fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

رفتن به کانال در Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
980
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+437 روز
+17230 روز
آرشیو پست ها
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 ጥዋት አዲስ እድል ነው ትናንት ያለፈውን ትተሽ ዛሬን በአላህ ተስፋ ጀምሪ ሰላትሽን በወቅቱ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 ጥዋት አዲስ እድል ነው ትናንት ያለፈውን ትተሽ ዛሬን በአላህ ተስፋ ጀምሪ ሰላትሽን በወቅቱና በአግባቡ ስገጂ፣ቁርአንን አንብቢ፣ዚክርን አብዢ ቀንሽ በበረካ እና በሰላም ይሞላል @nesihetulinisa

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🤌🫴🎧 @nesihetulinisa

ፈገግ እያልሽ የገባሽበት Realtion አንድ ቀን መቼም ፈሶ የማይደርቅ እንባን ይወፍቅሻል ተጠንቀቂ🙌 @nesihetulinisa

🤌нαℓαℓ ιѕ тнє вєѕт ትዳር በኢስላም ትልቅ ኢባዳ ነው።የወንድና የሴትን ግንኙነት ሃላል የሚያደርግ መንገድ ነው።ቤተሰብን የሚመሰርትና የሚያጠናክር ነው። መልካም ትዳር ከሚቆሙባቸው መሰረቶች
🤌нαℓαℓ ιѕ тнє вєѕт ትዳር በኢስላም ትልቅ ኢባዳ ነው።የወንድና የሴትን ግንኙነት ሃላል የሚያደርግ መንገድ ነው።ቤተሰብን የሚመሰርትና የሚያጠናክር ነው። መልካም ትዳር ከሚቆሙባቸው መሰረቶች ውስጥ 👇👇👇 🌸ተቅዋ(አላህን መፍራት) 🌸 እርስ በእርስ መከባበር እና መተማመን 🌸ትዕግስት 🌸መልካም ንግግር 🌸 ይቅርታ መደራረግ እህቶቼ ወንድሞቼ ትዳር ሁልጊዜ የደስታ ብቻ አይደለም ፈተናም ሚኖረዋል። ነገር ግን ባልና ሚስት አላህን በመፍራት በመታገስ እና በመግባባት ቤታቸውን የሰላምና የበረካ ሊያደርጉት ይችላሉ። አላህ የሰላማዊ ትዳር ባለቤት ያድርጋችሁ እሺ🙌 @yeselefochteketay

القاریء عمر بن ضیا الدی افضل القاریء عندی🤌🤌 صلوا على حبيبكم مُحَمَّد ﷺ صلوا على شفيعكم مُحَمَّد ﷺ صلوا على نبيكم مُحَمَّد ﷺ مُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺمُحَمَّد ﷺ @nesihetulinisa

ኒቃብ የምለብሰው ሰዎችን ለማስደነቅ ወይም ለማስቸገር አይደለም።ለአላህ ብዬ የመረጥኩት ነገር ነው።ሰዎች ምን አሉ ብዬ አልኖርም የሚያየኝ አላህ ነው። በሰው ፍርድ ሳይሆን በመልካም ባህሪና በአክብሮት
ኒቃብ የምለብሰው ሰዎችን ለማስደነቅ ወይም ለማስቸገር አይደለም።ለአላህ ብዬ የመረጥኩት ነገር ነው።ሰዎች ምን አሉ ብዬ አልኖርም የሚያየኝ አላህ ነው። በሰው ፍርድ ሳይሆን በመልካም ባህሪና በአክብሮት መኖርን መርጣለሁ። (በአንድ) ሰው ምክንያት ኒቃብን አትናገሩ እሱ ከጌታችን ከሰባት ሰማይ ከዐርሽ በላይ ለኛ ለሴቶች የተደነገገልን ህግ ነው🙌 @nesihetulinisa

ከቀልብ🫴🫀 ወደ ቀልብ🫴🫀 @nesihetulinisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 ንጋት (ጠዋት )ሲመጣ አላህ ለባሮቹ አዲስ እድል ይሰጣቸዋል።ጥበበኛ የሆነ ሰው ይህንን ቀን
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 ንጋት (ጠዋት )ሲመጣ አላህ ለባሮቹ አዲስ እድል ይሰጣቸዋል።ጥበበኛ የሆነ ሰው ይህንን ቀን በታዛዥነት ይጀምራል🙌
@nesihetulinisa

🧶ይህች የ አማርኛ ግጥም በጣም ስለተመቸችኝ ሁሌ በስልካችን save ተደርጋ እንዲትቀመጥ አስቤ በ pdf ቀይሬ አጋሯኋችሁ t.me/abduselam_addalochy11

ዝም ብቻ🙌 አንዳንድ ጊዜ የተሰበረ ልብ የሚያስፈልገው መልስ ሳይሆን ወደ አላህ የሚመለስበት ፀጥታ ነው። ዝም ብለን አላህን እንጥራ🙌 ለማንም መናገር ያቃተንን ህመም ለእርሱ እንንገረው እንባችንን
ዝም ብቻ🙌 አንዳንድ ጊዜ የተሰበረ ልብ የሚያስፈልገው መልስ ሳይሆን ወደ አላህ የሚመለስበት ፀጥታ ነው። ዝም ብለን አላህን እንጥራ🙌 ለማንም መናገር ያቃተንን ህመም ለእርሱ እንንገረው እንባችንን የሚያየው ፣ልባችንን የሚረዳው ፣የተሰበረውን የሚፈውሰው እሱ ነው። ደግም የተሰበረ ልብ መጨረሻው ስብራት አይደለም...........................ወደ አላህ ከቀረበ የእምነት ጥንካሬ መጀመሪያ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ዝም ብቻ🙌 @nesihetulinisa

ስንቃችሁን ሰንቁ 🎧 እያስተነተናችሁ አዳምጡ @nesihetulinisa

<<ሴት ልጅን ማሳደግ ማለት በምድር ላይ የፍቅርን አበባ መትከል ማለት ነው። እሷ ደካማ መስላ ልታይ ትችላለች፤ ነገር ግን ቤተሰብን ለመንከባከብና ለመጠበቅ ያላት ጥንካሬና ትዕግስት ከምንም በላይ ግዙፍ ነው። እሷ ውበት ብቻ ሳትሆን የጥበብና የጥንካሬ መፍለቂያም ናት።>>

ወንድ ማለት አባትሽ ሳያይሽ ወጥተሽ ነይ የሚልሽ ሳይሆን አባትሽን አስፈቅዶ ሀላሉ የሚያደርግሽ ነው🙌 ተግባባን🤝 @nesihetulinisa
ወንድ ማለት አባትሽ ሳያይሽ ወጥተሽ ነይ የሚልሽ ሳይሆን አባትሽን አስፈቅዶ ሀላሉ የሚያደርግሽ ነው🙌 ተግባባን🤝 @nesihetulinisa

እናማ አብሽሩ🤝 @nesihetulinisa

ብቸኝነትን ወደንና ፈቅደን አልመረጥነውም፤ ነገር ግን ከአለም ጫጫታና ከውስጥ ስብራት የምናመልጥበት፣ ነፍሳችንም ዝም ብላ የምታርፍበት ብቸኛው መጠለያ እሱ ብቻ ሆኗል።
ብቸኝነትን ወደንና ፈቅደን አልመረጥነውም፤ ነገር ግን ከአለም ጫጫታና ከውስጥ ስብራት የምናመልጥበት፣ ነፍሳችንም ዝም ብላ የምታርፍበት ብቸኛው መጠለያ እሱ ብቻ ሆኗል።  

