🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
رفتن به کانال در Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال https://t.me/abuhuzeyfa123
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
910
مشترکین
+4124 ساعت
+747 روز
+21130 روز
آرشیو پست ها
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
⭕️አቅሷችን ከፍ በይ ባንድራሽ ይዉለብለብ
⭕️የቂርአት ሰንተር የሡናዋ ድባብ
⭕️አጉሊ መነፀርነች የተዉድ መድረሳ
⭕️ወጣት አፍርታለች ለነፍሱ እማይሳሳ
⭕️ታጋይ ለተዉሒዱ ያልሆነ ኮሳሳ
⭕️አቅሷችን ከፍበይ የተዉሒዷ ማሳ
⭕️መገፋት ደግነዉ ከጀርባዉ ኸይርአለዉ
⭕️ብቻ ገፊ እንዳትሆን እሡን አትበድለዉ
⭕️ይዘገያል እንጂ ድሉ ለሀቅነዉ
⭕️ብዙ ነገር አልፏል መስጂደል አቅሷላይ
⭕️ወንድሞች ተገፍተዉ እህቶች በአንድላይ
⭕️በብርድ በሙቀት በንፋስ በዝናብ
⭕️ግማሹ ሲታሰር አንዱ ሲደበደብ
⭕️አለፉ ቀናቶች ስቃይና ደስታ
⭕️ሁሉም ለኸይሩነዉ የአላህ ስጦታ
⭕️አሞኖ መቀበልነዉ የሠጠንን ጌታ
⭕️አልሀምዱሊላሂ ጮራዉ ፈንተዉ አለ
⭕️ችግሩ መከራ መጣ እዬቀለለ
⭕️አቅሷ ፏብላለች እንኳን ደስ አለችሁ
⭕️አላህ ደርሶልናል በርቱ አይዟችሁ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️የጁመአ ኹጥባ⭕️
👌خطبة مكانة التوحيد في حياة المسلم الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله تعالى
👉ተውሂድህን ከጀግኖቹ ኩልል ብጥር ፅድት አድርገው ከሚያስተምሩት ከተውሂድ ጀግኖቹ ተማር አደራ‼️
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from قناة أبي حاتم كمال الأثري🇸🇦 ""ከአቀስታ ሰማይ ስር""🇸🇦
ስንኝ ከባህር ማዶ የተላከች
በኡስታዝ አቡ አምረላህ የተነበበች
እባ እየተናነቀህ የምታዳምጣት
አዳምጠህ ስትጨርስ ደሞ ሸር አድርጋት
https://t.me/abuamrullah
https://t.me/Abu_hatim22
https://t.me/Abu_hatim22
🌿የቆየች ብትሆንም ግን ሳዳምጣት.....✍️
Repost from 🇸🇦أَبُـــــــوْ يُسْــــــرَا የማርጢቆሱ እረኛ🇸🇦
---
በትዳር ውስጥ #ዑለሞችን እንጠብቃለን ውለዱ በሚል ።
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ حفظه الله تعالى ....
----
👌🔺 በትዳር ውስጥ ብዙ መልካም ነገር እንጠብቃለን አግቡ እንድሁም ስለ ባከት ሱፍዮች ባጠቃለይ ሂዝብዮች የተካተተበት ... ጣፋጭ ምክር አድርጎልናል ...❗️
ርዝመት= 40:00 ደቂቃ ብቻ
🔺https://t.me/alqariabuyusra
📖 سورة الكهف
ሚስባህ ሳኒ
ማራኪ ቲላዋ
🍃🍃🍃🍃
👉የጁምዓ ሱናዎች🌸
✅اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
🔤የጁመዓ ቀን ሱናዎች
💐سنن يوم الجمعة
1⃣ ✨ الغسل
2⃣ ⭐️ الطيب
3⃣ ✨ السواك
4⃣⭐️ لبس الجميل
5⃣✨ قراءة سورة الكهف
6⃣⭐️التبكير لصلاة الجمعة
7⃣ ✨الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
1⃣🎤ገላን መታጠብ
2⃣🎤 ሽቶ መቀባት
3⃣🎤ሲዋክ መጠቀም
4⃣🎤 ጥሩ ልብስ መልበስ
5⃣🎤 ሱረቱል ካህፍን መቅራት
6⃣🎤ለጁመዓ ሶላት በጧት መሄድ
7⃣🎤 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛ
ﷺ 🌹 ..........................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹. 🌹ﷺ ﷺ ﷺ
