🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
رفتن به کانال در Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
837
مشترکین
+524 ساعت
+267 روز
+15330 روز
آرشیو پست ها
👌🔺ዉድ ሠለፍይ እህት ወንድሞች ቤታችን ቀዝቅዛለች በሠላምነዉ ሸር ሸር አርጓት እንጅ ባረከሏሁ ፊኩም አላህ ይጠብቃችሁ
ሸርርርርርርር አርጓት አፍወን
✨ የፍቅር ጥግ ✨
ሚስት ባሏን በጣም ከመውደዷ የተነሳ፡ "ጀነት ውስጥ 'ሑሩል ዐይን' እንዲሰጥህ አልፈልግም!" አለችው።
ባሏም፡ "ለምን?" ሲላት፣
"ወላሂ በጣም ከማፈቅርህ የተነሳ ጀነት ላይም የኔ ብቻ እንድትሆንልኝ እፈልጋለሁ!" አለችው።
ባለቤቷም፡ "ጀነት እንደምንገባ በምን አወቅሽ?" ቢላት፣
"ጌታዬን ሁልጊዜ በዱዓ እለምነዋለሁ..." ስትል መለሰችለት።
↔️ሱብሃነላህ! ለዱንያ ብቻ ሳይሆን ለአኼራችሁም ዱዓ የሚያደርግላችሁ መልካም አጋር አላህ ይወፍቃችሁ ይወፉቀን🤲
መልካም ውሎ🙌
https://t.me/abuhuzeyfa123
https://t.me/abuhuzeyfa123
የጥሪ ካርድ ነው ሁላችንም ሸር እናድርግ አንድም ሠው እንዳይቀር በየሶሻል ሚድያው በትኑት ላይ fb imo tg storyም ላይ ስቀሉት
مَن دَلَّ على خيرٍ ، فلَهُ مِثلُ أجْرِ فاعِلِهِ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺እ ሁ ድ ን በ ጦ ሳ ማ ዶ ደ ሴ🔺
👌ውድና የተከበራችሁ አባትና እናቶቻችን ነገ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ላይ አጠር ካለች ነሲሃ ጋራ ታላቀ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ተዘጋጅቷላችኋል ስንል እናስታውሳችኋለን‼️
👌ወንድምየ ወደ ውዷ እነቁዋ ወደ ሰለፍዮች መናገሻ ወደሆነችው ጦሳ ጦሲታ ጦሰነት ስትመጣ ብቻህን ለምጣት አትሞክር ወንድምህንም አይዞህ እንበረታታ እንጠንክር ከሰለፍዮች ጋራ እናምሽ ያላቸውን የደእዋ ጉጉት እንይ ብለህ ይዘህ ናቶሎ ‼
🔺➣ ለአንተም ወንድምህ መጥቶ ባዳመጠው እና በተገበረው ነገር የአጅሩ ተካፋይ መሆንህን አትዘንጋ ‼
مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ ....
🔺ወንድም አንተኮ ነጋደ ነህ ታድያ ትርፋማ ለሆነው ንግድህ ለምን ትዘናጋለህ.... ‼
👉 ሁሌም ቢሆን በመላኢኮች መጠበቅን ከፈለክ የመላኢኮችን ዱዓ ተስፋ ካደረክ ታድያ ለምን ይሆን በኢስላማዊ ጥያቄና መልሰ እናዳምጥ ስትባል ቁጭ ብለህ በወሬ በቲክቶክ የምታሳልፈው ውዱ ግዜህን .. ???
عن أبي هريرة عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: "ما اجتمع قوم في بيت من بيوت الله تعالى، يتلون كتاب الله ويتدارسونه بينهم إلا نزلت عليهم السكينة، وغشيتهم الرحمة، وحفتهم الملائكة، وذكرهم الله فيمن عنده
👌ማስታወቂያውን በሁሉም ሶሻል ሚድያ ነሽሩት ፕሮፋይልም ልበሱት ጎዞች እሰይ.
