🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
رفتن به کانال در Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
854
مشترکین
+1624 ساعت
+347 روز
+16130 روز
آرشیو پست ها
✅ማነዉ ጀግና ሸር በማድረግ የሚሞላት
✅✅✅✅✅✅✅✅
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔴
https://t.me/abuhuzeyfa123🔴
https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️👉ይህ ንግግር ትክክል ነውን የአላህን ሸሪአ ሙሉውን በሰው ሰራሽ ህግ የቀየረ እስቲህላል ካደረገ እንጂ አይከፍርም የሚሉት ትክክል ናቸውን⁉️
⭕️ሼኽም አሉ👉ይህ የሙርጂአዎች ቀውል(ንግግር) ነነው የአላህን ሸሪአ ሙሉ ለሙሉ የቀየረ ካፊር ነው አሉ ነገር ግን አንዳንዳ መስአላ ላይ ግን ስሜቱን ተከትሎ ወይም ሼጣንን ተከትሎ በሰው ሰራሽ ቢፋረድ ይህ ሰው ፋሲቅ ነው እንጂ አይከፈርም አሉ ሼኽ✅
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌ኪታብ ቀሪ እንጅ አድማጭ አትሁን
====♦===♦====♦====
🎤በሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ቆየት ያለ እጅግ በጣም ጠቃሚና ሁላችንንም የሚመለከት ለውጥ ፈላጊ የሆነ ጧሊበል ዒልም ሁሉ በትኩረት ሊያደምጠው የሚገባ ዘመን ተሻጋሪ ምጥ ምክር
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺የፅናት ማማ ነሽ አ የደም አሻራ🔺
👌በውድቷ በሰለፍዮች መናገሻ በሆነችው ደሴ ከተማ ለምትገኘው ለሰለፍዮች አይን ማረፊያ ለመስጅደል አቅሷ የተገጠመች በውዱ ወንድማችን አባ ዩስራ ሙራድ የተገጠመች ዛሬ ጁሙአ በውዷ መድረሳ ጦሳ ማዶ ደሴ ....
🔺መች ሸሸን ጥይቱን መቼ ፈራንና
🔺 ከአርሹ ባለቤት ቃል ተገብቷልና
🔺የዳዕዋው ወታደር ይህን ያውቃልና
🔺ስሙኝ ያው ላንብበው ጆሮ ስጡኝና
🖊وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ
إِن يَمْسَسْكُمْ قَرْحٌ فَقَدْ مَسَّ الْقَوْمَ قَرْحٌ مِّثْلُهُ وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسِ وَلِيَعْلَمَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَيَتَّخِذَ مِنكُمْ شُهَدَاءَ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ.........
👌የቁርአን አያውን አብላልተህ ተረዳውማ አቦ ወንድምየ በቃ በቃ በአቂዳህ ላይ በርታ ጠንክር ወጥር ታገል ነገረኛ ወሬኛ በጥባጭ በዳይ አትሁን ምክንያቱም አሏህ በዳይን ስለማይወድ...
👌ሰለፍዮች አቅሷን እንገንባት በቃ ፏ አርገን እንጨርሳት ወንድሞቻችንን ከጎናቸው እንቁም አለንላችሁ አይዟችሁ እንበላቸው በሁሉም ነገር ደፋ ቀና የሚሉ ሰለፍይ ወንድምና እህቶችን ጀሊሉ ይጠብቃቸው ...አሚንንን..➣
🔺ወንድም አባ ዩስራ ለአሏህ ብለን እንወድሃለን 🖊
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🔺የፅናት ማማ ነሽ —አ የደም አሻራ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔺የመከራው ማበል የፈተናው አውሎ
🔺የአላህን ዳዕዋ አይጥለውም ጥሎ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔺የፈሰሰውም ደም የቆሰለው አካል
🔺የጽናቱ ማህተም በታሪክ ተፅፏል!
