➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
رفتن به کانال در Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
969
مشترکین
+1424 ساعت
+1787 روز
+55630 روز
آرشیو پست ها
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة ولأخوات كيف حالكم
ኑ እስኪ ሙራጂአ እናድርግ
ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
አድሚኖች ፈጠን እያላችሁ እንፍታማ
👇
በሌላ ቻናልና ግሩፕ ሙጧለዓ ላይ ያላችሁ ወንድም እህቶቾ ቶሎ ወደ ጦሳ
ኡስታዞችም አሁን ግቡ በኋላ ለመፍታት አይመችም
ዛሬ ሀጃችንን ወደጉን ብለን ጊዜ እንስጥ
🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 4️⃣7️⃣:09ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 1️⃣9️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
Repost from N/a
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
========================.==
💫ውድ የዲን እህትና ወንድሞች! የአላህ ሰላምና እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን።
==========================
💫አላህ ግዴታ ያደረገብንን ሶላት በሥርዓትና በትክክል ለመስገድ፣ እንዲሁም የሶላታችንን መስፈርቶች (ሸሩጥ)፣ ማዕዘናት (አርካን) እና ግዴታዎች (ዋጂባት) በደንብ ለመረዳት የሚረዳን አዲስ ደርስ ልንጀምር መሆናችንን በደስታ እንገልጻለን።
💫 የኪታቡ ስም፦ ሸሩጡ ሶላት ወዋጂባቱሃ ወአርካኑሃ (شروط الصلاة وواجباتها وأركانها)
💫 የ ሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ቢን አብደልወሃብ (ረሂመሁላህ)
የሚጀምርበት ቀን፦ ዛሬ ዕለተ ማክሰኞ
የሚሰጥበት ሰዓት፦
በሳኡድ===9፡00
በኢማራት==10፡00
በኢትዮ ===3፡00
==========================
مَنْ يُرِدِ اللهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ
አላህ መልካም ነገርን የሻለትን ሰው የዲን ግንዛቤን (ፈህምን) ይሰጠዋል። — [ቡኻሪና ሙስሊም]
===========================
💫እውቀትን መፈለግ በሁላችንም ላይ ግዴታ ነውና እርሶም ተሳትፈው የዲን እውቀትዎን ያዳብሩ፤ ለሌሎችም በማጋራት የኸይር ሥራ ተጋሪ ይሁኑ!
ባረከሏሁ ፊኩም!!
https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP
https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة ولأخوات كيف حالكم
ኑ እስኪ ሙራጂአ እናድርግ
ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች
