NLS - 2026
کانال بسته
ብሔራዊ የመሪዎች ጉባኤ (National Leadership Summit - NLS) በኢቫሱ በየዓመቱ የሚዘጋጅ ሀገር አቀፍ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ ነው። ይህ የቴሌግራም ቻናል ለፕሮግራሙ ተሳታፊዎች አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን የምንለዋወጥበት ይሆናል።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
909
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
909
ሆሳዕና የምትሄዱ ልጆች የዛሬ ማታ ፕሮግራም ካለቀ በኋላ በSms መልዕክት ሙሉ ስማችሁንና ስልክ ቁጥራችሁን በመላክ እንድትመዘገቡ ይሁን።
ዋጋ=1100 ብር
መኪናው የሚወጣው አርብ ሌሊት 10:00-10:30 ለቅዳሜ አጥብያ
0964081298
Telegram=@markbire98
909
ትላንት እና ዛሬ NIV Bible ከወሰዳችሁ ተማሪዎች መካከል በ Transfer ብሩን ሳታስገቡ የወሰዳችሁ 6 ተማሪዎች አላችሁ። በአስቸኳይ ከስር በተቀመጡ ስልኮች ደውላችሁ ብሩን እንድታስገቡ በጥብቅ እናሳስባለን።
1 , 0900123302
2 , 095 761 0974
909
please share this on entire NLS Telegram page
https://youtube.com/playlist?list=PLTtnKfxCE_kw&si=CB4ZuVS0kYXT-SYT
909
please share this on entire NLS Telegram page
https://youtube.com/playlist?list=PLTtnKfxCE_kw&si=CB4ZuVS0kYXT-SYT
909
የነገ ምግብ አስናጋጆ
Breakfast- 35,36,37,38, 39
Lunch- 40,41,42,43,44,45
Diner- 46,47,48,49,50,51
ናችሁ።
======================
#Hope_Of_The_Kingdom
#የመንግስቱ_ተስፋ
#NLS_2026
909
ሴቶች ዶርም አካባቢ የጠፋው ስልክ ስለተገኘ ምልክት ተናግራችሁ ፕሮግራም ሰዓት ከ አብርሐም (staff) እጅ መውሰድ ትችላላችሁ።
0916097915