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔺መች ሸሸን ጥይቱን መቼ ፈራንና
🔺 ከአርሹ ባለቤት ቃል ተገብቷልና
🔺የዳዕዋው ወታደር ይህን ያውቃልና
🔺ስሙኝ ያው ላንብበው ጆሮ ስጡኝና
🖊وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ
إِن يَمْسَسْكُمْ قَرْحٌ فَقَدْ مَسَّ الْقَوْمَ قَرْحٌ مِّثْلُهُ وَتِلْكَ الْأَيَّامُ نُدَاوِلُهَا بَيْنَ النَّاسِ وَلِيَعْلَمَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَيَتَّخِذَ مِنكُمْ شُهَدَاءَ وَاللَّهُ لَا يُحِبُّ الظَّالِمِينَ.........‼️
🌿በሰደፍ ቢመቱ ቢደማ አካላቼው
🌿እንኳንስ ሊሼሹ ጭራሽ አፀናቼው
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌿በደም የተቦካው የአቅሷ ስሚንቶ
🌿ዛሬ ላይ አበራ፣ መሰረቱ ፀንቶ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌿አቅሷማ አትወድቅም እግሯ ተተክሏል
🌿የክብር ዛፍ በደም እንደምትበቅል...
🌿 ዝምብዬ አላወራም ታሪክ መስክሯል
👌«إنَّ شجرةَ العِزِّ لا تُنبِتُ إلا بالدَّمِ👌
🔺ይሄ ነው እውነታው ስማኝ አንችም ስሚ
🌿በፅናት በቀለች የሱናዋ አቅሷ
🌿ትውልድ ታፈራለች፣ እንጎርፋለን በሷ!
🌿እዝነቱሲመጣ _ ጨለማው ገፈፈ
🌿የፅናቱ ዋጋ _ድል ሆነና አለፈ
🌿የሂዝብዩ መንጋ ያባዶ ጀሪካ
🌿በቅናት ተቃጥሎ ሰማነው ሲንካካ
🌿ቅንድብህ ተገጥቦ ሆድህ እስኪቦካ
🌿አላምጥሀለሁ ገና እንደማስቲካ
🔴➣አቅሷ ላትሰራ ብሎ እንዳልፎከረ
🔴➣በምቀኝነቱ ተለብልቦ ቀረ
🔴➣ይቃጠል ይለብለብ እኛ ምን ቸገረን
🔴➣የከፈኑንም ወጪ እኛ ንሸፍነለን
🔴➣በአቅሷ ቀልድ የለም እንነግርሀለን
🔴➣እስከመጨረሻው ከጎኗ እንቆማለን
➤ተነሳ ወንድሜ እህቴም ተነሺ
➤ያገኘሽውን ድል ያዥው አምቀሽ
➤ጣራዋ እስኪሸፈን ዋልታዋ እስኪፀና
➣የሁሉም እጅ ይግባ ግዴታ ነውና
➤ያአላህ ቤት አሻራ ከቶ አይጠፋምና
➤የክብር ዛፍ በደም አብባ አፍርታለች
➣አቅሷ ወደፊት ነው ወደኋላ አትልም... በቃ አሸንፋለች!
➣ወዴድክም ጠላህም አቅሷ አሼንፋለች
🔺በውዱ ወንድማችን አቡ ዩስራ ሙራድ🌿
➣ድምጿን ከስር እንለቃለን➤
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️👉ለቀብር እያረደ ጃሂል ሆኖ የሞተ👉 ሃጅ ሰደቃና እስቲግፋር ይደረግለታልን⁉️
👌من مات على جهل وهو يذبح للقبور فهل يحج ويتصدق عنه ويستغفر ويدعى له؟
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው
ሸር ሽር ሽር
ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :. * • ○
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿
• 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ . * ● ¸
. ★ 🌿° :. * • ○ °
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ!
☆ . * ● ¸ .
