የአኺራ ተጓዦች☁️
رفتن به کانال در Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
978
مشترکین
+724 ساعت
+367 روز
+15630 روز
آرشیو پست ها
978
አሳ ከውሀ ውስጥ ወጥቶ መኖር እንደማይችለው ሁሉ እኛም ከአላህ ርቀን እውነተኛ ህይወትና ደስታ ማግኘት አንችልም።
የልብ ምግብ ዚክር ነው የነብስ ብርሀን ቁርዐን ነው የህይወት መንገድ ደግሞ አላህን መታዘዝ ነው።
﴿الا بذكر الله تطمئن القلوب﴾
እነሆ!ልቦች የሚረጋጉት አላህን በማስታወስ ብቻ ነው።
@nesihetulinisa
978
ህይወታችን ውስጥ ገብተው መውጣታቸው ፈተና እንጂ እድል አልነበረም
ፈተናውን በአላህ እገዛ አልፈነዋል💪🙌 ምናልባት አላህ ለኛ ያለውን መልካም ነገር በቅርቡ ይወፍቀናል
ተስፓ አንቆርጥም ✊ hhhh
@nesihetulinisa
978
Repost from ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
[አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላግዎች]
◈ቁርአን ነዘር(በማየት)
◈ቁርአን ህፊዝ
◈ቁርአን ሙራጃአ
◈እና ኪታቦችን በተለይም የአቂዳ ኪታቦች መቅራት የሚትፈልጉ
በዚህ አናግሩኝ
⤵️ ⤵️ ⤵️
▶@Managero1
978
﴿قال الشيخ عبد الحميد اللتمي حفظه الله تعالی✿ زينه السماء نجومها وزينه الارض طالبه العلم✔﴾
አሸይኽ አብዱልሀሚድ አል_ለተሚ ሀፊዘሁሏህ እንዲህ አሉ🫴የሰማይ ጌጦች ከዋክብት ናቸው የምድር ጌጦች ደግሞ ደረሳዎች(ኢልም ፈላጊዎች)ናቸው።
@nesihetulinisa
978
فاذا جهلت المرا
🤏 اتعبت الزوج
🤏وافسدت الاولاد
🤏 واهلكت الامرة
ሴት ልጅ ካላወቀች (ኢልም) ከሌላት
👇
ባሏን ታደክማለች 🤏
ልጆቿን ታበላሻለች 🤏
ሀገር ታጠፋለች 🤏
ከዚህ ሰላም ለመሆን ደግሞ እውቀት የሚሰጥበትን ቦታ ከስር ከስር መሄድ ያረብ ከዚህስ ነጃ በለን
@nesihetulinisa
978
اعظم لذائذ🤌🏻 الدنيا امران 🤏 الصلاه
🤏 والعلم
واعظم العلم القران🙌 هذه اعظم لذائذي العبادات بل هي اعظم لذائذ الدنيا فمن فتح عليه فيهما فانه السعير🙌
በዱንያ ውስጥ ካሉ ደስታዎች ውስጥ የላቁ ሁለት ነገሮች ሰላት እና👉ኢልም ናቸው።
ከሁሉም ደስታዎች ውስጥ የላቀው ሰላት ነው
ከሁሉም እውቀቶች የላቀው ደግሞ የቁርአን እውቀት ነው።...........አላህ ለነዚህ ሁለት ነገሮች ልቡን የከፈተለት ሰው እሱ እውነትም ደስተኛና የተሳካለት ሰው ነው።አላህ ለእነዚህ ሁለት ነገራቶች ልባችንን ይክፈትልን🤲
✍by_A.N
@nesihetulinisa
978
ملاحظه📌
صلاه الجمعه لست واجبه علی المراه, وانما تصلي صلاه الظهر في بيتها.واذا حضرت المسجد فعليها الالتزام بالحجاب الشرعي والادابه الاسلاميه
ተግባባን🤝
✍by_A.N
@nesihetulinisa
978
﴿ان الله وملائكته يصلون على النبي يا ايها الذين امنوا صلوا عليه وسلموا تسليما﴾
مُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺ
ዛሬ ጁመኣ ነው ሰለዋትን እናብዛ
@nesihetulinisa
978
🌸ደስታሽ ደስታዬ ነው ፈገግታሽ ልቤን ያረጋጋል።አላህ ሁሌም ደስታሽን ያብዛልሽ የምታስቢውን እንዳለ አላህ ይስጥሽ።ልብሽንም በሰላምና በበረካ ይሙላው🤲
say amin this du`ah for you🫵
🌸سعادتك هي سعادتي ابتسامتك تطمئن قلبي اسال الله يدوم عليك فرحه ويملا قلبك بالساكنه والبركه🤲
✍by_A.N
@nesihetulinisa
978
كسروني💔
ሰበሩኝ ስትይ እንዳልሰማ ሰዎች ጎዱኝ ስትይ እንዳላይ የውስጥሽን ህመም ላያውቁ ይችላሉ።ስትሰበሪ ስትጎጂ ማንም ያላየውን አላህ ያያል።ስሞታሽን(ችግርሽን)ለሱ ☝️ተናገሪ ከዛማ ከሰባት ሰማይ ከዐርሽ በላይ ያለው ጌታ ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል።
✍by_A.N
@nesihetulinisa
978
🌸📜يا اختي اطلبي العلم فان العلم نور القلب وبه يحسن ايمانك ويحسن قلبك وكل كلامه تتعلمينها ابتغاء وجه الله فهي لك اجرا وثواب🌸
🌸📜እህቴ ሆይ ኢልምን ፈልጊ እውቀት የልብ ብርሀን ነው።በእውቀት ኢማንሽ ይጠነክራል፣ባህሪሽም ይሻሻላል።ለአላህ ብለሽ የምትማሪው እያንዳንዱ ቃል ለአንቺ ምንዳ ነው።
✍by_A.N
@nesihetulinisa
978
الحمد لله الذي جعل الحياء زينه الايمان وجعله خلقا من اخلاق الانبياء الصالحين والصلاه والسلام على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم اما بعد اوصيكما اخواتي ونفسي بتقوى الله فان تقوى الله وصيه الله للاولين والاخرين اخواتي في الله ان موضوعنا اليوم هوخلقا عظيما من اعظم اخلاق الاسلام الا هو الحياء
الحياء زينه الايمان ونور القلب ودليل على كمال الايمان وقد قال {رسول الله صلى الله عليه وسلم الحياء شعبه من الايمان }وايضا وقال {رسول الله صلى الله عليه وسلم ان لكل دين خلقه وخلق الاسلام الحياء} اخواتي المسلمين الحياء ليس في اللباس فقط بل هو حياء القلب, والعين ,واللسان ,والافعال 👍والمراه الحقيقيه تغض بصرها ,وتحفظ لسانها ,وتتجنب ما يغضب الله, والتلزيم بالحجاب الشرعي ,ابتغاء مرضاه الله
ومن اعظم ما يعين على الحياء
🤏 مراقبه الله في السر والعين
🤏والصحابه الصالحين
🤏الحرص على علم نافع
🤏 الدعاء بالثبات والهدايه
اللهم ارزق نساء المسلمين الحياء والعافيه والطهاره والثبات على دينك وجعلنا من عبادك الصالحين اللهم اعطنا الثبات على طاعتك🤲
✍by_A.N
@nesihetulinisa
