الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"
رفتن به کانال در Telegram
👉የዚህ ቻናል ዋና አላማው የተለያዩ ቃሪኦች የተጂውድ ህጎች የሚለቀቅበት ይፍዊ ቻናል ነው 🌲 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ✨{ቁርዓንን ለማሳመር እንትጋ አንዘናጋ የድብርቱም የጭንቀቱም መድሀኒት እሱ ነውና }💐🥀 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
230
مشترکین
+124 ساعت
+77 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
#የርቀት ፍቅር ይድረስ በርቀት ላይ ላሉ አፍቃሪ ልቦች ሁሉ! 🌹
#በአካል ተራርቀው በሐሳብና በልብ የተሳሰሩ ሰዎች እጅግ ጥቂት ናቸው። ርቀት አንዳንዴ ለፍቅር "መርዝ" መስሎ ቢታይም፤ ለእውነተኛ አፍቃሪዎች ግን የትዕግሥታቸውና የታማኝነታቸው መለኪያ ነው።
#የሩቅ ለሩቅ ፍቅር የጀግኖች (የልባሞች) ነው! ፍቅር በአካል መገናኘትና መተያየት ብቻ ቢሆን ኖሮ፤ ርቀት በገደለው ነበር። ነገር ግን እውነተኛ ፍቅር ከአካል በላይ ነው። ርቀት ቢኖርም እንኳ ልባቸው ሳይናወጥ የሚጸኑ ሰዎች የነፍስ ጀግኖች ናቸው።
#የርቀት ፍቅር የታማኝነት ፈተና የሚረጋገጥበት ነው ፦የሩቅ ለሩቅ ፍቅር ከምንም በላይ "ታማኝነትን" ይሻል። ማንም በማያይህ ሰዓት፣ ከጎንህ በሌለው ሰው ፍቅር መታጠር ታላቅ ስነ-ምግባር ነው። ታማኝነት ለርቀት ፍቅር "ደም ስር" ነው፤ ደም ስሩ ከተቆረጠ ፍቅሩም ህይወት አይኖረውም።
#የርቀት ፍቅር የትዕግሥት ዋጋ የሚመዘንበት ነው ፦ትዕግሥት የሌለው ሰው በርቀት ማፍቀር አይችልም። ቀናትን እየቆጠሩ፣ ድምፅን እየናፈቁና የምስል እስረኛ ሆኖ መጠበቅ ከባድ ቢሆንም፤ መጨረሻው ግን እጅግ ጣፋጭ ነው። ታማኝነትና ትዕግሥት የሌለበት የርቀት ፍቅር የትም ሊደርስ አይችልም።
💡 የርቀት ፍቅር ላይ ላላችሁ እህትና ወንድሞች የምመክራችሁ
#በፍቅር አለም ርቀት አካልን እንጂ ልብን አይለይምና! አንዳንዴ አብሮ ከመኖር ይልቅ፣ ናፍቆት ያለበት መራራቅ ፍቅርን ይበልጥ ያጠነክረዋል። የምትናፍቀው ሰው ሲኖርህ ነው ለካስ የዛ ሰው ዋጋ በሚገባ የሚገለጥልህ።
#በርቀት ፍቅር ላይ እምነት ታማኝነት የማይታይ ድልድይ ነው ልንጠብቀው ይገባል ድልድዩ ከፈረሰ ፍቅራችንም ይፈርሳልና !በመካከላችሁ ያለው ርቀት በሺህ ኪሎ ሜትሮች ቢለካም፤ በእምነት የተገነባው ድልድይ ግን በአንድ ሰከንድ ውስጥ ያገናኛችኋል። አንተ እሷን፣ እሷም አንተን ስታምኑ ዓለም ትጠበባለች ፍቅራችሁም ይፀናል ፍሬም ያፈራል።
#በርቀት ፍቅር ውስጥ ትልቁ ስጦታ "መጠበቅ" ነው! ለአንድ ሰው መስጠት ከምትችላቸው ስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ "መጠበቅ" ነው። ርቀትን ችሎ፣ ፈተናን አልፎ "እስክትመጣ/ጪ ድረስ እጠብቅሃለሁ/ሻለሁ" ማለት ከቃላት በላይ የሆነ መስዋዕትነት ነው።
🌹አፍቃሪዎች ሆይ ! ርቀት ፍቅርን አይገድለውም፤ እውነት ነው ርቀት ደካማ ፍቅርን ያረግፋል ፣ ጠንካራ ፍቅርን ደግሞ ይበልጥ ያለመልማል። በአካል ባትገናኙም፣ በዱዓና በሐሳብ ለምትገናኙ ንጹሕ ልቦች ሁሉ የአላህ ሰላም ለናተ ይሁን!
"እውነተኛ ፍቅር ርቀትን ሳይሆን፣ ክህደትን ነው የሚፈራው ክህደትን ተጠንቀቁ!"
