fa
Feedback
የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

رفتن به کانال در Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ - ሴቶች እህቶቻችንን የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
935
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+327 روز
+13830 روز
آرشیو پست ها
پیام ویدیو00:38

﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

የገባው ብቻ👍
የገባው ብቻ👍

➻ሱና ማለት በንግግር ብቻ የሚገለጽ መፈክር ሳይሆን በዕለት ተዕለት ሕይወት፣ በአለባበስ፣ በሥነ-ምግባርና በዒባዳ የሚታይ በተግባር የተረጋገጠ እምነት ነው።

ኢስላምን በትክክል እንድታውቅ ከዑለማዎች ተማር ይሉናል ፈዲለቱ ሸይኽ ፈውዛን(ሀፊዘሁላህ)

سورة مريم || بندر بليلة

ነገ ሀሙስ ነው +አያሙል ቢድዕ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🙌

ቲክቶክ ማየት ከመድረሳ እና ከኢልም ፍለጋ የሚያርቀን ከሆነ፣ ልባችንን ከእሱ ማራቅ እንዳለብን አስታውሳለሁ። ጊዜያችንን በማይጠቅም ነገር ከማጥፋት ይልቅ አንድ አያ ቃል ብንማር፣ አንድ አያ ገጽ ብንቀራ፣ ከአላህ ጋር ያለንን ቅርበት በአንድ ደረጃ ብንጨምር ይሻላል። ዓለም የሚያልፍ ነው፤ የምንማረው ኢልም ግን በልባችን ይቀራል። ስለዚህ ከመድረሳ የሚያርቀንን ነገር ለመተው እንጣር፤ ምክንያቱም የአላህን ውዴታ ከማንኛውም የጥቂት ደቂቃ ደስታ እንደሚበልጥ ስለምናውቅ አይደል👍 @light_of_sunnah

🍂ለሁሉም እየተሰዋን ራሳችንን ቆፍረን ቀበርን..... ለሰው ደስታ እየኖርን የደስታ ጣዕሙ ጠፋብን ታዲያ አንዳንዴ ራስን መውደድ ለምን ጥፋት ይሆናል ለምን❓ @light_of_sunnah

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የማለዳ ቲላዋህ

AnimatedSticker.tgs0.04 KB

​❓ ጥያቄ፦ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በስንት አመታቸው ነው ነብይ የተደረጉት❓ ​👇እባክዎ ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 🔗🚀📥

ቲክቶክ የማንጠቀም ሰዎች ሀቂቃ አላህን እናመስግን አልሀምዱሊላህ ህዝቡ በቲክቶክ በኖ ሄዷልኮ ኢላሂ እዛ ጥግ ላይ👀 say አልሀምዱሊላህ https://t.me/NasihaLishebab

ጀግና ወንድ ልትባል የምትችለው በሽርክ፣በቢድዓ፣በጥመት ላይ ያሉ ሰዎችን የሂዳያ ሰበብ መሆን ስትችል ነው እንጅ አጅነብይ የሆነች ሴት ጋር 24:00 አዘብዝበህ የሷን ልብ ስላሸነፍክ ጀግና ልትባል አትችልም በል እንደውም አንተ የቁም ሬሳ ነህ ። አድርሱልኝ መልክቴ ለአንተም 🫵 ነው ወንድሜ ቢመርህም ዋጠው ጀናዛ አንችስ ብትሆኝ ደግ ሁነሻል የራስሽ ስራ ነው ።

ነውኮ ወላሂ🙌
ነውኮ ወላሂ🙌

~አሏህ ያለው ሰው ምን ይጎድለዋል?... ~ምንም። ➻ግን እኛ አሏህ በሚወደው ተግባር ላይ ነን?...

~አሏህ ግዴታቸውን ከምወጡ ሰዎች ያድርገን!.. ➼ተጋበዙልን የጠዋት ስንቅ

በቤተሰብ ጫና የምንጋባ ሰዎች፣ አንዳንዴ ራሳችንን ከማስደሰት ይልቅ ቤተሰቦቻችንን ለማስደሰት ስንል የልባችንን ድምፅ አንሰማም። ትዳር ግን ለአንድ ቀን የሚደረግ ውሳኔ አይደለም፤ የዕድሜ ሙሉ አብሮነት ነው። ሰዎች ዛሬ ይደሰቱ ይሆናል፣ ነገር ግን የነገን ሕይወት እኛ ነን የምንኖረው። ስለዚህ ትዳር በግዴታና በፍርሃት ሳይሆን በመስማማት፣ በመከባበር፣ በመተማመንና አላህን በመፍራት መመስረት ይገባዋል። ቤተሰብን ማክበር ማለት የራስን ሕይወት ያለፈቃድ ለሌሎች መስጠት አይደለም። የትዳር ውሳኔ ሲሆን የልብን ፈቃድ፣ የሰውየውን ባህሪና ዲን በጥንቃቄ ማየት፣ ከዚያም አላህን መለመን ያስፈልጋል። አንድ ቀን ሰዎች የሰጡን ጫና ሊረሱት ይችላሉ፤ እኛ ግን የወሰነውን ሕይወት በየቀኑ እንኖረዋለን። ሁሉም መጥፎ ናቸው እያልኩ አይደለም🙌