fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

رفتن به کانال در Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
846
مشترکین
-424 ساعت
+267 روز
+14730 روز
آرشیو پست ها
👌ቻናሏን እናሳድጋት 🔺🔺ሸርርርርርር 🔺🔺ሸርርርርርር 🔺🔺ሸርርርርርርር 🔻🔻🔻🔻 🔺🔺https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺🔺https://t.me/abuhuzeyfa123

ቁርአን የልብ ፈዉስ መድሀኒትነዉ ለደረቁ ልቦች ማለስለለሻ

❌❌❌ሊንክ የምትቆርጡ ወንድሞች አላህን ፍሩ 👉https://t.me/abuhuzeyfa123 👉https://t.me/abuhuzeyfa123

⭕️👉ከሙስሊሞች ውስጥ አላህ ካወረደው ሸሪአ ውጭ የሚፋረድ ጣጉት ይሆናልን⁉️ 👌መልስ ከሼኽ👉የአላህ ሸሪአን ትቶ በሰው ሰራሽ ህግ የተፋረደ( በሰው ሰራሽ ህግ የቀየረ) ሙስሊም አይደለም‼️ 🔨طاغوت الحكم مسلم عند أهل الإرجاء والتجهم ❌ሙርጂአዎች ዘንድ ነው ይህ ክፍርር ያለ ካፊር ሙስሊም❌ 👉አህለል ሱናዎች ዘንድ አይደለም‼️ ﴿ أَلَمْ تَرَ إِلَى الَّذِينَ يَزْعُمُونَ أَنَّهُمْ آمَنُوا بِمَا أُنزِلَ إِلَيْكَ وَمَا أُنزِلَ مِن قَبْلِكَ يُرِيدُونَ أَن يَتَحَاكَمُوا إِلَى الطَّاغُوتِ وَقَدْ أُمِرُوا أَن يَكْفُرُوا بِهِ وَيُرِيدُ الشَّيْطَانُ أَن يُضِلَّهُمْ ضَلَالًا بَعِيدًا﴾ 👉አምኜያለሁ ሙስሊም ነኝ እያለኮነው አላህ ግን ውሸተም ቀጣፊ መሆኑን የነገረን 👉ካፊር ነው ማለት ነው ግለሰቡ ምክንያቱም አምኜያለሁ ማለቱን ውድቅ አድርጎበታልና ልእለ ሃያሉ ጌታችን 👉እናንተ ከየት አምጥታቹ ነው ሙስሊም ነው ምክንያቱም ኢእቲቃድ ወይም እስቲህላል አላደረገ አይከፍርም የምትሉት⁉️⁉️⁉️ ⭕️👉አቀድይ በሆነ ሙሃለፋ ላይ መውደቅ ቀላል ነገር አይደለምና ነቃ እንበል‼️ 👉ፋ በል በመረጃ… 👈 الحق أقوى من الرجال https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

🔊 በሀቅ መረታት ጀግንነት ነው በሚል ርዕስ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) ⚡ የተደረገች እጥን ምጥን ያለች እጅግ በጣም ጠቃሚ በሁሉም መደመጥ ያለባት ወሳኝና ምክር 📮 ሀቅን ሀቅነቱን ተረድተህ ብቀበል እነ እገሌን ተከትሎ ነው እንዳልባል ብለህ ከራስህ ጋር እየተጣላህ የተቀመጥክ ሆይ እስከመቼ ልትቀጥል ነው ንቃጅ 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

➣    አስደሳች የደዕዋ ፕሮግራም    ➣   ➤:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::➤      السلام عليكم ورحمةالله وبركاته       ➣---➣----➣---➣---➣---➣---➣---➣ ========================== 👌 ➤ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም #በሠላም_መድረሳ  { ደሴ ዶሮ ርባታ } በወንድማችን #ሸምሰድን ተማሪዎች ዛሬ እሁድ  ከጧቱ በኢትዮ ሠኣት አቆጣጠር ከጧቱ  2:30 የሚጀምር  ይሆናል !! =======≠================= 👌 👉 ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርገገው ጣፋጭ አንደበትን የተሠጡት ህፃናቶቻችን  የሚሰባሰቡበት  የተለያዩ የቁረኣንን ቲላዋዎች : አጫጭር ሪሳላዎችና ዳዕዋዎችን በህፃናቶች መዘጋጀቱ እጅግ ለየት ያደርገዋል !! 👉 🍏በተጨማሪም ምክራቸውን ሠምተን የማንጠግባቸው ኡስታዞችም ይታደማሉ !! ========================= 🔺ዛሬ   እሁድ ማለትም መስከረም  10/2019 e.c  ከተለያዩ ኡስታዞች:  ወንድሞች እና አንደበታቸው ጣፋጭ ከሆኑት ህፃናቶቻችን ጋር ፏ ፍክት ብለን የምንውልበት ታላቅ ፕሮግራም ነው !! 👉 ➤ በፕሮግራሙ ላይ ከተመቸው በኦላይን  #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ጣፋጭ በሆነው ምክሩ ይመክረናል !! #ማሳሰቢያ :- መልዕክቱ ዘግይቶ ቢደርስም ሁላችንም ሸር በማድረግ ለሁሉም ተደራሽ እናድርገው !! 👌 👉 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