★ ° . * ° . °☆ . * ● ¸
. ★ ° :. * • ○
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ለትዳር ስትገጥም የነበርክ የት ነህ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👇 👇 👇 👇
ማንኛህም አቅሷን የጎኖሽ አያለሁ የምትል አለቅላቂ ሒዝብይ ባዶ ጀሪካ በታሪክ ዙባላ ውስጥ ትወድቃለህ እሷ እያማረባት ነው ወደፊት ነው እንጅ የለም ወደኋላ ....
👉 የተመቸችኝ ግጥም 👈
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👉የኔ ውድ ወንድም ግጥሞችህን ሁሉ አደንቃቸዋለሁ ሁሉንም በጉጉት እሰማቸዋለሁ ለአቅሷ ብለህ የገጠምካት ደግሞ ትለይብኛለች ። ምክናየቱም በመሳጅዶቻችን የተነሳ ውዱ ወንድማችን በሁለት ጥይት ደሙ በከንቱ ፈሷል ። በሰደፍ ደም የተፉ አሉ ። በድብደባ ያነከሱ ወንድሞች እንዳሉ በጥንቃቄ ስለምታውቅ ገልፀካታል ። ባጭሩ አቅሷ ስሚንቶዋ በደም የተቦካ ክብራችን ናት በቃ አለቀ ደቀቀ ። ሰው ባንድ ሜትር ባንድራ መከራውን ያያል ። አንተ ደግሞ የአቅሷን አበቃቀሏን ስለምታውቅ ገብቶካል ገልፀከዋል ....።
===
"" إن شجرة العز لاتنبت إلا بالدم .""
👉 የክብር ዛፍ በደም እንጅ አይበቅልምና የአቅሷ ዛፍ የበቀለችው በደም ነው ። በደም የበቀለች የሱና ዛፍ ብዙ ሙጃሒድኖችን ዱዓቶችኝ ታፈራለች አትጠራጠር ....!
👉አሁንም ይቀረካል ተጠበብባት ወላሒ በአቅሷ ቀልድ የለም በጣም በጣም በጣም በአቅሷ ምክናየት ከፊታችን የሚቆም የጥላት ጥግ ነው ....። እነዛ የሒዝቢይ ፈረሶች በአቅሷ ሲቃጠሉ አይቼ ተመቸኝ ....!
👉ወዳታለሁሁሁ የኔ ውድ ወንድም
ደጋግሜ ሰምቻታለሁ ...
جزاك الله خيرا
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16480
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16480
Repost from 🇸🇦أَبُـــــــوْ يُسْــــــرَا የማርጢቆሱ እረኛ🇸🇦
ለዳንጎቴ ይሆናችኋል ያዙት
ለጠቅ ጠቅስ ማን አላቹ
https://t.me/alqariabuyusra/4927
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
⭕️👉በሃዲስ አንሰራም በቁርአን ብቻ ነው ምንሰራው የሚሉት አንጃዎች ኩፋሮች ናቸው
👌እሽሩሩ እንዳትለው አክፍረው አደገኛ ቀጣፊ ደጃል ነውና ሸሪአን ለማበላሸት የተሰገሰገ ሙጅሪም ነው‼️‼️‼️
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺 ሲድረቱል _ሙንተሐ 🔺🔺
===========👌============
👌 ሲድረቱል_ሙንተሐ በሳምንታዊ የሱመያዎች ፕሮግራም ትደምቃለች ....❗️
🔹🔹
🟢 እንደሚታወቀው ሴቶችን ብቻ ስለ ድናቸው መምከር ፕሮግራም መያዝ ከመልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ፈለግ የተገኘ ነው ::
➤::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::➤
👌እህቶች አላህ የዋለላችሁን ፀጋ በአግባቡ ተጠቀሙበት ። ወሬ ዛዛታ እንዳያታላችሁ።ስንት ሴቶች ህይወታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አላህ በሚጠላው ነገር እያሳለፉት እናንተን አላህ መርጧችኋል ።የነአኢሻ ወራሾች ናችሁ ። አብዛሀኛዎቹ ሴቶች የጠመጠመ የተኳኳለ ወንድ እያዩ ከሞባይላቸውጋ ተፋጠው ጊዚያቸውን ያባክናሉ።አላህ የፈለገውን ይመራልና ለድናቸው የሚቆረቆሩ ለመንሀጃቸው የሚሞቱ ጀግና እህቶችን ፈጠረ።ታዳ ጀግና የምቶኚው በሱና ስትዋቢ በአቂዳሽ ስትጠነክሪ ነውና ስለድናችን እንመካከር።
#ውዷ:-👇
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እህቶች ሲበዙ ሱና ላይ ጠንክረው
