🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
رفتن به کانال در Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
837
مشترکین
+524 ساعت
+267 روز
+15330 روز
آرشیو پست ها
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 ምክር ለመላው ሙስሊም ሴቶች
በሚል ርዕስ
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ–حفظه الله
⚡ከአመታቶች በፊት የደረገ ( ቆየት) ያለ እጅግ ሴቶችን በተመለከተ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነጥቦች በስፋት የተዳሰሰቡት በሁሉም ሙስሊም በተለይ በሴቶች በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ
ዳዕዋው ለሌሎችም በስፋት ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን አስተዋዕኦ ያድርጉ
من دل على خير فله مثل أجر فاعله
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔊 ለዲንህ ቦታ ስጥ
በሚል ርዕስ
===🍀===🍀===🍀===
🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ –حفظه الله
⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ (ቆየት) ያለ እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆነ ለዲናችን ቦታ መስጠት እንዳለብን በሚምር ገለፃ በሰፊው የተብራራበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ዘመን ተሻጋሪ ወሳኝ ሙሀዶራ
📮ይሄ መሳጭና ጣፋጭ የሆነ ሙሀዶራ ሲታይ ደቂቃው ረጅም ቢመስልም ሲደመጥ ግን ምን ጊዜ አለቀ የሚያስብል ልብን ሰርስሮ የሚገባ የፈዘዘን የሚያነቃ ፣የፈራን የሚያጀግን የሚሰራን ደግሞ የሚያበረታታ እጅግ ማራኪ ሙሀዶራ ነውና ይደመጥ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🟰🟰🟰🟰💥የሱና ሰገነት💥🟰🟰🟰
""_
የሱና ሰገነት ደሴ ላይ ያላችሁ፣
መስጂደል አቅሷ ነች እስኪ ላውሳላችሁ።
ለመስጂደል አቅሷ ብዙ ጀግኖች አሏት፣
ደክመነ ሰለችን ብለው የማያውቋት።
ደክመነ ሰለችን ብለው የማያውቋት፣
በሀገርም በውጭም ብዙ ጀግኖች አሏት።
""__
👌የሱና ወንድሞችና እህቶች ሆይ!
መስጂዶች የሰለፎች መስዋዕትነት ያረፈባቸው የዲናችን ማዕከላት ናቸው።
🔻እናማ፡-መስጅደል አቅሷም የብዙ ጀግኖች ወንድሞችና ኡስታዞች ውድ መስዋዕትነት ያረፈባት መስጅዳችን ናት።
👌 ዛሬ እኛም ባለንበት አቋም ሁሉ መስጂዳችንን በመገንባት፣ በመንከባከብ እና በማስተካከል ረገድ የየበኩላችንን አሻራ ማሳረፍ ይጠበቅብናል።
👌ጊዜው ሳያልፍ በሱናና በትዕግስት ፀንተን አላህን ቤት እንገንባ፤ አላህ ስራችንን ተቀብሎ ዘላለማዊ ምንዳውን ይለግሰን!
💫አላህ (ሱብሀነ ወተአላ) መሳጅዶችን ከሚገነቡትና ከሚንከባከቡት ውድ ባሮቹ ያድርገን፤ ስራችንንም በዕውቀትና በاخلاص የሚሰራ ያድርግልን!
በኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ኸዲር ኢብኑ ኢድሪስ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18181
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/18181
🔻➣➣
👌ልብ ከተስተካከለች መላው ተክለ ሰውነት ይስተካከላል።
ቀልባችን የተስተካከለች ብትሆን ኖሮ ስራዎቻችን ሁሉ ብልሹና መጥፎዎች ባልሆኑ ነበር።
➣➣➣
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abuhuzeyfa123
https://t.me/abuhuzeyfa123
🔻🔻كما قال شيخنا أبى نبراس مسطفى حفظه الله تعالى:
🖌🖌ሸይኻችን አቡ ኒብራስን አላህ ይጠብቀዉና እንድህ ተናግሮ ነበር እንመከርባት ትጠቅመናለች
🔺اشترا الكتاب قبل أن تشترا الخبز
🔺🔺ዳቦ ከመግዛትህ በፊት ኪታብ ግዛና ሞጥል አለ
በጣም ጣፋጭ የሆነች ምክር ናት ያዛት ወንድምየ
🔻ልብ ካዘነች እምባ አይገድም ይባላል
"""ወከዛሊከ ሸሪአዊ እዉቀትን የመቅሠም ፍላጎቱ ካለን ጊዜ ማመቻቸቱ አያቅተንም"""
ኢላ በሶሻል ሚድያ የተጠመድን ቢሆን እንጅ!!
👇👇👇👇
https://t.me/abuhuzeyfa123
https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺سورة الكهف
👌yasser Al Dossari
☘☘☘☘☘☘☘☘☘
👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ
🌹🌹🌹
🌹ተ🌹🌹
🌹ጋ🌹🌹
🌹በ🌹🌹
🌹ዙ🌹🌹
🌹ል🌹🌹
🌹ኝ🌹🌹
🌹🌹🌹🌹
🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️سنن يوم الجمعة
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺الغسل
🔺الطيب
🔺السواك
🔺لبس الجميل
🔺قراءة سورة الكهف
🔺التبكير لصلاة الجمعة
🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺ገላን መታጠብ
🔺ሸቶ መቀባት
🔺ሲዋክ መጠቀም
🔺ጥሩ ልብስ መልበስ
🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት
🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ
🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት
⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺.....አ.....ን.....ብ.....ቡ.....ኝ.....🔺
አ......ት......ለ....ፉ.....ኝ
ጁ.....ሙ.....ዓ...ነ......ኝ
አ......ት......ር.....ሱ.....ኝ
ሲ......ድ.....ራ.....ነ......ኝ
ጆ.....ይ.....ን......በ....ሉ....ኝ
🔻==========👌=========🔻
👌 🎤🔺 ሲድረቱል_ሙንተሐ በሳምንታዊ የሱመያዎች ፕሮግራም ትደምቃለች ....❗️
🔹:::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::🔺
🟢💥 እንደሚታወቀው ሴቶችን ብቻ ስለ ድናቸው መምከር ፕሮግራም መያዝ ከመልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ፈለግ የተገኘ ነው ::
➣....................🔺......................➣
👌🔺وكان النبي صلى الله عليه وسلم يخص النساء بتوجيهات، وأوصى بهن في خطبته في عرفات، مما يدل على وجوب العناية بهن في كل زمان، ولا سيما في هذا الزمان الذي غزيت فيه المرأة المسلمة بصفة خاصة؛ لسلبها كرامتها، وإنزالها من مكانتها، فكان لا بد من توعيتها بالخطر، ووصف طريق النجاة لها،
-----
🔻///////////////////🔺/////////////////🔻
👌እህቶች الله የዋለላችሁን ፀጋ በአግባቡ ተጠቀሙበት إي وربي ። ወሬ ዛዛታ እንዳያታላችሁ ።ስንት ሴቶች ህይወታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አላህ በሚጠላው ነገር እያሳለፉት እናንተን አላህ መርጧችኋል ።የነአኢሻ ወራሾች ናችሁ ። አብዛሀኛዎቹ ሴቶች የጠመጠመ የተኳኳለ ወንድ በቃ ዝም ብሎ የሚያወራ እያዩ ከሞባይላቸውጋ ተፋጠው ጊዚያቸውን ያባክናሉ።አላህ የፈለገውን ይመራልና ለድናቸው የሚቆረቆሩ ለመንሀጃቸው የሚሞቱ ጀግና እህቶችን ፈጠረ።ታዳ ጀግና የምቶኚው በሱና ስትዋቢ በአቂዳሽ ስትጠነክሪ ነውና ስለድናችን እንመካከር ስንላችሁ ነው ። የተመከርነው ነገር በየትኛውም ቦታ እና አቅጣጫ አብሮን መጓዝ መቻል አለበት ..
በርግጥ ብዙ ግዜ ነፍሳችን መጋፈጥ ያቀተን አያሌ ሴቶች አለን ..!! ዓሏሁ_ አልሙስተዓን.
🔺::::::::::::::::::::➤:::::::::::::::::🔺
🔻ለማንንኛውም ልክ እንደ ሳምንቱ ሲድረቱል ሙንተሀ የሴቶች የግል ቻናል ሞቅ ደመቅ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አለ ብላ ጋብዛችኋለች ። እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። በሰአቱ በሯን ማንኳኳት አለባችሁ ።
🔺........🔺......🔺......🔺......🔺
🔺...የዕለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች...🔺
🔻........🔻......🔻......🔻.......🔻
🔻ኡስታዝ ..አቡ..አብደረዛቅ ሸይኸ ሰኢድ ልጓማ እና
🔻ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ከገራዶ ሲሆኑ .....❗
👌እንድሁም ሸይኻችን አቡ..ኒብራስ ጥያቄና መልስ ከትንሽ ምክርጋ ........ፏፏፏ❗ እንላለን::
#ውዷ:-👇
👌🔻::::: ከጁምዓ በኋላ::::: 🔻👌
🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊
🔺 8:00 ቀጥታ ይጀምራል 🔺
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➤=========🔻=======➤
ሲድረቱል ሙንተሀ የጀግኖች መፍለቂያ
ሰለፍያ እህቶች ባንድ ላይ መድመቂያ
ሱናን አሸብራቂ ቢድዓን መጥረጊያ
አቂዳ አውለብላቢ ሽርክንም መዋጊያ
ኑ ብላችኋለች በዳዕዋዋ መጥሪያ።
➤=========🔻=========➤
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
↘ አጭር ጣፋጭ ምክር ከቀደምቶች ⑥
~ ~♦♦~~
☞ በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ
⇨ t.me/AbuNibrase_and_Namuse
⭕️👌ሴቷም እንደ ሴትነቷ ክብሯን ብትጠብቅ ወንዱም እንደወንድነቱ ቢሆን አቤት
ውበት‼️
👌ዛሬ ዛሬ ግን አሏህ ያዘንላቸው ሲቀሩ ሴቱ እንደ ወንድ ካልሆንኩ አለ ወንዱም እንደ ሴት ልሁን አለ‼️ ....
https://t.me/abuanes53
https://t.me/abuanes53
https://t.me/abuhuzeyfa123
https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from ኑረድን አል ሀበሺይ🇸🇦قناة أبو أنس نور الدين الأثري🇸🇦
⭕️👌ሴቷም እንደ ሴትነቷ ክብሯን ብትጠብቅ ወንዱም እንደወንድነቱ ቢሆን አቤት
ውበት‼️
👌ዛሬ ዛሬ ግን አሏህ ያዘንላቸው ሲቀሩ ሴቱ እንደ ወንድ ካልሆንኩ አለ ወንዱም እንደ ሴት ልሁን አለ‼️ ....
https://t.me/abuanes53
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
👂 ለዱንያ ስንል በተውሂድ ላይ ቸልተኛ እንዳሆን
በሚል ርዕስ
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ – حفظه الله
⚡ እጥር ምጥን በላች ገላፃ የተደረገች ቆየት ያለች በጣም ጠቃሚ የሆነች በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጣት ያለባት ወሳኝ ነሲሀ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