🔺🔺ለቀጥታ ስርጭት🔺🔺
👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
ሳምታዊይ የጁሙአ የዳዕዋ ፕሮግራማችን
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ገባ ገባ ገባ
ወንድማችን አቡ መርዋን ሱልጧን ከአድስ አበባ
ሸር እያደረግን እናዳምጥ
እያሰባችሁ ፃፉ ድንበር ይኑራችሁ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌እንደዚህ በዙሪያህ ያለውን በሸሪዓ ሳይሆን በጠባብ ጭንቅላትህ ስትመዝን በዕውቀት ሳይሆን በስሜት ስትነዳ የመመለከቻ ምንፅርህ ሲበላሽና ዝሆንን ጉንዳን ቁጫጭን ዝሆን አድርጎ ሲያሳይህ ንግግርህ እንደዚህ እጅጅ ይላል ።
👌_አህባሽ የመጨረሻው ነብይ እከሌ ይሆን ነበር ይሉናል ። እነቅድሚያ ለተውሒድ የኢርጃእ ታንከሮቹ ደግሞ ቦርጫም ጃሒላቸውን አምጥተው የመጨረሻው ነብይ ሊያደርጉት ለትንሽ አተረፉት ። ለኢማም ኢብን ተይሚያ ያልተባለ ለኢማም ኢብን ባዝ ያልተባለ ለኢማም ፈውዛን ያልተባለ .. ለወፍራሙ ጃሒል አስታቀፉት ።
👌 እንደነዚህ አይነት ደደቦችን ስናይ የሒንድ አህያ አምላኪዎችና ለላም ሰጋጆች ለአይጥ ገባሮች ለካ እንደዚህ አጋነው አጠጋግተው ነው ። ሸህየን የአደም ጭቃ ሲቦካ በርኮት ውኃ አግዘዋል ያሉት የገጠር እማማዎችም እንደዚሁ ተለጥጦባቸው ነው ።
ጀምዒዮች እስኪ ግደላችሁም ተረጋጉ...አንብቡማ
👇👇👇
سأل ابن إمام صالح أباه عن الغلو :- قال الإمام أحمد عن حديث «إياكم والغلو فإنما أهلك من كان قبلكم الغلو»
قال:لا تغلو في كل شيء حتى الحب والبغض"
الآداب الشرعـية (١/٩٨)
لابن مفلح
በየሒዝብዩ ውስጥ በዘረኝነት ማይክሮስኮፕ ስለሚመለከቱ ኖርማል አይደሉም በትክክልም አያዩም ። ደስስ የሚለው ሰለፍዮች ሰውን ሲወዱም በልኩ ሲጠሉም በልኩ ነው ...
https://t.me/Al_menjeniq_R/3651
https://t.me/Al_menjeniq_R/3651
👌👉 ዛሬ ጁሙዓ ነው ሶለዋት አብዙ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
كما قال تعالى: إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلَّوْا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔻🔻كما قال النبي صلى الله عليه وسلم: اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺🔺https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺🔺https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺🔺https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺🔺https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺سورة الكهف
👌yasser Al Dossari
☘☘☘☘☘☘☘☘☘
👉ማራኪ ቲላዋ ነዉ
🌹🌹🌹
🌹ተ🌹🌹
🌹ጋ🌹🌹
🌹በ🌹🌹
🌹ዙ🌹🌹
🌹ል🌹🌹
🌹ኝ🌹🌹
🌹🌹🌹🌹
🔴👉የጁሙአ ቀን ሡናወች
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️سنن يوم الجمعة
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺الغسل
🔺الطيب
🔺السواك
🔺لبس الجميل
🔺قراءة سورة الكهف
🔺التبكير لصلاة الجمعة
🔺الإكثارمن الدعاءوالصلاةعلى النبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺ገላን መታጠብ
🔺ሸቶ መቀባት
🔺ሲዋክ መጠቀም
🔺ጥሩ ልብስ መልበስ
🔺ሡረቱል ካህፍን መቅራት
🔺ለጁሙአ ሶላት በጧት መሄድ
🔺በነብዩ ላይ ሶለዋት ማብዛት
⭕️👉ጠቅ ሸር በማድረግ ወደ ቻናላችንጎራ ይበሉ ይቀላቀሉ ሸር ማድረግወን አይዘንጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''🔻''''''''''''''''''''''''''''''''''🔺
🔺🔺 ሲድረቱል _ሙንተሐ 🔺🔺
===========👌============
👌 ሲድረቱል_ሙንተሐ በሳምንታዊ የሱመያዎች ፕሮግራም ትደምቃለች ....❗️
🟢 እንደሚታወቀው ሴቶችን ብቻ ስለ ድናቸው መምከር ፕሮግራም መያዝ ከመልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ፈለግ የተገኘ ነው ::
🔺::::::::::::::::::::➤::::::::::::::::::🔺
👌وكان النبي صلى الله عليه وسلم يخص النساء بتوجيهات، وأوصى بهن في خطبته في عرفات، مما يدل على وجوب العناية بهن في كل زمان، ولا سيما في هذا الزمان الذي غزيت فيه المرأة المسلمة بصفة خاصة؛ لسلبها كرامتها، وإنزالها من مكانتها، فكان لا بد من توعيتها بالخطر، ووصف طريق النجاة لها،
🔺.............-----..............🔺
👌እህቶች አላህ የዋለላችሁን ፀጋ በአግባቡ ተጠቀሙበት ። ወሬ ዛዛታ እንዳያታላችሁ።ስንት ሴቶች ህይወታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አላህ በሚጠላው ነገር እያሳለፉት እናንተን አላህ መርጧችኋል ።የነአኢሻ ወራሾች ናችሁ ። አብዛሀኛዎቹ ሴቶች የጠመጠመ የተኳኳለ ወንድ በቃ ዝም ብሎ የሚያወራ እያዩ ከሞባይላቸውጋ ተፋጠው ጊዚያቸውን ያባክናሉ።አላህ የፈለገውን ይመራልና ለድናቸው የሚቆረቆሩ ለመንሀጃቸው የሚሞቱ ጀግና እህቶችን ፈጠረ።ታዳ ጀግና የምቶኚው በሱና ስትዋቢ በአቂዳሽ ስትጠነክሪ ነውና ስለድናችን እንመካከር ስንላችሁ ነው።
👇🔻................👇..............🔻👇
قال الشيخ مقبل بن الوادعي رحمه الله تعالى: المرأة السلفية أنها تتمسك بكتاب الله وبسنة رسول الله - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - في حدود ما تستطيع على فهم السلف الصالح .
🔻ለማንንኛውም ልክ እንደ ሳምንቱ ሲድረቱል ሙንተሀ የሴቶች የግል ቻናል ሞቅ ደመቅ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አለ ብላ ጋብዛችኋለች ። እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል። በሰአቱ ቶሎ ከች ማንኳኳት አለባችሁ ።
🎤✍ስለዚህ የአኢሻ ወራሽ ነኝ እያልሽ ለሽ የምትይው እህት ሆይ :- (الأسماء لا يغير الحقائق)
🔻===:::::እነሡማ:::::===🔻
ለኢስላም ያደሩ በርትተው የሞቱ
እነኡሙ ሡለይም እነኸድጀቱ እነዓኢሸቱ
ለምን እኔናአንቺ የምን መቦዘን ነው
ምንድነው ስንፈቱ! ??
🔺:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::🔺
🔻የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
🔻ኡስታዝ አቡል አባስ ሀርቡ እና
🔻ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሁሴን መርሳ
ሲሆኑ
👌እንድሁም ተወዳጁ ሸይኻችን ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ከትንሽ ምክርጋ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል
🔺:::::::::::::::::::::🔺:::::::::::::::::::🔺
يَا قَوِيَّةَ العَزْمِ، يَا نُورَ الهُدَى
يَا صَاحِبَةَ الإِيمَانِ وَالتُّقَى
لَا تَضْعُفِي إِنْ أَظْلَمَتْ أَيَّامُكِ
فَالصَّبْرُ يَرْفَعُ قَدْرَكِ وَالعُلَا
بِالعِلْمِ وَالقُرْآنِ يَسْمُو قَلْبُكِ
وَبِذِكْرِ رَبِّكِ تَسْتَنِيرُ خُطَاكِ
كُونِي جَبَلًا فِي الثَّبَاتِ وَهِمَّةً
وَاجْعَلِي رِضَا الرَّحْمَنِ دَوْمًا مُنَاكِ 🌸
🔺.... 👉ከጁምዓ በኋላ 👈.......
🔊:::::::::::::::::::🔊::::::::::::⏰
🔺....7:30....ቀጥታ...ይጀምራል...🔺
🔻https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11817
👌_ለሴት ልጅ መህር ሀቋቋ
እንደሆነው ሁሉ
👌_ለወንድም ልጅም የሷ ቢክራ ሀቁነው
አይደለምዴ እእ??
https://t.me/qdmiyaletewuhid
https://t.me/qdmiyaletewuhid
https://t.me/daewaselefiya_desse
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌በሁሉም ቻናሎች ከፖስቱ በታች ማስታወቂያ ይመጣል ። በጦሳ ላይ የተፈረደባት ደግሞ ይሔ የሒዝብዮች ሊንክ ነው ።
👌_መሰረዝ ከተቻለ እንሞክራለን ካልተቻለ ደግሞ እናንተ ተጠንቀቁ አትግቡ የሒዝብዮች ነው ።
👌 ለኔ አይታየኝም የሚመጣው ለከፊል ሰዎች ነው ።
👌_ መጀመሪያ ሲያዩት በኔ ላይ ወንድሞች ሲጮሁብኝ እኔም አድሚን የለቀቀው መስሎኝ ተቆጥቼና ቴሌ ግራሙ ሐክ የተደረገ አድሚን ካለ ብዬ ሑሉንም አድሚኖች አውርጄ ነበር ። ኋላ ሲጣራ በሁሉም ቻናል የተለያዬ ሊንክ እንደሚለቀቅ ነገሩኝ ....
👌_ ቆይ እውቀቱ ያላችሁ ማጥፋትም ሆነ የኛስ ጦሳ እንደዚህ በሒዝብዮችጋ እንድትገባ ማድረግ አይቻል ይሆን ....?
ቴሌ ግራም የሰጠው እድል ከሆነ እኛ እንድንጠቀም ...ማለቴ ነው ....
አ ጣ ሩ
🔊 ታላቁ አማና በሰው ልጆች ላይ
በሚል ርዕስ
🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ_حفظه الله
⚡ ከአመታቶች በፊት የተደረገ እጅግ መሳጭና ጣፋጭ የሆነ የአደራወች ሁሉ ትልቁና ዋናው አዳራ ስለሆነው ተውሂድ በሚገርም ገለፃ የተብራራበት በሁሉም ሙስሊም በትኩረት መደመጥ ያለበት ወሳኝ ሙሀዶራ
👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
አትልፋ ምቀኛ
👌👌 አትልፋ ምቀኛ የሸይጧን አገልጋይ
የቅሷ ደመኛ ከንቱ አቋመ ቢስ የዓቂዳ ድዉይ
እማ የኛ አቅሷ የተዉሂዷ ማማ እንዲህ ተዉባለይ
የፍቅር የተዉሂድ የሱና ማሳያ የአንድነት አርማ
ትኑር ለዘላለም በተዉሂድ ለምልማ
ምኛ ልምከርህ ስማኝ አንድ ጊዜ
በቃ ይቅርብህ መቃጠል ሁል ጊዜ
ና ግባ መድረሳ አታባክን ጊዜ
አቅሷችን አምራለች በአላህ እርዳታ
ገናም ትዋባለች አሏት ሰራዊቶች እጅጉን በርካታ
ደዕዋቸዉ ጣፋጭ አይሰለች ለአፍታ
ዉቧ መድረችን ቃላት አጣሁልሽ አንቺን የሚገልፅ
ብቻ ስስቴ ነሽ ልንገርሽ በግልፅ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺👇🔺🔺🔺
ደዕዋ
🔗تسجيلا المعراج الإسلامية السلفية في الحبشة
🔗يسرها أن تقدم لكم هذه المادة
🔴በ መስጂደል አቅሷ ደሴ
💐 መስጂደል አቅሷ
👉በመስጂዴል አቅሷ
🔺 ምርጥ ነሲሃ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
🔴👉1⃣4⃣4⃣8⃣ሂጅ ሪ
👈بأستازنا أبي أمة الله نصر الدين بن كمال حفظه الله تعالى
👉በ ኡስታዝ አቡ አመቲ الله ነስረዲን ከማል አላህ ይጠብቀው
🔴👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🔴👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
