UAT Boot Camp 2019
رفتن به کانال در Telegram
UAT Boot Camp 2019 – Summer Intensive Preparation for AAU Aspirants መረጃ፣ ፈተና ፣ ድጋፍ.... ሁሉም ነገር ነጻ ነው ! ሌሎች ሼር አድርጉላቸው : @UATBootcamp
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 182
مشترکین
-224 ساعت
-217 روز
-2130 روز
آرشیو پست ها
1 182
ብዙዎቻችን ከUAT prep በላይ freshman እንደመሆናችን መጠን ስለ ዩንቨርስቲ ህይወት የበለጠ ያሳስበናል ፣ ከመግባታችን በፊትም ማወቅ ተገቢ ነው :: ስለዚህ ዩንቨርስቲ ከመግባታቹህ በፊት ግልፅ እንዲሆን የምትፈልጉትን ማንኛዉም ጥያቄ ወይም ርዕስ ካላችሁ ጠይቁ እንመልስላችኋለን 👇
Share: @UATbootcamp
1 182
2019 Freshman Batch , All Over Ethiopia! 🇪🇹
And from here on… NO MORE UAT! 😁
You are officially our TOP PRIORITY. 🥰
From your first day on campus to your freshman journey, we’ll be right there with you.
Are you guys ready for this GREAT journey? 😍🔥
1 182
📌 ውጤት Portal ላይ ተለቋል። ማለፍ አለማለፋችሁን ሳይሆን ስንት እንዳመጣችሁ ነው የሚያሳየው
📌 ያላያችሁ ተማሪዎች ገብታችሁ እዩ።
ይህን Website ተጠቀሙ https://admission.aau.edu.et
@UATTutorialofficial
1 182
በይፋ ተለቋል!
የዘንድሮውን UAT የውጤት ትንተና እና የPass Point ትንበያ ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜና ጥረት ወስዶብናል።
ስለዚህ እባካችሁ ትንሽ ታገሱ እና ቪዲዮውን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በሙሉ ተመልከቱ።
ቪዲዮው 12 ደቂቃ ብቻ ነው፣ በተለይም ከመካከለኛው ክፍል እስከ መጨረሻው ድረስ በጣም አስፈላጊ ትንተናዎችንና መረጃዎችን አካተናል።
👉 ስለዚህ ቪዲዮውን በፍጥነት ከማለፍ ይልቅ ሙሉውን በጥንቃቄ ይመልከቱ።
የትንበያችንን ሙሉ ምክንያት እና መረጃ ለመረዳት መጨረሻው ድረስ ይቆዩ! 👇
https://vt.tiktok.com/ZSqkjBdG1/
join : @havanacademyofficial
Share: @UATbootcamp
1 182
Dears percentile doesn’t mean your euee result or its average.
It is your UAT percentile
Any one who can share with us.
your raw uat score and its percentile @havanstudentsupport
1 182
+2
UAT Pass Mark Prediction and Analysis
We are working on it
Will be shared at 12: 30 LT
See you on our TikTok Page
@UATtutorialOfficial
1 182
Please vote genuinely based on how you you performed in the actual UAT exam. How much did you score, your raw score not the percentile?
1 182
ዛሬ የምትፈተኑ ተማሪዎቻችን መልካም ዕድል !
ከፈተና መልስ ስለፈተናው አጠቃላይ መረጃ @UATsupport ስጡን።
መልካም ዕድል በድጋሚ!
@UATtutorialofficial
@UATbootcamp
1 182
ሰዓት አለኝ ብለህ ስትዘናጋ ሳታስበው ሰዓቱ አልቆ UAT ፈተናውን Submit ሊያደርገውና ሳትጨርስ ሊያስረክብብህ ይችላል። መልሱን አውቀህም ቢሆን እራሱ ሰዓት ስላለቀብህ ብቻ ነጥብ ሊያመልጥህ ይችላል።
UAT ላይ አብዛኞቹ ተማሪዎች ከገመቱት በላይ ሳይጨርሱ ደቂቃ እያለቀባቸው ነው። Especially English part passage ስለሆነ ሰዓቱን ሲያዩ ገና ያልተመለሱ ብዙ ጥያቄዎች አሉት።
አሁንም ጊዜ አላችሁ። የሰዓት ገደቡን ጠብቃችሁ UAT simulation በመውሰድ መጨረስ እንደምትችሉ ሞክሩ። ዛሬ የት ጋር ብዙ ሰዓት እንደምታሳልፋ ማወቁ የተሻለ ነው።
👉 Register Now: https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_6772135528
1 182
Hey,I got an 89 on the UAT. The simulation platform was really solid practice for me and it helped me a lot in getting used to the timing and boosting my score. Thanks a lot for the help!
1 182
Hey, i got 85 on the UAT
Ur simulation programs helped me a lot. Thank you so much ❤️
1 182
UAT ፈተና ከ 85 በላይ የሰራችሁ ተማሪዎች የሃቫን አካዳሚ የመጀመሪያ ሴምስተር ፍሬሽማን ኮርስ ትቶሪያል በነጻ የንሰጥ ይሆናል !
ለምያመጡ ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው
Contact us @havanstudentsupport
1 182
📚 ዛሬ፣ ጷጉሜ 2 የUAT ፈተናችሁን ለምትወስዱ ተማሪዎች ሁሉ መልካም ዕድል! 🙏
ዛሬ የምታደርጉት ሁሉ በትኩረት፣ በመተማመን እና በጥንቃቄ ይሁን። በፈተና ጊዜ ጫና ቢሰማችሁም እርጋታችሁን ጠብቁ፣ ጥያቄዎችን በጥንቃቄ አንብቡ እና በቸልተኝነት ምክንያት ሊመጣ የሚችል ስህተትን ተጠንቀቁ።
እስከዛሬ ያደረጋችሁትን ዝግጅት እመኑ።
በጫና ውስጥም በተረጋጋ አእምሮ አስቡ።
እያንዳንዱን ጥያቄ በጥንቃቄ አንብቡ።
አቅማችሁን ሙሉ በሙሉተጠቀሙ!
ነገ የUAT ፈተናችሁን የምትወስዱ ተማሪዎች፦ ዛሬን በተለይ የቀድሞ ዓመታት ጥያቄዎችን በመለማመድ ተጠቀሙበት።
👉 www.uatmodel.com
እናም አስታውሱ፦ እርጋታ + ትኩረት + መተማመን = የተሻለ አፈጻጸም።
🌟 መልካም ዕድል ተማሪዎቻችን! እናንተ ትችላላችሁ! 🇪🇹
