196
مشترکین
+124 ساعت
+47 روز
-530 روز
آرشیو پست ها
“#እንኳን ለቡሄ በዓል በደህና አደረሳችሁ🙏!
በሰላም😇 ፣ በፍቅር ❤️፣ በደስታ 😁
ና በበረከት 🎁 #የተሞላ_ይሁንላችሁ።
በየዓመቱ #በጤና እና በደስታ
#እንድያደርሳችሁ እመኛለሁ 🥹 ።
#መልካም_ቡሄ!” 🤗✨
.
#ትናንትና ማታ የሞቱ ሰዎች #ለዛሬ ብዙ እቅድ ነበራቸው...... so አመስግነን ያለውን ሰዓት #በአግባቡ ተጠቅመን እንኑር
መልካም ቀን ❤️
Repost from N/a
ይድረስ ለ.............አይ ሰው ሰውን በሰው መተካት እንዲ ቀለለሽ መጀመሪያሜ አልነበርሽም አሁንም የለሽም መቼም ድጋሜ የማታገኝው ትክክለኛ ሰው ሊሆን ይችላል እንዲ ለመተው የቀለለሽ እስኪ የትጋር እንደምደርሺ እናያለን አንቺ ጎዶሎ ( አይቶ አለመራመድ እግሩን ቢያስነክሰው በማን ጣት ቢያሳሹት እንዴት ይድናል ሰው እሳት ከነደደ አመድ መች ይገዳል ሰው ሁሉ አንደዚ ነው አጥፊውን ይወዳል 🙌 ያን በደሏን እስኪ ቆሜ ልመርቀው መባሉም አይቀር 👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
Repost from خدمات مجازی | افزایش پنل
💰 حساب پی؛ پرداخت آسانتر از همیشه
حساب HesabPay خودت را بساز و از امکانات جدید آن استفاده کن! 🚀
💸 ارسال و دریافت پول
💰 استفاده از کارتهای HesabPay
🪙 پرداخت و خرید آنلاین
💳 پرداخت بلها و شارژ موبایل
🛍 پرداخت در فروشگاهها
✈️ استفاده از خدمات مختلف در یک اپلیکیشن
👇 از لینک دعوت من ثبتنام کن:
⛓ [ https://application.hesab.com/S0D9XCRR ]
⚡️ سریع، آسان برای پرداختهای روزمره در افغانستان و جهان.
40 ልብ ካለው ሰው ጋር እንዴት ነው
ተማምኖ ፍቅር ውስጥ ሚቆየው?🙄
እንደ ጥያቄ ነው?።
💓 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
🪫 ✍ 🔖 ⤴️
ስማኝ ያራዳ ልጅ
ሰአት ጊዜን ያሳያል ጊዜ ደግሞ የሰዎችን እውነተኛ ማንነት ያሳያል.....🤷 😷
እንጀራ ላይ ፀጉር ስናገኝ ይደብረናል ዳቦ ላይ ሲሆን ግን normal ነው አንዳንድ ነገሮች ውስብስብ ናቸው¿
❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️
አዳዴ ብዬ ወሬ ልጀምር እልና ዝም እላለሁ ከመብዛቱ ሳልናገር ይደከመኛል
ለዛ ሲባል ዝምታን መረጥኩ
❤️🩹ㅤ 📝
ወንድ ልጅ 4 ፍቅረኞች እያሉትም አንቺን እንደ ብቸኛዋ እንደሆንሽ እንዲሰማሽ ሊያደርግሽ ይችላል
🤷🏻♀️
ያ ደግሞ ሰይጣን የሰጣቸው ተሰጥኦ ነው፡፡ sis😉
#እሷ: የኔ #ፍቅር ምንድነው ያጠፋክ?
#እኔ : #ድህነት ነው ያጠፋኝ
#እሷ : አይዞህ የኔ #ወንድም😭
