Bunyan|ቡንያን|بُنْيَان
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
227
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُእንኳን ወደ ቡንያን በደህና መጣችሁ !! ይህ community የተመሠረተው «ጠንካራ መሠረት ዘላቂና ጉልህ ተፅዕኖ ይፈጥራል » በሚል ፅኑ እምነት ላይ ነው። «ቡንያን» ማለት «ጠንካራ መሠረት» ማለት ነው። አላህም ቁርዓን ላይ بُنیانُ المرسُوص ( a solid structure) በማለት ይገልጸዋል፡፡ እንዲሁም ረሱል በ ሃዲሳቸው ላይ በብዙ መንገድ ተጠቅመውታል ስሙን የተጠቀምንበት ዋና አላማ እኛም ለኡማው በቴክኖሎጂው ዘርፍ ጠንካራ መሰረት ጥለን ለማለፍ በማሰብ ነው፡፡ አላማችን
ኡማውን በቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ፣ ዕውቀት ና በፈጠራ ማብቃት ነው ።ዓለማችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ፍጥነት በየቀኑ በሚለወጥባት በዚህ ዘመን፣ ሙስሊሙ ኡማ ተከታይ ብቻ ሳይሆን መሪ፣ ፈጣሪና አበርካች መሆን አለበት ብለን እናምናለን። በትምህርት፣ በጋራ ሥራና ጠቃሚ ፕሮጀክቶችን በመቅረጽ፤ በዲጂታል ክህሎት የበለጸገ፣ ራሱን የቻለና የዓለማችንን ፈተናዎች መፍታት የሚችል ኡማ ለመገንባት ዓልመን ተነስተናል።
ቡንያን የተመሠረተበት ዓላማ ማኅበረሰባችን ውስጥ የሚስተዋሉትን የሚከተሉትን ክፍተቶች ለመሙላትና መፍትሔ ለመስጠት ነው፦1️⃣ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂ ነክ የሆኑ እውቀቶችን ማስፋፋት ። 2️⃣የሙስሊሙን ኡማ ችግሮችን ሙስሊሙን ኡማ ባማከለ መንገድ software , systems ,website and other hardware መገልገያዎችን ማበልጸግ ። 3️⃣ የቴክኖሎጂ እውቀቶችን ማስፋፋት ። እነዚህን ክፍተቶች በዕውቀት፣ በፈጠራና በቴክኖሎጂ በመድፈን ማኅበረሰባችንን የላቀ ደረጃ ላይ ለማድረስ እንሠራለን ። ጉዞአችንን በ አላህ ፍቃድ አንድ ብለን ጀምረናል ቻናላችንን በመቀላቀል የ ጉዟችን አንድ አካል ይሁኑ ፦@bunyanchannel
As-salāmu ʿAlaykum wa Raḥmatullāhi wa BarakātuhWelcome to Bunyan! 👋 Bunyan means "a strong foundation." We chose this name because we believe that a strong foundation creates a lasting impact. Our goal is to help build a strong technological foundation for the Muslim Ummah.
Our MissionTo empower the Muslim Ummah through technology, knowledge, and innovation. We believe Muslims should not only follow technological advancements but also become leaders, innovators, and contributors. Through learning, collaboration, and meaningful projects, we aim to build a skilled, self-reliant, and impactful community.
What We Do1️⃣ Share technology knowledge and skills. 2️⃣Build software, websites, systems, and other solutions that serve the Muslim Ummah. 3️⃣Encourage learning, innovation, and collaboration. Join us on this journey, and let's build something beneficial together, by the permission of Allah. Channel: @bunyanchannel