𝔠𝔬𝔭 𝑐𝑜𝑝
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
ሼህ ሳሊህ አል-ፈውዛን ሙዚቃን ማዳመጥ በኢስላም ያለውን ቦታ ሲያብራሩ
(حفظه الله)
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
ራስን ማጥራት
ማንኛውም ሰው ቢሆን ራሱን ማጥራት እና "እኔ መልካም ነኝ"፣ "እኔ አላህን ፈሪ ነኝ" ወይም "እኔ ታዛዥ ነኝ" ብሎ መናገር የለበትም።
የሰው ልጅ ምንም ያህል መልካም ቢሆን ስህተት መስራቱ የማይቀር ነው። በቀንም ሆነ በሌሊት ስህተቶችን ስለምንፈጽም ሁልጊዜም የአላህን ምህረት (ኢስቲግፋር) መለመን ያስፈልገናል
በሸይኽ ፈውዛን (حفظه الله)
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
"🌹ለሰው ልጅ ዋናው ቁምነገር መጋባቱ ብቻ አይደለም፤ ነገር ግን ዋናው ቁምነገር ማንን ያገባል?የሚለው ላይ ነው።
የሚፈለገውም ይሄው ነው፤ ስለዚህ በዲኗ (በእምነቷ) ደጋግ የሆኑ ሴቶችን ሊመርጥ ይገባዋል።"
♨️ ጋብቻ ዝም ብሎ ጥምረት ብቻ ሳይሆን ጥንቃቄ የተሞላበት ምርጫን ይጠይቃል።
⭕️ የትዳር አጋርን በሚመርጡበት ጊዜ ለሀይማኖታዊ ጥንካሬ እና ለጥሩ ስነ-ምግባር ቅድሚያ መስጠት አስፈላጊ መሆኑን ያጎላል።
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የሱፋያን ኮተት ተመልከቱ እነዚህን የሚያሰልም ሙስሊም ናቸው የሚል ጉደኛ በጣም ይገርመኛል
ይሄ ሁሉ እነሱውላይ አለ ተመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔥#دين_الصوفية_القبورية_عبدة_الأموات
🔥الصوفية مجمع الشرك والكفر الأكبر والإلحاد الأعظم
🔥الصوفية مجمع البدع والخرافة والضلال والدجل والخرافات
🔥الصوفية عبدة القبور والأموات والأضرحة والمقامات
🔥الصوفية مجمع المنكرات والفواحش والشهوات المحرمة
🔥الصوفية إمامهم الشيطان وطريقهم الضلال
🔥الصوفية من أكثر الفرق بدعا وشركا
🔥 شيوخ الصوفية يتعاملون بالطلاسم والسحر والشعوذة ويتعلمون السحر والتنجيم والكهانة من شيوخهم وكتب السحر
🔥 الصوفية القبورية فرق مبتدعة محدثة يستغيثون بالموتى ويبنون على القبور الأضرحة والمقامات والمشاهد المعبودة من دون الله ويضعون الرسوم والنذور لنهب وسرقة أموال الحمقى والهمج الرعاع
🔥الصوفية والأشاعرة لهم معتقدات باطنية كفرية وتحريف في باب الأسماء والصفات الربانية ويعتقدون في الأنبياء والصالحين والأموات أنهم يخلقون ويغيثون الخلق ويشفون المرضى ويرزقون الفقراء ويجيبون المضطر
🔥الأشاعرة والصوفية والمعتزلة والجهمية فرق ضالة مبتدعة محدثة بعد القرون المفضلة تخالف أصول وأركان وفروع الشريعة الإسلامية وتقطع وتحرق شجرة الإيمان والتوحيد جذورا وفروعا وأوراقا وثمارا
🔥التصوف جسر التشيع ، أينما وجد التصوف خربت العقيدة وفسد الناس وحكمتهم الروافض الملاحدة والنصيرية
✒️ كتبه وحرره :
حسام ناصر الدين عفا الله عنه وسدده
የነሱን ኮተት ከማጋለጥ ወደኋላ አትበል
ይሄ የኢርጃእ ብድን እነዚህን ነው የሚያሰልመው አጂብ
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
አቦ ስሟቸው እኒህን እንቁ የሆኑ ኡለማኦች አቦ አሊም ይናገር አንተየ
ሽር ማረገውን አይርሱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👍👍
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
👌ተለቀቀ.. ተለቀቀ.. ተለቀቀ👌
🔴➣አድስ ሰሞኑን የቂልጦው ጉደኛ ላቦካካው ቡኮ በደንብ ተደርጎ የተወቀጠባት አድስ በመረጃ የተሞላች ረድ ነች ትደመጥ... የሚገርመው ሀጃዊራዎች መረጃን በመረጃ የመጋፈጡ አቅሙም ሀይሉም ጉልበቱም የላቸው በቃ ሀጃዊራ ለመሆን ዙሪያም ጥምጥም ሙቀሊድ እና ዘረኛ ወይም ውሸታም መሆን ይበቃኻል።
