fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

UAT Boot Camp 2019

UAT Boot Camp 2019

رفتن به کانال در Telegram

UAT Boot Camp 2019 – Summer Intensive Preparation for AAU Aspirants መረጃ፣ ፈተና ፣ ድጋፍ.... ሁሉም ነገር ነጻ ነው ! ሌሎች ሼር አድርጉላቸው : @UATBootcamp

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 182
مشترکین
-224 ساعت
-217 روز
-2130 روز
آرشیو پست ها
🎉No it's time to giveaway 🎉 ለሶስት ተሸላሚዎች የ1 ዓመት ኮርስ እና የሜንቶርሺፕ አገልግሎት በነጻ ለሁለት ሰዎች ደግሞ የግማሽ ሴሚስተር ኮርስ በነጻ እናንተን እየጠበቀ ነው። እነዚህ 5 ሰዎች እነማን ይሆኑ? https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/

Giveaway time ...

አሁን ጥያቄያችሁን የምንቀበልበት ሰዓት ነው ጥያቄያችሁን አዘጋጁ እና ጠይቁን 👇 https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/

ገና እግራችሁ ግቢ ሲረግጥ "ውይ ይሄማ ፍሬው ነው😂" መባል ትፈልጋላችሁ? እርግጠኛ ነኝ አትፈልጉም! እንደ senior ቀብረር ብላችሁ ግቢያችሁ እንድትገቡ የሚያግዛችሁን tips እያወራን ነው 👇 https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/

እስከ ዛሬ ስትከታተሉን ቆይታችሁ ዛሬ ገና የላይቭ ሴሽኑን የተቀላቀለ ሰው ሽልማታችሁን እንዲቀማችሁ አትፈልጉም አይደል? ለእናንተ ለ freshman bootcamp ተከታታዮቻችን ከልዩ ሽልማት ጋር እየ
እስከ ዛሬ ስትከታተሉን ቆይታችሁ ዛሬ ገና የላይቭ ሴሽኑን የተቀላቀለ ሰው ሽልማታችሁን እንዲቀማችሁ አትፈልጉም አይደል? ለእናንተ ለ freshman bootcamp ተከታታዮቻችን ከልዩ ሽልማት ጋር እየጠበቅናችሁ ነው👇 https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/

ስለ freshamn courses፣ syllabus፣credit hours ባለፈው ያመለጣችሁ ልጆች በዛሬው ላይቭ ሴሽን ማግኘት ትችላላችሁ! ተቀላቀሉን https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5
ስለ freshamn courses፣ syllabus፣credit hours ባለፈው ያመለጣችሁ ልጆች በዛሬው ላይቭ ሴሽን ማግኘት ትችላላችሁ! ተቀላቀሉን https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/

1 ሰዓት ብቻ ቀረ! ዝግጁ ናችሁ? GPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት የሚያስጨንቃችሁን ጥያቄ ይዛችሁ ኑ። 4:00 LT — TikTok LIVE 1 ሰዓት ሙሉ Q&A ጥያቄያ
1 ሰዓት ብቻ ቀረ! ዝግጁ ናችሁ? GPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት የሚያስጨንቃችሁን ጥያቄ ይዛችሁ ኑ። 4:00 LT — TikTok LIVE 1 ሰዓት ሙሉ Q&A ጥያቄያችሁን ይዛችሁ ኑ። በLIVE እንገናኛለን። https://www.tiktok.com/@absari_7?_r=1&_t=ZS-99o2lARZaoz

Havan Academy Registration Follow these simple steps to register and purchase your Freshman package: 1. Download the App Download and install the official Havan Academy app. 2. Register Open the app, click Sign Up → Register, enter your Full Name, Email, Password, and confirm your password. Select Educational Level → Freshman, choose your University, then click Create Account. 3. Log In Log in using your phone number or email, then enter your password. 4. Purchase Your Package Go to Explore Packages → Select your preferred Freshman package → Purchase. Make sure you select the correct university during registration. If you already have an account, simply log in using the same phone number or email and password you used for your previous account. Web: www.havanacademy.com Bot : @havanacademybot _________________________ @havanacademyofficial

ዛሬ ማታ 4:00 LT ላይ በTikTok LIVE እንገናኝ። GPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት ላይ የሚኖሯችሁን ጥያቄዎች ይዛችሁ ኑ። የምትፈልጉትን መልስ በLIVE እንወ
ዛሬ ማታ 4:00 LT ላይ በTikTok LIVE እንገናኝ። GPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት ላይ የሚኖሯችሁን ጥያቄዎች ይዛችሁ ኑ። የምትፈልጉትን መልስ በLIVE እንወያይበታለን። 4:00 LT — ማታ TikTok LIVE — Havan Academy