https://t.me/abu_sualih_genete
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
https://t.me/abu_sualih_genete
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuhuzeyfa2244
https://t.me/abuhuzeyfa2244Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
بسم الله الرحمن الرحيم
እማ ጦሳ ማዶ የኛ አናታችን
የእዉቀት መገብያ ትምህርት ቤታችን
የተዉሂድ መገብያ ትልቋ ሱቃችን
አላህ የለገሰን አዛኙ ጌታችን
የቢድዓን አንጃ በቡጢ መምቻችን
አላህ ይጠብቅሽ ደጓ እናታችን
መንገዱ ለጠፋዉ እዉቀት ማስተማሪያ
አናቱን ማፍረሻ ደግሞም ለሂዝብያ
ቡጢሽን አልቻሉም እነ ጀምዒያ
ሁሌ መንጫጫት ነዉ የላቸዉ ማስረጃ
በይዉ በቁርአን በሃዲስ ጠመንጃ
ከቶ አትሳሳች ስታቀርቢ ሁጃ
ከምቀኛ ተንኮል አላህ ያዉጣሽ ነጃ
✍አቡ አነስ የሀርቡዉ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🎙سورة طه
🔴ማራኪ በሆነ ድምፅ ያድምጡት
👌👉ቁርአን የልብ መረጋጊያ ለሠዉልጆች መድሀኒትነዉ ስለዚህ በጥሞና በማስተንተን እናዳምጠዉ
📲ጠቅ በማድረግ ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔴➤ነገ ጁሙአ ነኝ አንብቡኝ ➤❓
🔺➤ነገ ጁሙአ ለየት ያለ ደእዋ አለን........ የተውሂድ አንበሶቹ ወንድምና እህቶቻችን ውድ እና የተከበሩ ኡስታዞቻችን በውዷ መድረሳ ጦሳ ጦሳነት ጦሲታ ላይ ፈካ ብለው ያመሻሉ ......አህለን..ብለናል
🔴➤ ከኢሻ ሶላት እንደተሰገደ..ከ.3:00 በኋላ ከምሽቱ ላይ... በታላቁ መድረሳችን ጦሳ ላይ በመገኘት እንድትታደማቸው መልእክት እናስተላልፋለን‼️
🔴➤========🔺=========➤🔴
⭕️➣ሀቢቢየ እንድህ ጀግን በርታ እነ ሓምዛ እነ ሙስአብ ብን ኡመይር በዚያ በረሓ ተዋድቀው እዚያ አራሟጫ ላይ ድፍት ብለው ደማቸው ፈሷል እኛ ላይ ምን ደረሰብን ....➤የለም ወደ ሗላ ግፋ ወደ ፊት‼️
🔴➣➣➣➣===🔴==➣➣➣➣🔴
🔺➤እስኪ ቀና እንበል ከዚያ ጦሳ ማዶ
🔺➤ከሚታጨድበት የእውቀት ሰንደዶ
🔺➤አሉ ብዙ ጀግኖች ሁሌ የሚናፈቁ
🔺➤የተውሂድ የሱናን ትጥቅን የታጠቁ
🔺➤ከሽርክ ከቢድአ የሚያስጠነቅቁ
🔺➤የትም ሳትሄዱ የትም ሳትርቁ
🔺➤ነገ 3:00..ላይ ገብታችሁ ጠብቁ
🔺➤ለቀጥታ ስርጭት➤🔺
🔺የ➣Telegram link 🔗👇👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔺 የimo መገኛችን 👇
https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0h1romri75oedm43%3Fentry_type%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=copy_link
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
የተፍሲር ደርሳችን ይቀጥላል
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ሱረቱል_ጅን
ለቀጥታ ስርጭት
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15120
👆👆👆👆👆👆
🔺ይደመጥ
🔴ለሁሉም ስለማይቀረዉ ሞት በሚል ርዕስ የተዳሠሠበት ገሳጭ አንገብጋቢ የሆን ምክር ነዉ።
🎙በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደሏህ አል ሀበሽይ አላህ ይጠብቀዉና
👇👇👇👇👇👇👇
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa2244
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa2244
🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉በደንብ ይደመጥ
👌አረ ተዉ ሸህነት
ከግጥሞቹ መካከል
👉ኮንትሮ ባንድ ንግድ በስኳርነበረ
👉እነሸህነት ዘንድ በድን ተጀመረ
👉ለሙሽሪክ ጠበቃ እየተከራከረ
👉መጣ በጓሮ በር ጃሂልነዉ እያለ
👉ወንድምን ከወንድም እየገነጣጠለ
❌አይ ሀጃዊራወች በድን ስም በመንሀጀ ሠለፍያስም የሷን ካባ ተላብሰዉ ስንቱን አበላሹት ስንቱን አታለሉት አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ
🔴የቅርብ ቀን ትዉስታችን ጣፋጭ የሆነ ግጥም ነዉ ከሸይኻችን ድምፅ ጋር እንደት ያምራል አንተየ ሠለፍዮች አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa2244
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 📚قَنَاةُ أَبـــــــــــــــــــي عَبْـــــــــــــــدِ الرَّحْمَــــــــــنِ أَنْوَر الأَقْسَتِيِّ አቀስታ
➥ባለትዳር ሴቶች ከሌሎች ወንዶች ጋር ማድረግ የማይገባቸው ጥብቅ ጉዳዮች
1. ❌ሌላ ወንድ ገንዘብ መጠየቅ
2. ❌ከሌላ ወንድ ጋር ለብቻ ጊዜ ማሳለፍ
3. ❌ከወንዶች ጋር ያለማቋረጥ መወያየት
4. ❌ለሌሎች ወንዶች ትኩረት መስጠት
5. ❌ከባልሽ ይልቅ ሌላ ወንድ ማክበር
6. ❌ሌሎች ወንዶችን ውዴ ፤ማሬ ፣ የኔውድ ፣ ወዘተ ብለሽ መጥራት
7. ❌ከሌሎች ወንዶች ጋር መቅበጥ ፤ መሽኮርመም
8. ❌የትዳር ጓደኛን ከሌላ ወንድ ጋር ማወዳደር
9. ❌ስለ ሌሎች ወንዶች በልብ ማሰብ
10. ❌ሌሎች ወንዶችን መንካት
11. ❌ሌሎች ወንዶችን ማቀፍ
12.❌ ከባልሽ ይልቅ ለሌላ ወንድ ቅድሚያ በሚሰጡ ተግባራት መሳተፍ
13. ❌ሌሎችን ሰዎች የቅርብ ጓደኛ ማድረግ
14. ❌ከባልሽ ጋር ያለሽን የጠበቀ ግንኙነት ለሌሎች ሰዎች መንገር
15. ❌ማህበራዊ ሚዲያን አላግባብ መጠቀም
16. ❌ያለፈ የትዳር አጋር የነበረ ጋር መገናኘት
17. ❌በትዳራችሁ ውስጥ የሚያጋጥሟችሁን ፈተናዎች ለሌሎች ወንዶች መንገር።
https://t.me/anwarakesta
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/anwarakestaRepost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
የተፍሲር ቂርአታችን ይቀጥላል
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
سورة الجن
ሱረቱል_ጅን
----
ለቀጥታ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15096
Repost from 🇸🇦ዛዱልሚዓድ የሰለፍያ ሴቶች የቂረአት ሴንተር ደሴ🇸🇦
----
👌➤ የምወዳት የአክስቴ ልጅ ነበረች በጣም እንዋደድ ነበር እሷ ታመመችና ሩቃ ተቀራባት ሩቃ የሚቀራው ሰው ጅኑን ሲያውጣጣው ያስደረገችብሽ የአክስትሽ ልጅ ናት አለና አጣላን አሁን ፀብ ላይ ነን ውስጤ ተረበሸ ምን ትመክረናለህ ...❓
⭕️➤የጅን ወሬ ይዞ ወንድም እህት ጎረቤት አክስት አጎት ሚስት ጓደኛ የሚጠራጠር የቂል መጨረሻ ነው ...❗️
⭕️➤ ጅንን ማን አስደርጎህ ነው ..❓ ማንና ማን ድግምተኞች ናቸው ያደረጉህ እያለ እያውጣጣ የሚጠይቅ በመልካም ከማዘዝና ከመጥፎ ከመከልከል ኢስላምን ከማስተማር በላይ ያሳሰረውንና ያስደረገውን እየጠየቅክ ህዝብ ቤተሰብ ሲዋሽህ ሲቀጥፍልህ እየተቀበልክ ካሰራጨህ ለጋኔል ጎታችነት አንድ ዙር እንደቀረህ እወቅ ...❗️
👉 በውዱ ሸይኻችን አባ ኒብራስ ሙስጦፋ حفظه الله تعلا ورعاه
Repost from 🇸🇦أَبُـــــــوْ يُسْــــــرَا የማርጢቆሱ እረኛ🇸🇦
🎙 ግጥም 🎙
#አድ ስ #አድ ስ #አድ ስ
በወንድማችንና በህታችን ሰርግ ላይ የተገጠመች ማራኪ ግጥም
🎙🎤በወንድም አቡ ዩስራ አላህ ይጠብቀው