ጊዜን በአግባቡ ለዲናቸው ሰተው
ከተመካከሩ አላህ ለሚወደው
ወላሂ ወቢላህ በኸይር ላይ ናቸው።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➤=========🔻=======➤
ሲድረቱል ሙንተሀ የጀግኖች መፍለቂያ
ሰለፍያ እህቶች ባንድ ላይ መድመቂያ
ሱናን አሸብራቂ ቢድዓን መጥረጊያ
አቂዳ አውለብላቢ ሽርክንም መዋጊያ
ኑ ብላችኋለች በዳዕዋዋ መጥሪያ።
➤=========🔻=========➤
🔺................🔺.................🔺
👌 የነገ የጁምዓ ዱዓቶቻችን
🔻................🔻.................🔻
👉 ታላቁና ውዱ ኡስታዝ አቡ ሀሰን ጃማ ..❗️
👉 ታላቁና ውዱ ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ከላላ ...❗️
👉 የሁለቱንም ኡስታዞች ማርና እርጎ የሆነ ደዕዋና ምክር በመካፈል ልባችንን እናቀዝቅዝ ...❗️
👌 ➢ ከጁምዓ በኋላ ➢👌
❗::::::::::::::::::❗::::::::::::::::❗
🔺 08:00 በኢትዮ በታላቋ መድረሳችን ሲድረቱል ሙንተኃ ቀጥታ ይጀምራል መቅረት ይቅርና ማርፈዲ ያስቆጫል 🔺
🔺
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11406
🔻🔻🔻🔻🔻
✅በያአይነት ምግብ ብላ እንጅ በያ አይነት አቂዳ ግን እንዳትይዝ አቂዳ አንድ ብቻና ብቻነዉ።
كما قال شيخنا أبو نبراس مسطفى الحبشي حفظه الله تعالى
✅✅✅✅✅✅
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/abuhuzeyfa123
👌https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
👌https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦''ዛሬም ነገም ሁልግዜ ቅድሚያ ለተዉሂድ📚
ትንሽ ቆየት ያለች ሙሀደራ
ትደመጥ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
قال تعالى: "فَفِرُّوا إِلَى اللَّهِ إِنِّي لَكُم مِّنْهُ نَذِيرٌ مُّبِينٌ" [الذاريات : 50]
🫵ትደመጥ ትደመጥ
👉ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አለባትና
እኛ ከመከራ ከጥቤት ከጭንቅ
እንደት እንገላገል ⁉️
👉ሁሉም ሰው የሆነ የሚያሳስበው
እንቅልፍ የሚነሳ ሃሳብ አለበት
አለብን‼️
🎤ወንድም አቡ አብዲላህ ሀሰን ጎር
{ ልጓማ }
አላህ ይጠብቀው
👇👇👇 👇👇👇👇
https://t.me/qdmiyaletewuhid
https://t.me/daewaselefya346
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👂የማንም መቀለጃ እና መጫወቻ እንዳትሆን ቅራ
~✴✴~✴✴~~✴✴~
🎤በሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله)
⚡ ቆየት ያለች እጅግ በጣም ጠቃሚና አንገብጋቢ የሆነች በሁሉም ልትደመጥ የሚገባት እጥር ምጥን ያለች የጅህልናን አስቀያሚነት የሚያብራራ ክስተት የተወሳባት ወሳኝ ነሲሀ
👉t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
👌 አ ዳ ም ጡ ኝ👌
አቃጥላችሁ በትኑኝ ያለውን ሰውየ ሀድስ ለኡዙር ቢል ጀህል የምታመጣ ገንፎ ካለህ ስማና ተስፋ ቁረጥ
🔺يستدلون بحديث الرجل الذي وصى أهله أن يحرقوه ويذروا رماده في اليم خشية أن يعذبه الله فغفر الله له، وقالوا هذا الرجل شك في قدرة الله على بعثه، والشك في القدرة كفر، ومع ذلك غفر الله له، فإذن عابد القبر معذور بالجهل..አይ አዚር
🌿እንላችኋለን👇
🔴➣الجهل بصفة لا التوحيد هذا الرجل لم يشك في ألوهية الله ولم يعبد صنماً، بل هو موحد خائف وإنما جهل صفة من صفات الله وهي القدرة على البعث بعد الإحراق، والجهل ببعض الصفات قد يعذر فيه، لكن لا يعذر أحد في الشرك بالله الذي هو أصل الدين
🌿ቀብር አምላኪን ለማዳን አትፈራገጡብን👇
توفر شرط الخوف الحقيقي الرجل لم يحمله فعله هذا على جحود أو عناد، بل حمله على ذلك خشية الله والخوف الشديد من عذابه، حيث قال لأهله فوالله لئن قدر علي ربي ليعذبني عذاباً ما عذبه أحداً فهذا الخوف المندفع من تعظيم الله جعله في حكم المخطئ المعذور بسبب غلبة الخوف والدهشة، وهو يباين حال المشرك المعرض عن توحيد الله.
مسائل العقائد الدقيقة كالصفات وأحوال البعث قد تخفى على بعض الناس في أزمنة أو أمكنة لقلة العلم، فيعذر فيها بالجهل
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺
🔺 መሳጭ ምክር🔺
👈 ﴿ وَسَارِعُوا إِلَى مَغْفِرَةٍ مِنْ رَبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ ﴾ [آل عمران: 133].
🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ
🔺 ወደጀነት መሽቀዳደም በሚል ረዕስ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
⭕️ በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى
👌..
👈بأخينا أبي أسامة أبوبكر حفظه الله تعالى.❗️
------
📲 በወንድማችን አቡ ኡሳማ አቡበከር ከገራዶ
حفظه الله تعالى
👌 ርዝመት 🕰38:07🕰
📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን ጦሳማዶን ይጠቀሙ
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
-----
🎙በ Tele gram 〰 Channel
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
✅منهاج السلفيا
✅ከሠለፍያ ጎዳና ዉጭ ሌላመንገድ በመፈለግ ጊዜህን አታጥፋ አታባክን ተግባባን!!
👌ሀቅ ብጥር ዉልዉል ብሎ ፊት ለፊትህ ነዉ ከአንተ የሚጠበቀዉ በዚያ በትክክለኛ ጎዳናላይ መራመድ ያንተ ፈንታ ብቻና ብቻነዉ።
በሀቅ ላይ አላህ ያፅናን🤲🤲🤲
✅ሸር ማድረግወን አይዘንጉ
==========👌=========
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔗https://t.me/abuhuzeyfa123
🔗https://t.me/abuhuzeyfa123
🔗https://t.me/abuhuzeyfa123
🔗https://t.me/abuhuzeyfa123
🔗https://t.me/abuhuzeyfa2244
🔗https://t.me/abuhuzeyfa2244
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌የተለያዩ ስያሜወች ቢለጠፉብህም ወንድምየ አንተ ብቻ በሀቅ ላይ ፅና አላህ ይረዳሀል የበላይ ትሆናለህ
==========👌=========
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa2244
⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa2244
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochgroup
⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochgroup
