fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

رفتن به کانال در Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
837
مشترکین
+524 ساعت
+267 روز
+15330 روز
آرشیو پست ها
አትልፋ ምቀኛ 👌👌 አትልፋ ምቀኛ የሸይጧን አገልጋይ የቅሷ ደመኛ ከንቱ አቋመ ቢስ የዓቂዳ ድዉይ እማ የኛ አቅሷ የተዉሂዷ ማማ እንዲህ ተዉባለይ የፍቅር የተዉሂድ የሱና ማሳያ የአንድነት አርማ ትኑ
አትልፋ ምቀኛ 👌👌 አትልፋ ምቀኛ የሸይጧን አገልጋይ የቅሷ ደመኛ ከንቱ አቋመ ቢስ የዓቂዳ ድዉይ እማ የኛ አቅሷ የተዉሂዷ ማማ እንዲህ ተዉባለይ የፍቅር የተዉሂድ የሱና ማሳያ የአንድነት አርማ ትኑር ለዘላለም በተዉሂድ ለምልማ ምኛ ልምከርህ ስማኝ አንድ ጊዜ በቃ ይቅርብህ መቃጠል ሁል ጊዜ ና ግባ መድረሳ አታባክን ጊዜ አቅሷችን አምራለች በአላህ እርዳታ ገናም ትዋባለች አሏት ሰራዊቶች እጅጉን በርካታ ደዕዋቸዉ ጣፋጭ አይሰለች ለአፍታ ዉቧ መድረችን ቃላት አጣሁልሽ አንቺን የሚገልፅ ብቻ ስስቴ ነሽ ልንገርሽ በግልፅ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺👇🔺🔺🔺                 ደዕዋ 🔗تسجيلا المعراج الإسلامية السلفية في الحبشة 🔗يسرها أن تقدم لكم هذه المادة 🔴በ መስጂደል አቅሷ ደሴ 💐 መስጂደል አቅሷ 👉በመስጂዴል አቅሷ 🔺 ምርጥ ነሲሃ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ 🔴👉1⃣4⃣4⃣8⃣ሂጅ ሪ 👈بأستازنا أبي أمة الله نصر الدين بن كمال حفظه الله تعالى 👉በ ኡስታዝ አቡ አመቲ الله ነስረዲን ከማል አላህ ይጠብቀው 🔴👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🔴👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

   🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻 🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺 🔺 መሳጭ ምክር🔺 ⭕️የጀነትን ፀጋ በተመለከተ⭕️ 👈 مَّثَلُ الْجَنَّةِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ ۖ فِيهَا أَنْهَارٌ مِّن مَّاءٍ غَيْرِ آسِنٍ وَأَنْهَارٌ مِّن لَّبَنٍ لَّمْ يَتَغَيَّرْ طَعْمُهُ وَأَنْهَارٌ مِّنْ خَمْرٍ لَّذَّةٍ لِّلشَّارِبِينَ وَأَنْهَارٌ مِّنْ عَسَلٍ مُّصَفًّى ۖ وَلَهُمْ فِيهَا مِن كُلِّ الثَّمَرَاتِ وَمَغْفِرَةٌ مِّن رَّبِّهِمْ ۖ كَمَنْ هُوَ خَالِدٌ فِي النَّارِ وَسُقُوا مَاءً حَمِيمًا فَقَطَّعَ أَمْعَاءَهُمْ (15) سورة محمد   🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ                      🔺 የጀነትን ፀጋወች በተመለከተ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ ⭕️   በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى 👌.. 👈بأخينا أبي أسامة أبوبكر  حفظه الله تعالى.❗️ ------ 📲 በ ኡስታዝ አቡ ኡሳማ አቡበከር ከገራዶ حفظه الله تعالى 👌 ርዝመት 🕰37:07🕰 📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን  ጦሳማዶን ይጠቀሙ ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ----- 🎙በ  Tele gram 〰 Channel ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🔊 7ቱ የስኬታማ ዳዕዋ ወጋግራወች በሚል ርዕስ ====🌴====🌴===🌴=== 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ –حغظه الله ⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ በጣም ጠቃማ የሆነ በሁሉም ሙስሊም በተለይ #በዳዕዋ ላይ በተሰማሩ ወንድሞች እንዲሁም ዳዒ ለመሆን በሚዘጋጁ ጧሊበል ዒልሞች በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ 📮 ይህን በጣም አስፈላጊ የሆነ ሙሀዶራ በማዳመጥ የዳዕዋ አደራረግ ስርአታችንን መገምገምና ያሉብን ክፍተቶችን ማረምና ማስተተካል የግድ ይላልና ይደመጥ 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

ሳምንታዊ የእሁድ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ገብቷል
ሳምንታዊ የእሁድ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር ገብቷል

👌የሚፈልግ ካለ ይሠራለታል ወንድሞች አሳዉቁኝ 👍

Join share እያደረጋችሁ ባረከሏሁ ፊኩም

¤ የቅርብ ወንድሞቹ "إقتلو يوسف" አሉ። ዝምድና የሌለው የሩቅ ሰው ደግሞ "أكرمي مثواه " አለ። ውዴታ ሪዝቅ ነው! ከየትኛው ልብ እንደምትረዘቅ አታውቀውም!! https://t.me/abu
¤ የቅርብ ወንድሞቹ "إقتلو يوسف" አሉ። ዝምድና የሌለው የሩቅ ሰው ደግሞ "أكرمي مثواه " አለ። ውዴታ ሪዝቅ ነው! ከየትኛው ልብ እንደምትረዘቅ አታውቀውም!! https://t.me/abuhuzeyfa123 https://t.me/abuhuzeyfa123

ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል ከመስጅደል አቅሷ ቀጥሏል

በኡስታዝ አቡ ኡሳማ የመስጅደል አቅሷ ሪሊስቴት የዳዕዋ ፕሮግራማችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

👌እህቶችየ አዳምጧት ባረከሏሁ ፊኩም አላህ ይጠብቃችሁ

🔊 ምክር ለመላው ሙስሊም ሴቶች በሚል ርዕስ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ–حفظه الله ⚡ከአመታቶች በፊት የደረገ ( ቆየት) ያለ እጅግ ሴቶችን በተመለከተ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነጥቦች በስፋት የተዳሰሰቡት በሁሉም ሙስሊም በተለይ በሴቶች በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ ዳዕዋው ለሌሎችም በስፋት ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሼር በማድረግ የበኩለዎን አስተዋዕኦ ያድርጉ من دل على خير فله مثل أجر فاعله 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse