🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
رفتن به کانال در Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
835
مشترکین
-424 ساعت
+267 روز
+14730 روز
آرشیو پست ها
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👌አ:::::::ን:::::::::ብ::::::::::ቡ:::::::::ኝ👌
🔺.........🔺........🔺........🔺........🔺
👌ረ ቡ ዕ ን በ ሲ ድ ራ👌
🔻........🔻........🔻.......🔻........🔻
♻️السلام عليكنّ ورحمة الله وبركاته 🌙
🔺:::::::::🔺:::::::::🔺:::::::::🔺:::::::::🔺
👌ታላቅ የደዕዋ ጥሪ ...
⭕️በመላው ዓለው ለምትገኙ ደዕዋ ናፋቂ እህቶቻችን በሙሉ
👌በታላቋ መድረሳችን ሲድረቱል ሙንተኃ አዘጋጅነት የቀረበ በአይነቱ ለየት ያለ፣ ልዩ እና አጓጊ የሴቶች በሴቶች ደማቅ የደዕዋ መርሃ ግብር
وقال رسول الله ﷺ
🔺👈وما اجتمع قوم يذكرون الله إلا حفتهم الملائكة، وغشيتهم الرحمة، ونزلت عليهم السكينة.
🔺👆رواه مسلم.👇
🔴➣ህዝቦች اللهን ለማስታወስ አንድ
ላይ አይሰበሰቡም መላእክቶች የከበቧቸው የالله እዝነት የሸፈናቸው እንዲሁም ሰኪና የልብ እረፍት በእነርሱ ላይ የወረደች ቢሆን እንጂ
👌ስለዚህ በረቡዑ ዕለት በሚካሄደው በዚህ ውብ የደዕዋ ፕሮግራም ላይ በመገኘት .....ልባችንን በቁርአን እና በዚክር እናርጥባት
🔺.......➤.......🔺.........➤..........🔺
🔻.......➤.......🔻.........➤..........🔻
🔺🖊ስለ ዲናችን እንመካከር
🔺 🖊ከالله ጋር ያለንን ግንኙነት እናድስ በሚል ለዚህ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በውጭም በሀገር ውስጥም በመላው ዓለም የምትገኙ ሰለፍያ እንስቶች ተጋብዛችኋል🫴
👌 ይህ ፕሮግራም ከእህቶቻችን ጋር የምንሰባሰብበት ዲናችንን የምንማማርበት እና ለአኼራችን ስንቅ የምናዘጋጅበት የተባረከ እና
ደስ
የሚል ጊዜ ነው ወዳጆቻችሁን ቤተሰቦቻችሁን እና ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ የ ኸይር ተካፋይ ይሁኑ።
🔺➣ፕሮግሙ የሚካሄድበት ቀን🔺
🔻========="🔻"=======🔻
🔺ረቡዕ 27/01/2019 E.C
🔺➤ከጠዋቱ ➤ 02:30 በኢትዮጲያ
🔴➣በታላቋ መድረሳችን سدرة المنتهى
🔴➣ላቅ ባለ አክብሮት ተጋብዛችኋል ስንል ጥሪውን በአክብሮት እናስተላልፋለን...!
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➤=========🔻=======➤
🔺የተውሂድ ተማሪ የሱንዮች ፋና
ለድኗ የቆመች የበረታች ጀግና
የዘመኑ ንግስት እንቁ እህት ናትና
ከባጢል የወጣች የተማረች ዋና
➤::::::::::::::::::::::::::::::::::➤
🔹🔹🔹🔹🔹🔹
🔺;;;;;;;;;;;;;➣;;;;;;;;;:;;:➣::::::::::::🔺
🔻ድንሽን ተማሪ አልፍ ባታ ብለሽ
ብዙ ሩቅ አይደለም አሁን ትደርሻለሽ
ነገር አታላምጭ እሲቲምራር ይኑርሽ
ከሀራም ራቂ ሱናሽን አጥብቀሽ
በሆነ ባልሆነው ሸይጣን አያታልሽ
ነፍስያና ስሜት ገደል እንዳይሰዱሽ
የኋላ የኋላ ልዳማ እንዳይዝሽ
🔻በዱዓ ጠንክሪ አሏህ እንድያግዝሽ
ሁሌም ደጋግሜ ይህን ነው የምልሽ
ወደ ኋላ ሳትይ ተማሪ ጠንክርሽ
➤:::::::::::::🔺::::::::::::::🔺::::::::::::➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18060
🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👉ረቡዕን ወደ ሲድራ ጎራ ነው 👈
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
እነ ኡሙ የእህቶች የርስ በርስ ፕሮግራም ነው ። ስማማ አቡ አንተ ጦሳ እንጅ ሲድራ ስለማያገባህ ሚስትህን እህትህን ሴት ልጅህን እናትህን አክስትህን ንገር ከዚያ ሰብሰብ በል እሽ ውድ ሰው ...!!!
የሴቶች መስተካከል ከኡማው ሁለት ወጋግራዎች አንዱ ምሰሶ ቀጥ ማለቱ እንደሆነ አትዘንጋ .....
