⚡️ ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @selluhi #በተጨማሪም በቻናላቹ ላይ ማስታወቂያ ሳይላክበት በአጭር ግዜ #በቅናሽ ዋጋ ማስጨመር ምትፈልጉም አናግሩኝ

``አድስ የኪታብ ደርስ ``{ክፍል ➑} 📚የኪታቡ ስም
አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ
አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል-ዑሰይሚን ረሂመሁላህ የደርሱ አቅራቢያ 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ ለማገኘት https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6817 ደርሱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah

🌿🌿🌿በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት 🌿🌿🌿 عقيدة اهل السنة والجماعة አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ ▬▬▬▬▬▬ተ ▬▬▬▬▬▬▬ጀ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ም ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ሯ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ል 🎙በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ          ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ➝➝➝➝ገባ  ➝➝➝➝ገባ  በሉ 🔔በሉ በደንብ ሸር ሸር አድርጉ 📱ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል አሁኑኑ እቺን ነክተው ይግቡ ይፈጠኑ 👇 https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=fc09c36af668fbaa16

❓“በድብቅ የሚሰጥ ሰደቃ ‘ምፅዋት’ የጌታን ቁጣ ታበርዳለች።”ረሱል ﷺ

⚠️ከባድ ማስጠንቀቂያ
በማክፈር ላይ ለተጠመዱ ሁሉ
🎙ሸይኽ ፈውዛንን ሀፊዘሁሏህ ብዙ ወጣቶች ያለ ኢልም ተክፊር ሙአየን ላይ እየገቡ ሙስሊሞችን እያከፈሩ ነው ይህን እደት ታዩታለሁ ተብለው ሲጠየቁ የመለሱትን ስማልኝ ጥግ ላይ በማክፈር ላይ የተጠመዳችሁ ወንድም እህቶች መጀመሪያ ተማሩ በአላህ ገና ቃኢዳ እና አጫጭር ኪታቦችን በደንብ መቅራት ሳችሉ አትሩጡ ረጋ በሉ እና ኑ ተማሩ ምን ልማር ካላችሁ ኑ ወሳኝ ታላቅ ኪታብ ደርስ በውድ እና በሱና ኡስታዝ ቂረአት አለ የሚሰጠው የኪታብ ስም 📚አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ ⏰ምሽት 3:30 ሁሌም በዚህ ሰአት ቂረአቱ እደተጠበቀ ነው ቂረአቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah