🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
رفتن به کانال در Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
870
مشترکین
+1424 ساعت
+467 روز
+17430 روز
آرشیو پست ها
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ዛሬም ተፍሲር ቂርአታችን ይቀጥላል
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ሱረቱ ኑህ === سورة نوح
ለቀጥታ ስርጭት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15315
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ምን ያማረች ንግግርነች
✍كن سلفيا ظاهر وباطنا
🔺ጥርት ያልክ ሠለፍያ ሁን ከላይም ገፅታህ ከዉስጥም ልብህ ሠርፆ ይግባ ሸህነት
🔴👉ይችን ንግግር ያዛት ወንድሜ ትክክለኛ እምነት ይህነዉ ትልቅ ፀጋ ብሎማለት ይህንን ስትላበስነዉ ይችን ተላበሳት
👌ከኢርጃዕ ኮተት የጠራህ ዉልዉል ብጥር ያልክ ሠለፍያ ሁን
ጠቅ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺አስደሳች ዜና 🔺
👌 ታላቅ ሀገር አቀፍ የኮርስ ፕሮግራም 👌
👌ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ በሸይኽ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ የተዘጋጀ ነው...ኮርሱ ለኡስታዞችም ለተማሪዎችም ለአባቶችም ለእናቶችም ለታላቆችም ለታናሾችም የሚሆን ነውና ሁላችሁም የፕሮግራሙ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንዳ በአክብሮት ልናበስራችሁ እንወዳለን...🌿
🌿የኮርሱ ዋና ርዕሰ🌿
👌በሰለፎቻችን በቀደምት ሊቃውንቶች በእውነተኛው ጎዳና ላይ በመመስረት ስለ አላህ ባህሪያትና ማንነት የተሳሳቱ አመለካከቶችን የሚያጋልጥና እውነታውን የሚያስረዳ ታላቅ ትምህርት ነው.....አላህ እጅ አለው እግር አለው ፊት አለው ባት አለው አሏህ ይስቃል እንዲሁም ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ይወርዳል በሚሉትና ተያያዥ በሆኑ የዓቂዳ የእምነት ነጥቦች ላይ ቁርኣንና ሐዲሥ ምን ይላሉ❓የሰለፎችስ አስተምህሮትና ማብራሪያ ምን ይመስላል❓የሚለውን እንመለከታለን።‼️
🔴➣ውዱ ሙስሊም ማህበረሰባችን ሆይ ዲን በስሜትና በፍልስፍና ሳይሆን በወሕይ በቁርኣንና በሐዲሥ የተገነባ ጽኑ መሠረት አለው የአሕባሽ አንጃ ኡማው ውስጥ የዘራውን መርዛማ አካሄድና የብዥታ ግንብ ፍርክስክሱን የሚያወጣውን እውነታ ሀቁን ይዘንላችሁ መጥተናል..አላህ በቁርኣን ውስጥ ራሱን የገለጠበትንና ነብዩ ያረጋገጡትን ድንቅ ስሞችና ባህሪያት ፊት እጅ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ መውረድ የሚለውን.👉አሕባሾች በፍልስፍና ኧረ አሏህን ከፍጡርጋ አመሳሰላችሁት እያሉ ይክዳሉ ያጣምማሉ። እናንተ ከአላህ በላይ አላህን ታውቃላችሁ❓ ወይንስ ከነብዩ የበለጠ ዲን ተገልጦላችኋል❓ ሶሃባዎችና ታቢኢዮች አምነው የተቀበሉትን ንጹሕ ዓቂዳ ማጣመም የራስን ስሜት ከፈጣሪ ቃል በላይ ማስቀደም እንደሆነ አታውቁምን❓
🔺ለቀጥታ ስርጭት👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌ሁ ላ ች ሁ ም ል በ ሱ👌
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👌ሸርም እያረጋችሁ ሙስሊሞች በሙሉ ወንድሞችም እህቶችም አሳሳቢ ስለሆነ ተደራሽ እንድሆን ዘንዳ ሁላችሀም ልበሱና መልክቱ ተደራሽነት ይኖረዋል
👈عَنْ أَبِي مَسْعُودٍ الأَنْصَارِيِّ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ:
«مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ» (رَوَاهُ مُسْلِمٌ).
👈عَنْ جَرِيرِ بْنِ عَبْدِ اللهِ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ:
«مَنْ سَنَّ فِي الإِسْلَامِ سُنَّةً حَسَنَةً، فَلَهُ أَجْرُهَا، وَأَجْرُ مَنْ عَمِلَ بِهَا بَعْدَهُ، مِنْ غَيْرِ أَنْ يَنْقُصَ مِنْ أُجُورِهِمْ شَيْءٌ» (رَوَاهُ مُسْلِمٌ)
👈عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ أَنَّ رَسُولَ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ:
«مَنْ دَعَا إِلَى هُدًى، كَانَ لَهُ مِنَ الأَجْرِ مِثْلُ أُجُورِ مَنْ تَبِعَهُ، لَا يَنْقُصُ ذَلِكَ مِنْ أُجُورِهِمْ شَيْئاً» (رَوَاهُ مُسْلِمٌ).
🔺ስለዚህ ያው ነው ታውቁታላችሁ ሸር ....
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺በጣም አስደሳች የሆነ ዜና ነዉ ይህንን ያማረ የሆነ ፕሮግራም በመታደም ተጠቃሚ ይሁኑ አዩሀል ኢኽወቱ ወል አኸዋት
بارك الله فيكم
⭕️ጠቅ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔴👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔴👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ለልብን ርካታ ግባና ጠጣማ
ከጦሳዋ ማዶ ከዳዕዋዋ አውድማ
ልብህ ይለዝባል አትሆንምም ጠማማ
ጥላቻው ይቅርብህ ፈጠን ብለህ ናማ
እንደት እንደሚያምር ሁሉም ክትት ብሎ
ዳዕዋ ሲያዳምጥ ልቡንም ጠቅልሎ
ጦሳነት ጦሱካ ሁሌ ያምርብሻል
በሳምንት በሳምነት ጨምሮ ይታያል
ጠላትም ቀለጠ ጨጓራው ተጠብሷል
በተለየይ አዚሩ መውጫ መግቢያ አጥቷል
በሂስድ በሽታ ልቡ ተበርዟል
ከፍፍ በይ እደጊ ጦሱካ ውድዬ
ከጧት እስከማታ ልዩዩ መድረሳዬ
✍ የሃይቁ
👆👆👆👆👆👆👆
👉👉👉ጉዞ
👉👉👉ጉዞ
👉👉👉ጉዞ ወደ ጦሳ ፍጠኑ የጦሳ ጀግኖች
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔴👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔴👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔥 የዙል_ሂጃ አስር ቀናቶች ትሩፋት 🔥
`````````````````````````````
★ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ናቸው።★
👌 👉 የالله መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፡
"أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّةِ".
"ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስሩ የዙል ሒጃ ቀናቶች ናቸው።"
#በሌላም ሀዲስ እንዲህ በማለት #በእነዚህ ቀናቶች የሚሰራ ስራ ያለውን ደረጃ ያስቀምጣሉ።
« ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر، قالوا ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال ولا الجهاد في سبيل الله، إلاّ رجلا خرج بنفسه وماله فلم يرجع من ذلك بشيء»--------------------------- 👌 👉 ከእነዚህ ከአስር ቀናቶች የበለጠ መልካም ስራ ወደ الله የሚወደድበት ቀን የለም አሉ !! #ሰሀቦችም………በالله መንገድ ላይ መታገል (መጋደል) ቢሆንም? ብለው ሲጠይቋቸው……ነብያችን عليه صلاة وسلم አዎ በ الله መንገድ መታገል ቢሆንም ግን አንድ ሰው ሲቀር አሉ… #እሱም በالله መንገድ ለመታገል ነፍሱንም ንብረቱንም ይዞ ወጥቶ እስከ ንብረቱ እዛው የቀረ ሲቀር አሉ ----------------------- 👌 👉 ውድ ወንድም እህቶቼ ሆይ :- ለራሱ የሚጨነቅና ንቃተ ህሊና ያለው ሰው እንዲህ አይነት ብርቅዬ አጋጣሚዎችን በከንቱ አያሳልፍም። እነዚህን አጋጣሚዎች الله ወንጀሎቻችንን ይቅር እንዲለን ዘንድ መጠቀም ይኖርብናል !! ----------------------- 👌👉 #እኛንም الله እነዚህን ብርቅየ ቀናቶች ከሚጠቀሙ ባሮቹ ያድርገንና በእነዚህ ቀናቶች ከዚህ በፊት ስናደርገው ከነበረው ለየት ባለ መልኩ ለመስራትና ለመጠቀም ራሳችንን ማነሳሳት አለብን‼ እላለሁ…… ። #በእነዚህ በተከበሩ #ቀናቶች ውስጥ ማድረግ ያለብን ተግባሮችን ስንመለከት :- 👌 👉 ጌታችንን الله ን አብዝተን በማውሳት : 👌 👉 ተህሊል፣ተክቢር ፣ተስቢህ እና ተህሚድ በማድረግ 👌👉 ጌታችንን الله ን አብዝተን በመለመን 👌 👉 ሰደቃን በማብዛት 👌 👉 ቁርዐንን አብዝተን በማንበብ 👌 👉 የጀምዐ ሰላትን በመጠባበቅ 👌 👉 ተጨማሪ(ሱና) የሆኑ ሰላቶችን በመስገድ 👌 👉የቻልነው በመፆም እና አጠቃላይ ኸይር ከተባለ ነገር ሰብስበን ተጠቃሚ ለመሆን ልንተጋ ይገባናል። 💥 👉ታላቁ አሊም ኢብኑ #ዑሰይሚን እንዳሉት፦ #ብዙሀን ሰዎች የሚገርሙ ናቸው። #ከረመዷን አሽረል አዋኺር ላይ የቻሉትን ያህል እየታገሉና እየሰሩ ይታያሉ #ዙል_ሂጃ ላይ ግን ምንም የተለየ ነገር ሲያከናውኑ አይታዩም በማለት ሀዘናቸውን ይገልፃሉ። --------------------------- 👌 👉 #የሸይኹን ንግግር በደንብ ከተገነዘብነው የእኛኑ ባህሪና ሁኔታ በደንብ ፍንትው። አድርገው እቨነገሩንና እያብራሩልን መሆኑን በደንብ ያስገነዝበናል !! ----------------- 👌 👉 አብዛሃኞቻችን የዙል ሂጃ ቀናቶች ከረመዷን የመጨረሻዎቹ ቀናቶች በላጮች መሆናቸውን በመዘናጋት በዙል ሂጃ የመጀመሪያዎቹ አስርት ቀናቶች ላይ ምንም አይነት የኢባዳ እንቅስቃሴ ስናደርግ አንታይም !! ---------------------------
👌 👉 #ለረመዷን የመጨረሻዎቹ አስርት ለሊቶች ከሌሎች #ለሊቶች በላጭና ትኩረት የሚሠጥባቸው እንደሆኑ ሁሉ የዙልሂጂ የጀመሪያዎቹ አስርት ቀናቶች ደግሞ ከሌሎች ቀናቶች ምርጦችና ወደ الله. ልንቃረብባቸው የሚገቡ ቀኖች መሆኑን ትኩረት ልናደርግ ይገባናል !! -------------------------- #ማሳሰቢያ :- ምን አልባት በቀጣዩ አመት ለእነዚህ የተከበሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች ላንደርስበት እንችላለን ስንቶች ናቸው ባለፈው ረመዷን አብረውን ፁመው ዛሬ #የተለዩን !! ነገ ደግሞ የእኔ ና የአንተ ተራ ሊሆን ስለሚችል ይህንን ትልቅ አጋጣሚ ለወንጀላችን ማራገፊያ ልንጠቀመው ይገባናል !! 👌 👉 #በመጨረሻም ለዒደል አድሀ ኡዱህያ ማድረግ የሚፈልግ ሰው የዙል ሂጃ ወር ከገባ ጀምሮ ፀጉሩንም ይሁን ጥፍሩን ከመንካት መቆጠብ አለበት። ልክ መልዕክተኛው ሰለሏሁ አለይሒ ወሰለም እንዳሉት፡– فأراد أحدكم أن يضحي فلا يأخذن من شعره ولا من بشرته ولا من ظفره شيئا 👌 👉 ከእናንተ አንዳቹ ኡዱህያ ለማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር እንዳይነካ‼ 🤲ጌታችን الله ከተጠቃሚወች ያድርገን አሚን…… 👌 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from قناة أبي حاتم كمال الأثري🇸🇦 ""ከአቀስታ ሰማይ ስር""🇸🇦
+1
❌👆ተመልከቱ እነፂምብቻ👆❌❌
⛔️ እነዚህ ሰዎች አፈ ሰፊ ምላሰ ዘላን ማሰሪያ የለለዉ ያገኘዉን የሚዉጥ ማነዉ ካልከኝ ሽማግሌዉ ከነ ኩርጮቹ እርሱዉ ነዉ።
⛔️ሂዝብይ ማነዉ ለሚለዉ ጥያቄ አፈ ሰፊ ፂም ብቻ እንዳንተ ሂዝብይ አላየሁም ጭፍን ተከታይ እነ ሸሁ ፂሞ ፂም እዉቀት ቢሆን ከሸይኻችን አቡ ኒብራስ በላይ ቦታ ትይዙ ነበር ።ነገር ግን ደረጃዉ እዉቀት ነዉ።
ምክንያቱም ያንተ ፂም እየተነቀለ የሚረግፍ ነዉ አገጭህ ባዶ የሚቀርበት ነዉ ገባህ ፂሞ እዉቀት ግን ከአላህ የተሰጠህ ዉስጣዉ ሀይል ነዉ ። ብዙ ጊዜ ሂዝብቦች ጭፍን ተከታዮች ፣የሰዉ ሀቅ ፣በሊታዎች ፣ዘራፊዎች ሌቦች ፣ ዱርየዎች፣ ምክንያቱ ዱርየ ሲባል የመነሀሪያ ዱርየ ብቻ አይደለም። ይልቁንም ካንተ በላይ ዱርየ ፣ሌባ፣አጭበርባሪ፣ዉሸታም ያዉም ዉሸታም የሚለዉ አይገልፅህ? كذاب
ይሄ ቃል ነዉ የሚገልፅህ ቱልቱላ ካንተ በላይ የለምና ዱርየ ተጠንቀቅ አላህ የሀቁን ጎዳና ያሳይህ ሸህ ፂም ብቻ።
እራሱን ኡስታዝ ብሎ መሰየም ራሱ ትልቅ ችግር ነዉ ። ማለትም ኡስታዝነት እኮ ከፂም ጋር አይገኝም ኡስታዝነት በእዉቀት ነዉ የሚገኘዉ يا فلان ንቃ እንጂ እስከመቸ ዲረስ ለሽ መኝታ ይብቃህ ።ኡስታዝ ለመባል ይደረሳል መጀመሪያ ቅራ ተማር ቁጭ ብለህ ኪታብ ጋር ይሁን ዉሎህ ነገር አትንዳ የተማርከዉ እዉቀት እራሱ ኡስታዝ ያስብልሀል።
❌ለጮኸ ዉሻ ሁሉ መልስ አንሰጥም ግን አስፈላጊና ወቅታዊ ስለሆነና አስፈላጊ ስለሆነነዉ ትክክለኛዉን የኢማሙል ዋድህይ ሊንክ ይሄ ብቻና👇👇
👉https://t.me/emamulwadey
أبو حاتم
👇👇👇👇
https://t.me/Abu_hatim22
📚📚
Repost from N/a
⭕️👉ለቀብር አምላኪ ኡዝር የሚሰጡ👉ቀብር አያመለከ ከእስልምና አልወጣም በሚሉት የሙሽሪክ ጠበቃዎች ላይ መማር አይቻልም‼️‼️‼️
👌رد سماحة المفتي صالح الفوزان على عبد العزيز الريس
⭕️👉ይደረስ በጭንቅላታቸው ለተተከሉት ለነዘይኑ‼️እስከመች እያጭበረበራቹ ትዘልቃላቹ❌