"" وَقُلْ جَاءَ الْحَقُّ وَزَهَقَ الْبَاطِلُ إِنَّ الْبَاطِلَ كَانَ زَهُوقًا " الإسراء 81
⭕️በጣም የሚገርመው ሰወቹ በጣም ጨንቋቸዋል የሚሉት ጠፍቶባቸዋል ጥቁርን ግድ ነጭ ነው ብሎ የማሳመን ያክል ነው የነሱ ነገር‼️
"""ለማያቁሽ ታጠኝ አለ ያገሬ ሰው"""
🔺➤የአጭበርባሪውን የአህባሽን ጠበቃ የነ ፉላን ቂልጦን ከንፈር የምታደርቅ ማብራሪያ ናት እስስስስይ እንድህ ውቁልንማ ይሔ የማይገባው ኢጅማዕ ካልገባው አይመለከትህም የሚመለከትህ ማድረስ ብቻ ነው ። ስሜቱ ለሚነዳው በእልህ ላበደ በጥላቻ ለሰከረ በዘር ለተተበተበ ስሜቱን አምልኮ አድርጎ ለያዘ እኛ ተጠባባቂ አይደለንም ። ያለብን ማድረስ ብቻ ነው ....❗️
🔴➣በውስጡ የነሸይኽ ፈውዛን የነ ኡሰይሚን የነሸይኽ ኢብኑ ባዝ የኡለማኦች ድምፅ ትርጉም ተካቶበታል...ቀብር የሚያመልክን አካል ማከፈር የተክፊሪዮች ሳይሆን የአህለ ሱናዎች እንደሆነ ገልፀዋል አዚሮች በእደል በያን ይከፈራል ያሉትም አካላቶች እነ ኢብኑ ባዝ እንደሆኑም ተገልጿል‼️
🔺ርዝመት ..1: 18 ... ደቂቃ🔺
🔺በታላቁ አስተማሪያችን
🔺الشيخ أبو نبراس مصطفى حفظه الله
🔺ሸር ሸር ሸር ይደረግ
🔴➣https://t.me/Al_menjeniq_R
🔴➣https://t.me/Al_menjeniq_R
የማለዳ ቲላዋ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ልባችሁን አርጥቡ
በጌታችን ቃል በማይጠገበው
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👇👇👇👇👇
https://t.me/firdofh
https://t.me/firdofh
Repost from 📚قَنَاةُ أَبـــــــــــــــــــي عَبْـــــــــــــــدِ الرَّحْمَــــــــــنِ أَنْوَر الأَقْسَتِيِّ አቀስታ
~ያልሆኑትን ሆኖ መታየት ንፍቅና ነው፤ በሚዲያ ስለ እዝነት እየሰበከ፣ በቤቱ ግን ጨካኝ ሊሆን ይችላል። በሚዲያ ስለ ፍቅር እያወራ፣ በቤቱ ግን አረ-መኔ ሊሆን ይችላል። እናንተ «ምነው ባሌ በሆነ» ብላችሁ የምትመኙት ሰው፣ ጎረቤቶቹ «ምነው በራቅን» የሚሉት ዓይነት ሊሆን ይችላል።አፕሉን ተመልከቱ በቂ ነው።
https://t.me/anwarakesta
https://t.me/anwarakesta
👉ባሏን የምታስቀይም ሴት በጀነት ካሉ 'ሁረል አይኖች' የሚደርስባት ማስጠንቀቂያ፦
> "لَا تُؤْذِي امْرَأَةٌ زَوْجَهَا فِي الدُّنْيَا، إِلَّا قَالَتْ زَوْجَتُهُ مِنَ الحُورِ العِينِ: لَا تُؤْذِيهِ، قَاتَلَكِ اللَّهُ، فَإِنَّمَا هُوَ عِنْدَكِ دَخِيلٌ يُوشِكُ أَنْ يُفَارِقَكِ إِلَيْنَا."
👉 "አንዲት ሴት በዚህች ዓለም ባሏን አታስቀይምም (አታሰቃይምም)፤ በጀነት ያሉ ሚስቶቹ (ሁረል አይኖች) እንዲህ ቢሏት እንጂ፦ 'አታስቀይሚው አላህ ይግደልሽና! እሱ አንቺ ዘንድ እንግዳ ነው፤ በቅርቡ አንቺን ተለይቶ ወደ እኛ ይመጣል።'" (ቲርሚዚ ዘግበውታል)
♨️ይቺን ሀድስ ላጣጣሟት እህቶቻችን በባሎቻቸው ላይ አመፅን አይፈፅሙም
የባሎቻቸውን ትዛዝ አይነቅፉም
ምክናየቱም እኛ እናንተጋ እንግዶች ነን!!
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
ሶሉ አለነብይ
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» .
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» .
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» .
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ» .
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

♨️ሁሌም ደስተኛ መሆን ከፈለክ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ከአላህ ጋ ያለህን ግንኙነት አጠንክር🔺
መልካም ቀን ለሁላችሁም
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh
✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh