مدرسة الإصلاح
رفتن به کانال در Telegram
የሰለፍዪች ቻናል ውጭህ ብቻ ሳይሆን ውስጥህም ሰለፍይ ይሁን በስመ ሰለፍይ አገር አጥፊ አትሁን ! https://t.me/AWz2_hSOOVMyZTFk
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
279
مشترکین
+124 ساعت
+27 روز
+530 روز
آرشیو پست ها
«ጊዜ ውድ ስጦታ ነው፣ከሱ የሄደው አይመለስም»
»ብልህ ሰው ማለት፦ በጊዜው የሚጠቀም እና ጊዜውን ከማባከን የሚጠነቀቅ ነው።
الشيخ: عبد الرزاق البدرለተዉሒድ የቆምሽ ዘበኛ እንጅ ለማበላሸት የተጠመድሽ ሴረኛ አትሁኒ ጊዜ ዉድ ስጦታ ነዉ ተጠቀሚበት በምን ጉዳይ ስራ መፍታት እዳለብሽ እወቂ በማይጠቅምሽ ነገር ስራ ፈት አትሁኒ... 🍂 ╭┈──𝑗𝑜𝑖𝑛───── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰┈➤ https://t.me/menhaji_selefiya1 https://t.me/AWz2_hSOOVMyZTFk
🌲 አስደሳች ዜና بشرى سارة🌲
እነሆ ዛሬ እሁድ መስከረም 10/1/2019 የእህታችን ረህማ ብላል እና የወንድማችን ምፍታህ ወርቁ ሞቅ ደመቅ ያለ የሰርግ ፕሮግራም በታላለቅ መሻይኾች እና ኡስታዞች ደምቅ እናተን በመጠባበቅ ላይ ነው
ተጋባዥ መሻእኾችና ኡስታዞች
1 ታላቁ ሸይኽ አብድልሀሚድ ከለተሞ ( ሀፍዘሁላህ)
2 ሸይኽ መህቡብ ከሳንኩራ( ሀፍዘሁላህ)
3 መሀመድ ሰልማን ከሃራ (ሀፍዘሁላህ)
4 ኡስታ አቡ ፋሩቅ ከቅበት (ሀፍዘሁላህ)
5 ኡስታዝ አቡ መስዑድ (ሀፍዘሁላህ ) ከወራቤ
6 ወንድም አቡ መርየም ከወራቤ
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
እና ሌላም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ሁላቹም ሼር አድርጋቹሁ በግዜ እንዲትገኙ በአክብሮት ጠርታናቹሃል ። በዚህ እንቁ ፕሮግራ እንኳን መቅራት መርፈድ ያስቆጫል።
ሰርግ ስለሆነ በርቼውንም አለህ እንዲወፍቃቹህ ነይቱ ላጤዎች እሺ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️🌿
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Click the link to join us! https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0i0mjcdcmtxchuyb%3Fentry_type%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=copy_link
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ፕሮግራሙ የምጀምርበት ሰአት
በእት 3:00🇪🇹
በሳውዲ 9:00🇸🇦
በዱባይ 10:00🇵🇸
ላልሰማው አሰሙ
🎙ኡስታዝ በህረድን ሀፊዘሁሏህ
ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ሀላባ ላይ ሂዶ ፊትናን አሰራጭቷል በሚሉ ሰዎች ላይ በቂ የሆነ ብዥታን የሚያነሳ መልስ ከሀላባ ኡስታዞች
🎙በኡስታዝ በህረድን ሀፊዘሁሏህ ሀላባأهل مكة أدرى بشعابه ነው እና ነገሩ ይደመጥ https://t.me/Menhajeaselefya
🛑ለሸኽ ሁሴን የተሰጠ መልስ
🎤ሸኹና ሸኽ ሁሴን ከረም ሀፊዘሁሏህ
ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከዳዕዋ እና ደርስ ያባረሩኝ ወጣቱን ስለያዝኩባቸው ነው ብሎ ዋሽቷል
ብለው በተናገሩትላይ ከራሳቸው ድምፅ ጋር በማድረግ የተሰጠ መልስ
🎙በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህሀቂቃ በዚህ ጉዳይ አሏህን እንፍራ ጉዳዩን መሻይኮች መጥተው እስከሚያዩት ድረስ እኛ ሶብረን እንጠብቅ ፊትናን ለማጥበብ እጅ ለማስፋት የምንሞክር ሰዎች አሏህን እንፍራ ካንድጎን ሰምተን ለመፍረድ አንቸኩል በተለይ በተለይ ጉዳዩን ጠለቅ ብለን የማናቅ ሰዎች እንታገስ ባረከሏሁፊኩም ضَرَبَنِي وَبَكَىٰ، سَبَقَنِي وَاشْتَكَىٰ ነው እና ነገሩ በደንብ አድምጡት ✍️አቡ ቀመርያ https://t.me/Menhajeaselefya
Repost from Abu Hessan - አቡ ሐሳን - قناة أبي حسان
🛑 የተተፋ ምራቅ ተመልሶ አይዋጥም።
✅ የሆነ ሰው ዑመር ኢበኑ ዘ'ር ን ሰደበው። ዑመር ኢብኑ ዘርም እንዲህ አለ፦ "አንተ ሆይ! እኛን በመሳደብ አትስመጥ፤ ለእርቅም ቦታን አስቀምጥ። (ጨርሰህ አታውራ)..