ሰባሀል ኸይር አህባቢ✋ የጥዋት ስንቅ ለቀልብዎ🫴🤌 @nesihetulinisa

ትዳር ሴት ወንዱን በጅምላ አትወንጅል! — ሺህ ጊዜ ቢከሰት ቢቀር ብዙ ትዳር ብዙ ተግዳሮቶች በብዙው ላይ ቢኖር ብዙ ባውቅ ብሰማ ብዙ ሠው ቢያማርር መቼም በመጥፎ አላይ ይሄን ቅዱስ ነገር ሸሪዓ አሞ
ትዳር ሴት ወንዱን በጅምላ አትወንጅል! — ሺህ ጊዜ ቢከሰት ቢቀር ብዙ ትዳር ብዙ ተግዳሮቶች በብዙው ላይ ቢኖር ብዙ ባውቅ ብሰማ ብዙ ሠው ቢያማርር መቼም በመጥፎ አላይ ይሄን ቅዱስ ነገር ሸሪዓ አሞግሶ ያላቀው በክብር! ሁለቱንም ጥንዶች በጅምላ አልወነጅል ሁሌም ባልና ሚስት አይጣጣም ቢባል አላህ ችሮላቸው አግዟቸውም በእድል ታግለውም አስውበው የፀኑ ሞልተዋል! የሚባለው ሁሉ ስለ ወንድ ሁል ጊዜ ሴትን የማሳደድ እንዳለው አባዜ ልክ እንደሚለክፍ ያችንም ይችንም በውሸት ሴት ሲያሰምጥ ሲያታልል ሁሉንም በወንድ የሚወራው ይሄም ሌላም ሌላም ብቻ ይሄ ሁሉ ሁሉም ላይ አይደለም ስንት ጎበዝ አለ አስተውሎ ሚኖር አስልቶ ሚራመድ ሴትን የሚያከብር ከልቡ ውስጥ ያለ አላማና ፍቅር! ህሜቱ በሁሉም አይቀርም መከራ በሴቷም ላይ አለ ይሄ አይነት ቁንጠራ 👇ሁሏን ይወቅሷታል ሳትለይ ተቆጥራ👇 ምንም ሴት ብትመጥቅ ብትደርስ ጣራ ትዳርም ቢኖራት የሚባል ጠንካራ ጥቅሟን ታሰላለች ሁሌም አነጣጥራ የበለጥ ካገኘች ትሄዳለች ዞራ የሚባል አባባል እንሰማል ሲወራ ይህ غاሊብ እንጅ የለም ሁሏም ጋራ!! ይልቅ ትኖራለች የተለየች ጀግና ስሙ የተጠራ ቢሆንም ገናና አርቲስት ኳስ ተጫዋች መንግስት ባለ ዝና ገንዘብ ቢሰበስብ ቤትና መኪና ብዙ ሠው ቢከበው ቢፈለግ በጠና በወሬ አስማጭ ቢሆን ቢስብ በቁመና ምን ቢባል ቢወራ ያሻው ጉድ ቢከሰት ልቧ ውል ማይል ትዝም የማይላት የዓለም ጫጫታ ፈፅሞ የማይደንቃት ሊገመት የማይችል ሰብዕና ያላት ትኖራች ይቺ በየ አይነት በብዛት ከወንድ የምታስቅ ሞልታለች ልባም ሴት!!! — t.me/Abdurhman_oumer/12443 @nesihetulinisa

ጭንቀቶች ቢበዙም ሁሉም ይወድቃሉ 🙌 ከእኛ የሚጠበቀው ዱዐ እና ሰብር ነው💪 @nesihetulinisa
ጭንቀቶች ቢበዙም ሁሉም ይወድቃሉ 🙌 ከእኛ የሚጠበቀው ዱዐ እና ሰብር ነው💪 @nesihetulinisa

✅ ሚዲያውን አትልቀቁላቸው። — ሐቁ እንዲገለፅ የባጢል ባለቤቶችን በኢንተርኔት ተጋፏቸው። 🎙አል-ኢማም ኢብኑ ዑሠይሚን http://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
✅ ሚዲያውን አትልቀቁላቸው። — ሐቁ እንዲገለፅ የባጢል ባለቤቶችን በኢንተርኔት ተጋፏቸው። 🎙አል-ኢማም ኢብኑ ዑሠይሚን http://t.me/Multeqa_Ahlissuneh