4 ቀናት ተማርን። ዛሬ ግን እውቀታችንን ወደ ተግባር እናስገባለን። ጥያቄዎች፣ challenges እና የFreshman ሕይወት ሁኔታዎች ይጠብቃችኋል። Are you ready for the Challenge
4 ቀናት ተማርን። ዛሬ ግን እውቀታችንን ወደ ተግባር እናስገባለን። ጥያቄዎች፣ challenges እና የFreshman ሕይወት ሁኔታዎች ይጠብቃችኋል። Are you ready for the Challenge Arena? ዛሬ 2:00 LT — Live ላይ እንገናኝ። Join: @freshmanbootcamp

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቅበላ ላገኛችሁ በሙሉ የመመዝገቢያ ይለፍ ቁጥር (Password) በፖርታል (www.portal.aau.edu.et)  እንድትከታተሉ በትሕትና እንገልፃለን

Day 4 Live Session ተጀምሯል 🔥 ገባ ገባ በሉ !!!!👇👇 https://t.me/havanacademyofficial?livestream=2966588e32ce22c2f4
Day 4 Live Session ተጀምሯል 🔥 ገባ ገባ በሉ !!!!👇👇 https://t.me/havanacademyofficial?livestream=2966588e32ce22c2f4

ዛሬ ለLive ዝግጁ ናችሁ? የተማሪ ህይወት ብዙ ማጥናት ብቻ አይደለም፤ በትክክለኛው መንገድ ማጥናት ነው። ዛሬ በLive ላይ እንዴት በSmart መንገድ ማጥናት፣ Active Recall፣ Spaced
ዛሬ ለLive ዝግጁ ናችሁ? የተማሪ ህይወት ብዙ ማጥናት ብቻ አይደለም፤ በትክክለኛው መንገድ ማጥናት ነው። ዛሬ በLive ላይ እንዴት በSmart መንገድ ማጥናት፣ Active Recall፣ Spaced Repetition፣ ውጤታማ ኖት መያዝ፣ ለLecture መዘጋጀትና ከLecture በኋላ መለማመድ፣ Procrastinationን ማስወገድ እና AI/Technologyን ለጥናት በአግባቡ መጠቀምን እንወያያለን። እስከዛሬ የምታጠኑበት መንገድ በቂ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? Let’s see if you’re ready. ዛሬ በLive እንገናኝ።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ ዓመት አዲስ ተማሪዎች ጥሪ እና የተግባር መርሃ-ግብር ለ2017 ዓ.ም (በደብዳቤው ላይ 2019 ዓ.ም ተብሎ ለተጠቀሰው) የትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው መርሃ-ግብር ለመማር እድል ላገኛችሁ የ1ኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ማስታወቂያ። 1. የሪፖርት እና የምዝገባ መርሃ-ግብር ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ ተማሪዎች፡ የሪፖርት ማድረጊያ ቀን፡ መስከረም 06 እና 07 ቀን ቦታ፡ በተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ የአዲስ አበባ ነዋሪ ለሆኑ ተማሪዎች፡ የሪፖርት ማድረጊያ ቀን፡ መስከረም 07 ቀን ቦታ፡ በተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ የአጠቃላይ ገለጻ (Orientation) ቀን፡ መስከረም 08 ቀን (ለሁሉም ተማሪዎች) የትምህርት ኮርሶች ምዝገባ እና የትምህርት መጀመሪያ፡ መስከረም 11 ቀን 2. ወደ ካምፓስ ሲመጡ መያዝ የሚገባቸው አስፈላጊ ነገሮች የትምህርት ማስረጃዎች፡ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት (ዋናው እና ፎቶ ኮፒ) 4 ጉርድ ፎቶግራፎች የመኝታ እና የግል ቁሳቁሶች (የማደሪያ ክፍል/Dormitory ለተፈቀደላቸው)፡ ብርድ ልብስ እና አንሶላ የስፖርት ትጥቅ 3. የማደሪያ ክፍል (Dormitory) ምደባን ማወቅ ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን የመኝታ ክፍል ማወቅ የምትችሉት የመግቢያ ፈተና ቁጥራችሁን (UGA2019...) በመጠቀም ከታች ባለው ሊንክ በኩል ነው፡ የዶርም ምደባ ማወቂያ ሊንክ፡ https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DormitoryPlacement 4. የትራንስፖርት አገልግሎት በመስከረም 06 እና 07 ቀን ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲው በተጠቀሱት ቀናት ከተማ ውስጥ በሚገኙ ዋና ዋና የትራንስፖርት መነሻዎች ወደየካምፓሶቹ የሚያደርስ የትራንስፖርት አገልግሎት ያዘጋጃል፡ የአውቶቡስ መያዣዎች፡ መርካቶ አውቶቡስ ተራ፣ ሰላም በረ፣ አቃቂ የመኪና እና የባቡር ጣቢያዎች፡ አስኮ የመኪና መቆሚያ የአየር መንገድ፡ ቦሌ የሀገር ውስጥ አውሮፕላን ማረፊያ ስለ ተማሪዎች መግቢያ፣ ስለምዝገባ ሂደት ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ፡ የአዲስ ተማሪዎች መረጃ ፖርታል፡ https://portal.aau.edu.et/NewStudents/Welcome የዩኒቨርሲቲው ኦፊሴላዊ ድህረ-ገጽ፡ www.aau.edu.et