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
የአቅሷ እንስቶች ሆይ የምድሩን ባናውቅም
የሲድራ ግን ከሺ በላይ ሆነን ቆየን ይላሉ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌 የሲድራ እህቶች መለክት 👌
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
በቃ ባጭሩ የዛሬው ይለያል
🔺በቂርአት በሙራጀዓ በደዕዋ በመዋደድ በመመካከር በመደማመጥ በመግባባት በአንድነት ይህችን ደዕዋ ሰለፍያን ለመላው ዓለም ተደራሽነት እንድኖራት ማድረግን በደንብ እንችላለን ... !
👌 ባሎች ሆይ ለኛ ለሚስቶቻችሁ መልካምን ምከሩ ከጎናችንም ቁሙ በመልካም ነገር ላይ ቀስቅሱን አግዙን እኛም ለባሎቻችን ታዛዦች እንሆናለንና ። ካልተፋፈርን በስተቀር እኛ ያለናንተ አይሆንልንም እናንተም ያለእኛ አይሰምርላችሁም ። ስለዚህ ትዳራችን ሰምሮ ተከባብረን ተዋደን ልጆቻችንን በተውሒድ አንፀን አሳድገን ። በትዳራችን ጎን በጎን ደዕዋው ለኡማው በስፋት እንድዳረስ እኛም ሰበብ እንድንሆን በመጀመሪያ እንዋደድ እንግባባ ...!
------
ተውሒድ የጀነት ቁልፍ
ተውሒድ የሁለት አገር ስኬት
ተውሒድ የአንድነት ማገር
ተውሒድ የፍቅር አስኳል
ተውሒድ የእህትማማችነት አክሊል
ተውሒድ የጌጦች ሁሉ ጌጥ
በውስጥ የመጣ መለክት
👉ገና ተአምር እንሰራለን የመላክተኛው የኢስራእ ማእከል የሆነውን ቁድስን የምታስታውሰን የደሴዋ አቅሷም ትገነባለች ...
የሴት ድምፅ አይደለም ወገን
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15290
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15290
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
🔴لفضيلة الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله تعالى
👌ለእነ አባባ ኮ/ቻ ጠበቆች ለሆኑት ሙርጅአወች አድርሡላቸዉ ቢገባቸዉ
❌እነዚህ የሙርጅአዉ ስብስብ የሆኑት አካላቶች ኡማዉን በተዉሂዱ ላይ እንድሾቅ አቂዳዉን በትክክል እንዳይረዳ የሚያደርጉ ጀራጅሳወች ናቸዉ።
❌ተዉሂድን እናስተምራለን ይላሉ ነገር ግን አይተገብሩበትም ዉሸታቸዉንነዉ ለሙሽሪክ ጠበቃ ሁነዉ ታያቸዋለህ የመረዳት አቅማቸዉን አረም የወረሠባቸዉ ናቸዉ አቂዳቸዉ ተበላሽቶባቸዋል አላሁ ሙስተአን አላህ ይጠብቀን
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
✍بسم الله الرحمن الرحيم
👌🛑አስርቱ ቀናቶች❕📆
➡️እስኪ እንተዋወስ ወንድምና እህቶች
➡️ጠቃሚ ነውና ተዝኪር ለአማኞች
➡️ምስጋና ይገባው ታላቁ ጌታችን
➡️በሰላም በጤና አመቱ አደረሰን
➡️ወቅቶቹ መጡልን የመሸመቻችን
➡️ይቅር የሚልበት አረህማን ባሮቹን
➡️ ዙል_ሂጃ ሊገባ ሁለት ቀናት ቀሩት
➡️በጣም መታደል ነው ለተጠቀመበት
➡️ከሀራም በመራቅ ኢባዳ በመስራት
➡️በሰላት ሶደቃ በፆምም በተውበት
➡️ሀጅም በመፈፀም አላህ ላገራለት
➡️መታገል ይገባል ያለ መዘናጋት
➡️ይህን እድል ያጡ ስንት ሰወች አሉ
➡️ አምና የነበሩ ዘንድሮ የሌሉ
➡️ለከርሞ እሰራለሁ እያሉ ሲመኙ
➡️የተመኙትንም ደርሰው ሳያገኙ
➡️ወደ አይቀሬው አለም ሄደው ተገናኙ
➡️ስለዚህ ይሄን እድል እንጠቀምበት
➡️እኛም እንደ እነሱ ሳንሳፈር በፊት
➡️እስቲግፋር እናብዛ እባካችሁ ሰዎች
➡️በአፍضሉል አያም በአስርቱ ቀናቶች
➡️ከኢባዳ አይነቶች በእጥፍ እናብዛ
➡️እኒህ ውድ ቀናት ሳያልፉ እንደዋዛ
📲የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል👇
📎https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
📎https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔴👉መስጅደል አቅሷ እንደዚህ ተዉባ አምራ አሸብርቃ ትሠራለች ኢንሻአላህ በአላህ እገዛ ዱአ እናድርግ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺🔺አቅሷየ🔺🔺
🔺የድናችን ጮራ መስጅደል አቅሷችን
🔺እንደዚህ ባማረ ፏ ፍክት በይልን
🔺ወደላይ ትመሚ ቀጥለሽ ጉዞሽን
🔺ከፍ አርገሽ አዉለብልቢ የተዉሂድ ባንድራን
🔺መስጅደል አቅሷየ አቅስየ አቅሷችን
🔺አላህ ይጠብቅሽ የአይን ማረፊያችን
🔴👉ጠቅ አርጓት
👇👇👇👇👇👇👇👇
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌አ ዳ ም ጧ ት👌
🌿አጠር መጠን ያለች ነሲሃ ናት ስለ 10ቶቹ ዙል ሂጃ ቀናቶች
🔴➣እነዚህ አስር ቀናቶች በአላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ዘንድ እጅግ የተወደዱና ታላቅ ክብር ያላቸው የባረኩ ቀናቶች ናቸው። ጌታችን አላህ በቁርኣኑ ላይ እንዲህ ሲል በእነዚህ ቀናት ምሏል
🔴👈وَالْفَجْرِ وَلَيَالٍ عَشْرٍ
👌በጎህ እምላለሁ በአስርቱም ሌሊቶች እምላለሁ አል-ፈጅር፡ 1-2
🔴➣ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ስለነዚህ ቀናት ታላቅነት በሐዲስ እንዲህ ብለዋል..
🔴👈مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهَا أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الأَيَّامِ» يعني أيام العشر. قالوا: يا رسول الله! ولا الجهاد في سبيل الله؟ قال: «وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ، إِلا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ» (رواه البخاري)
🔴➣በነዚህ አስር ቀናት ውስጥ እንደሚሰራው መልካም ስራ አላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ የሆነ መልካም ስራ የለም።
🔴👇ሰሃባዎችም የአላህ መልዕክተኛ ሆይ በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን አይበልጥምን❓ብለው ጠየቁ..
🌿እሳቸውም በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን አይበልጥም አንድ ሰው በነፍሱም በገንዘቡም ወጥቶ ከዚያም ከወጣበት ነገር ምንም ሳይመለስ እዚያው የቀረ የተሰዋ ቢሆን እንጂ አሉ።
➣ ቡኻሪ ዘግበውታል
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