https://t.me/alqariabuyusra/4060
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻
🔺የእሁድ ሙሀዶራ 🔺
🔗تسجيلا المعراج الإسلامية السلفية في الحبشة
📱👉تعالى: فَاصْبِرْ إِنَّ الْعَاقِبَةَ لِلْمُتَّقِينَ [هود:49] كما قال سبحانه: وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُمْ مُصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ * أُولَئِكَ عَلَيْهِمْ صَلَوَاتٌ مِنْ رَبِّهِمْ وَرَحْمَةٌ وَأُولَئِكَ هُمُ الْمُهْتَدُونَ [البقرة:155-15
🔺 ታጋሾችንበተመለከተ ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ الله ይጠብቀውና
🔴 ከመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት ዴሴ
👉ከ አል ሚዕራጅ ስቲድዮ
🔴 ወድሜዋ ቁጭብድግ የሚያረግ ነሲሐ
🔴👉 ምርጥ ምክር በውዱ ወድማችን
🔴👉1⃣4⃣4⃣7⃣ሂጅሪ
👉በወዱ ወንድማችን አቡ ኑዓይም ፉአድ /ከሀያት ሰፈር الله
ይጠብቀው
የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን ጦሳማዶን ይጠቀሙ
♦️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔇https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/8898
؛
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔴👇➣➣➣👇🔴➣➣➣🔴👇
👌ይሄ ውዱ ጦሳ ማዶ ቻናላችን በአሁኑ ሰዓት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ለኡማው እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ እጅግ የሚገርም ነው። ቻናሉ ዕውቀት ለሚጠማው ትውልድ ንጹህ የሸሪዓ ምንጭ በመሆን እያገለገለ ይገኛል... الحمد لله
🔴➣ጦሳ ማዶ ዝም ብሎ የቴሌግራም ገጽ አይደለም የሱና መኖሪያ የተውሂድ መድረክና የዕውቀት አውድማ ነው። እዚህ የሚቀርቡት የቂርአት ድምጾች ነፍስን ያክማሉ አቦ የኪታብ ሪከርዶች ደግሞ በደንብ ታገኛለችሁ የሸይኻችን አቡ ኒብራስን በሙሉ እና በየሳምንቱ የሚደረጉ ፈትዋወችን ደእዋዎችን በየከተማው የሚደረጉ የሰለፍይ ኡስታዞችን ነሲሃ ትሰማላችሁ አህለን ግቡልን....
🔴➣በonline ደሞ በLive በኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሁሌም በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከረፋዱ 4:30 ተፍሲር አለ ሳምንቱን ሙሉ..
🔴➣ በኡስታዝ አቡ አመቲላህ የሚሰጡ ደሞ ከአሱር ቡሀላ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ሳምንቱን ሙሉ ደርስ አለን
🔴➣እሁድ እሁድ ከምሽቱ 3:00 የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም አለን ጁሙአ ጁሙአ በየከተማው የሚገኙ ተናፋቂ ኡስታዞች በLive ላይ ይዘይሩናል...
🔴➣ይህ ዕውቀት ዲን ነው ስለዚህ ዲናችሁን ከማን እንደምትቀበሉ ተመልከቱ ከጦሳ ማዶ ንጹህ ዕውቀት ቅሰሙ ውሰዱ ትለወጣላችሁ..
🔺የጦሳ ማዶ ልዩ መለያዎች🔺
🔺➣ ልብን የሚያረሰርስ የቁርኣን ግብዣ
🔺➣በሱና የታነፀ ለኡማው አዛኝ የሆነ የደእወዋ ጥሪ
🔺➣በጥልቀትና በግልጽ የተቀመጡ የኡለማኦች ኪታብ
🔺➣የሚገርም የሰለፍዮች ፍቅር
🔺➣ጦሳ ማዶ የኡማው ኩራት የሂዳያ መንገድ..
👈الدَّالُّ عَلَى الْخَيْرِ كَفَاعِلِهِ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