↘️ እኛ በእኛ ላይ አ'ሏህን ያመፀን በሱ ላይ አ'ሏህን ከመታዘዝ የበለጠ አንመልስለትም። (ግፎን በአፀፉ አንመልስም)።"
📚 ሒልየቱል-አውሊያእ (5/113)
🟠አ'ሏህ ብሎት የሆነ ቀን ሊመጣ ይችላልና ምናለ ባልተናገርኩ፣ ምናለ ባልፃፍኩ፣ ምናለ ምናለ.. ከማለት በፊት የምንተፋውን ንግግር ምንነት እንወቅ።
🤲 መቻሉን ይሰጥን እንግዲህ 🤲
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
📍አድስና ትኩስ ወሳኝ ምክር
ርዕስ"✅
ለመጭው እና ለቀጣዩ አለም ስንቅ ማዘጋጀት
➮በቢዳዓ ባልተቤቶች ላይ ጠንካራ መሆን አለብን ተክፊርን ሀጃዊራን ኢኽዋኖችን መጠንቀቅና ማስጠንቀቅ እንዳለብን👌
✅አጭር ወሳኝ ምክር
🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን
{ሀፊዘሁሏህ}
♻️ሁሌም ሀሙስ ኸሚስ ሳምታውይና ተከታታይ የዳዕዋ ፕሮግራም ደማቅ ምሽት ላይ የተቀዳ ወቅታውይ ምክር ለአቅል ባልተቤቶች
🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ ላይ
🗓መስከረም ቀን/7/1/2019/ሀሙስ ደማቅ ምሽት
➷➷➷
https://t.me/hussenhas
📍አድስና ትኩስ ወሳኝ ምክር
ርዕስ"✅
የሱና ሰዎች መለያና መታወቅያ መገለጫ አላቸው
➢የሱና ሰዎች እውቀታቸውን ከቁርዓንና ከሀድስ በቀደምቶች ግዛቤና አረዳድ ይረዳሉ
➢ለአላህ ብለው መጠላት ያለበትን አካል መጥላትና ለአላህ ብሎ መውደድ ላይ ያተኩራሉ
➢ሀቅን ሳንደብቅ መናገር አለብን ሀቅን ተናግረህ ከመሸብህ መደር አለብህ
⚙በውስጡ መሳጭና በጣም ገሳጭ ምክር ተካቶበታል የሱና ሰዎች መገላጫ መታወቂያ መለያ ባህሪቸው ተብራርቶበታል ተወስቷል
🎙በኡስታዝ ኑራድስ ሙሐመድ
{ሀፊዘሁሏህ}
♻️ሁሌም ሀሙስ ኸሚስ ሳምታውይና ተከታታይ የዳዕዋ ፕሮግራም ደማቅ ምሽት ላይ የተቀዳ ወቅታውይ ምክር ለአቅል ባልተቤቶች
🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ ላይ
🗓መስከረም ቀን/7/1/2019/ሀሙስ ደማቅ ምሽት
➷➷➷
https://t.me/hussenhas
🔴ቀጥታ ስርጭት ሳምታዊ ዳዕዋችን
ተጀምሯል
╰┈➢ ገ
╰┈➢ ባ
╰┈➢ገ
╰┈➢ ባ
╰┈➢ በሉ
🎙ኡስታዝ ኑራድስ
{ሀፊዘሁላሁ}
╰┈➢ ገባ ገባ ገባ በሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Menhajeaselefya
👉ሰበር አኽባር በከረም በር ‼️
↪️ማስታወቂያ↩️
➮ለሴቶች
♻️ሁሌም ማክሰኞ ሳምንታውይና ተከታታይ የሴቶች የዳዕዋ ፕሮግራም ከዚህ በፊት የነበረ መሆኑ ይታወቃል ስለሆነም ማክሰኞ የሴቶችን የቂርአትን ሰአት ላለማስተጓጎል ሲባል ማክሰኞ የሴቶች የዳዕዋ ፕሮግራም ወደ ጅሙዓ ከአሱር ሰአት ቦኋላ እነሆ ከዛሬ ጀምሮ የተቀየረና የተዛወረ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን
✅ዛሬ ጁሙዓ ከአሱር ሶላት ቦኋላ የሴቶች የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለ በተባለው ቦታና ሰአት በተለመደው ወቅት በመገኘት የዳዕዋው ተጠቃሚና ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል
💺የዛሬው ተጋባዥ የክብር እንግዳችን
🎙ኡስታዝ ኑራድስ ሙሀመድ
{ሀፊዘሁሏሁ}
🕌መስጅደ አቡበክር ሀራ ውላጋ
🗓መስከረም ቀን/8/1/2019/ዛሬ ጁሙዓ ከአሱር ሶላት ቦኋላ ቢኢዝኒላህ ይጀመራል
➷➷➷
https://t.me/hussenhas