በብቃት ማጥናት ዩኒቨርሲቲ ስንገባ የምናጠናው ትምህርት ብዙ ይሆናል። ስለዚህ ረጅም ሰዓት መቀመጥ ብቻ ሳይሆን፣ ጊዜያችንን በአግባቡ ተጠቅመን በትክክል ማጥናት አስፈላጊ ነው። ለምሳሌ፣ ከlecture
በብቃት ማጥናት ዩኒቨርሲቲ ስንገባ የምናጠናው ትምህርት ብዙ ይሆናል። ስለዚህ ረጅም ሰዓት መቀመጥ ብቻ ሳይሆን፣ ጊዜያችንን በአግባቡ ተጠቅመን በትክክል ማጥናት አስፈላጊ ነው። ለምሳሌ፣ ከlecture በፊት ርዕሱን በአጭሩ ማየት በክፍል ውስጥ ለሚቀርበው ትምህርት እንድንዘጋጅ ይረዳናል። በlecture ጊዜ ደግሞ ሁሉንም ነገር ለመጻፍ ከመሞከር ይልቅ ዋና ዋና ነጥቦችን መያዝ ይሻላል። ከlecture በኋላ ያጠናነውን መጽሐፉን ዘግተን ራሳችንን በመጠየቅ ማስታወስ እንችላለን። ይህ Active Recall ይባላል። እንዲሁም አንድን ትምህርት አንድ ጊዜ ብቻ ከማጥናት ይልቅ በተለያዩ ቀናት ተመልሰን ማየት ትምህርቱን በአእምሯችን እንዲጸና ያግዛል። ይህም Spaced Repetition ነው። በተጨማሪም የምናጠናበትን ጊዜ አስቀድመን ማቀድ እና ለእረፍትም ጊዜ መመደብ ጠቃሚ ነው። ስልካችንን ወይም AI መሳሪያዎችንም በትክክል ከተጠቀምን ለማብራራት፣ ለመለማመድ እና ለመድገም ሊረዱን ይችላሉ። በአጭሩ፣ ጥሩ ውጤት ለማግኘት ብዙ ሰዓት ማጥናት ብቻ አይበቃም፤ በትክክለኛ ዘዴ እና በተደራጀ መንገድ ማጥናት ያስፈልጋል።

Class Representative መሆን እፈልጋለሁ ብላችሁ react ያደረጋችሁ ተማሪዎች፣ ይህ እድላችሁ ነው። የክፍላችሁ ተወካይ ሆናችሁ መምራት፣ ከተማሪዎች ጋር በተሻለ መልኩ መግባባት እና ሃላፊነ
Class Representative መሆን እፈልጋለሁ ብላችሁ react ያደረጋችሁ ተማሪዎች፣ ይህ እድላችሁ ነው። የክፍላችሁ ተወካይ ሆናችሁ መምራት፣ ከተማሪዎች ጋር በተሻለ መልኩ መግባባት እና ሃላፊነታችሁን በትክክል መወጣት ከፈለጋችሁ፣ Havan የClass Representative Training በነፃ አዘጋጅቷል። በስልጠናው የተወካይነት ሃላፊነት፣ የአመራር ችሎታ እና ከክፍላችሁ ተማሪዎች ጋር ውጤታማ መስራትን ትማራላችሁ። ተወካይ ለመሆን ከፈለጋችሁ Form ሞልታችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ። Form link: https://forms.gle/fHQVP4XwvB2jZEiz6

Freshman Bootcamp – Day 4 “Smart Study” ማለት ብዙ ሰዓት ማጥናት ብቻ አይደለም። በትክክለኛ ዘዴ ማጥናት ነው። በዛሬው ቆይታችን የዩኒቨርሲቲ ትምህርቶቻችሁን በተሻለ መንገድ እ
Freshman Bootcamp – Day 4 “Smart Study” ማለት ብዙ ሰዓት ማጥናት ብቻ አይደለም። በትክክለኛ ዘዴ ማጥናት ነው። በዛሬው ቆይታችን የዩኒቨርሲቲ ትምህርቶቻችሁን በተሻለ መንገድ እንዴት ማጥናት እንደምትችሉ እንነጋገራለን። • የዩኒቨርሲቲ ትምህርትን በትክክል ማጥናት • Active Recall እና Spaced Repetition • ውጤታማ ኖት መያዝ • አስቸጋሪ ምዕራፎችን መረዳት • ከLecture በፊትና በኋላ መዘጋጀት • የተለያዩ ኮርሶችን በተለያየ ዘዴ ማጥናት • Procrastinationን ማስወገድ • እውነተኛ እና የሚተገበር የጥናት ሰሌዳ መገንባት • Technology/AIን በኃላፊነት ለጥናት መጠቀም ዛሬ ስለ “ብዙ ማጥናት” ሳይሆን “በብልሃት ማጥናት” እንማራለን። Freshman Bootcamp – Day 4 ዝግጁ ናችሁ?