👌ሸይኻችንን አቡ ኒብራስን እንስማዉ እማ አቦ ስለ ወንድማማችነት እየመከረን ነዉ እንደት ያምራል ያአላህ ያአላህ

ቻናሏን ሸር እያደረጋችሁ ጀግኖች

ይሠማል👍 አይሠማም❌

ግጥም በወንድም አቡ ሷቢር.mp31.97 MB

Karaoke - ግጥም በወንድም አቡ ሷቢር.mp31.97 MB

ኡስታዝ አብዱ ሰላም.mp319.33 MB

ኡስታዝ ጀማል አወል 2.mp315.82 MB

ኡስታዝ ጀማል አወል.mp317.06 MB

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ✅الحمدلله ثم الحمدلله الحمدلله حمد كثرا አድስ ብስራት ⭕️👌የዛሬዉ ደስታየ በጣም ለየት ብሎብኛል አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባዉ ወንድሞቻችንን ከኢርጃዕ በሽታ ላወጣቸዉ الحق أقوا من الرجال 🔻👌ያዉ ጊምባ ላይ የኢርጃዕ በሽታ ያጠናገራቸዉ በዉሸት በቅጥፈት በተልቢስ ሀቅን በማለባበስ የሚገኙ አካላቶች ከመኖራቸዉ ጋር የልዕለ ሀያሉ ጌታ ፍቃድ ሆነና በድን ላይ አጭበርባሪ መሆናቸዉን የተረዱ የሆኑ ወንድሞቻችን ቶብተዉ ፏ ፍክት ብለዉ ወደ ሀቅ ተመልሠዋል እነሡም ከሚያስተምሯቸዉ ልጆች ጋርነዉ የመጡት ✍የምንወደዉ ወንድማችን አቡ ዙበይር ጀማል አወል ✍የምንወደዉ ወንድማችን አቡ መስኡድ አብደ ሠላም የመሳሠሉት ያልተጠቀሡ ወንድሞች መጥተዋል አላህ ተዉበታቸዉን ይቀበላቸዉ በመንሀጀ ሠለፍ ላይም ያፅናቸዉ እያልኩኝ ሁላችንንም በሀቅ ላይ ያፅናን ስራችንን ኢኽላስ ያለዉ ያርግልን አላህ ያዋደን ያከባብረን ወንድማማችነታችንን አላህ ያፋፋልን በመቀጠል ለዚች ደዕዋ ደፋ ቀና የሚለዉን ሸይኻችንንም አቡ ኒብራስን አላህ ባለበት ቦታ ይጠብቅልን በሠላም ሀገሩ ያስገባልን🤲🤲🤲 🔻ይቀላቀሏት ዉዶች 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔗https://t.me/abuhuzeyfa123 🔗https://t.me/abuhuzeyfa123 🔗https://t.me/abuhuzeyfa123 🔗https://t.me/abuhuzeyfa123

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 السلام عليكم ورحمةالله وبركاته አድስ ብስራት ለጊምባ ቱሉአዉሊያ በሷም ዙሪያ ላሉት እንድሁም ለመላዉ ሠለፍዮች በሙሉ 🔺👌አስደሳች የሆነ ነገርነዉ የዛሬዉ ሳምንታዊ የጁሙአ ደዕዋ ለየት ያለ ያማረ ፕሮግራም ነዉ ወላህ የጀመአዉ ብዛት መስጅዱ ሞልቶ በረንዳ ሳይቀር ነበር በጣም ይለያል ሀቂቃ አላህ ከአይንናስ ይጠብቃችሁ ጀግኖች 👌በጣም ለየት የሚያደርገዉ ደሞ የምንወዳቸዉ ወንድሞቻችን ከኢርጃኡ ቡድን ቶብተዉ መተዉ ፏ ሲያረጉን ማምሸታቸዉ ለየት ያደርገዋል አላህ ተዉበታቸዉን ይቀበላቸዉ በያን ካደረጉት ከቶበቱት ወንድሞች መካከል 🔺ወንድማችን አቡ ዙበይር ጀማል አወል እንድሁም 🔺 አቡ መስኡድ አብደ ሠላም አላህ ይጠብቃቸዉ በሀቅ ላይም ያፅናቸዉ እንድሁም ሌሎችም ያልተጠቀሱ ከኢረጃዕ ገንዳ የወጡ አሉ 👌🔻ስለዚህ የኢርጃዕ ቡድን ለሆንከዉ ሁሉ ያለኝ መልዕክት ወደ አዕምሯችሁ ተመለሡና ለሀቅ እጅ እግር ስጥ በትቢት አትወጠር ሀቅ ይረታል ያንበረክካል ለዚህም ሲባል ወንድሞች ለሀቅ እጅ እንደሠጡት እናንተም ጥርት ላለችዉ መንሀጀ ሠለፍያ ተንበርከኩ ሀቅ ያንን ጀግና የነብዩ ባልደረባ የሆነዉን ኡመር ኢብኑል ኸጧብን አንበርክኮታል እንኳን እናንተን ተግባባን እዛ ቤት ⭕️በኢርጃዕ በሽታ ከመበስበስ ወደ ትክክለኛዋ ወደ ነብዩ ጎዳና ተመለሡ አሁንም ጊዜዉ ቅርብ ነዉ የሙሽሪክ ጠበቃ መሆን ዉድቀትነዉ ይሠማልልል የጊምባ ቱሉ አዉሊያ ሠለፍዮችን ቻናል ለመቀላቀል ጠቅ ብቻነዉ 🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 https://t.me/yeginbaselefyochchannel123