fa
Feedback
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

رفتن به کانال در Telegram

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است

📈 تحلیل کانال تلگرام ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

کانال ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 34 075 مشترک است و جایگاه را در دسته متفرقه دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 34 075 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 30 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -2 269 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -116 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 35.30% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 10.80% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 12 034 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 681 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 39 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 31 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته متفرقه تبدیل کرده‌اند.

34 075
مشترکین
-11624 ساعت
-5587 روز
-2 26930 روز
آرشیو پست ها
እኔ ተማሪ ሆኜ በወር 70ሺ ብር እሰራ ነበር። እናንተስ? እኔ የአዳማ ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለሁ በወር 70ሺ ብር እሰራ ነበር። ይሄን የምላችሁ እናንተ ላይ brag ለማድረግ ሳይሆን እናንተም ይሄን
እኔ ተማሪ ሆኜ በወር 70ሺ ብር እሰራ ነበር። እናንተስ? እኔ የአዳማ ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለሁ በወር 70ሺ ብር እሰራ ነበር። ይሄን የምላችሁ እናንተ ላይ brag ለማድረግ ሳይሆን እናንተም ይሄን ማድረግ እንደምችሉ እንድታውቁት ነው። ቢዝነስ የከፈትኩት ገና የ4ተኛ ዓመት ተማሪ እያለሁ ነበር። ያኔ ሌሎች ጓደኞቼ በመዝናናት ፈታ በማለት ያሳልፉ ነበር። አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት የዩኒቨርስቲ ተማሪ በጣም ሰፊ ትርፍ ሰዓት አለው። እኔም ያንን ጊዜ ተጠቅሜ ከዶርሜ ሆኜ የራሴን ኤጀንሲ ከፈትኩ። በጊዜው ተፈላጊ የሆነ Skill ስለያዝኩ አዳማ ካሉ ቢዝነሶች ጋር መስራትና በወር 70ሺ ብር ማግኘት ጀመርኩ። ተማሪ ከሆናችሁ በ12ሳምንት Agency Builder ፕሮግራም ይሄን ማድረግ ትችላላችሁ።

ስኬታማ የሚያደርጋችሁ Motivation ሳይሆን Discipline ነው። Motivation "ዛሬ ደስ ብሎኛል፣ ልስራ" ይላል። Discipline ደግሞ "ዛሬ ደብሮኛል፣ ግን መስራት ያለብኝን ሠራለው"
ስኬታማ የሚያደርጋችሁ Motivation ሳይሆን Discipline ነው። Motivation "ዛሬ ደስ ብሎኛል፣ ልስራ" ይላል። Discipline ደግሞ "ዛሬ ደብሮኛል፣ ግን መስራት ያለብኝን ሠራለው" ይላል። ቢዝነስ ስትጀምሩ፣ አዲስ ክህሎት ስትማሩ ወይም ኮንተንት ስትሰሩ... ስሜታችሁን አትጠብቁ። ሲስተም ዘርግታችሁ በዲስፕሊን ተጓዙ።

በአቋራጭ ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ Mentor ይኑራችሁ! 🚀 በአቋራጭ ስል፣ በህገወጥ መንገድ ማለቴ አይደለም። Mentor ካላችሁ፦ ✅ ጊዜያችሁ በሙከራና ስህተት (Trial and error)
በአቋራጭ ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ Mentor ይኑራችሁ! 🚀 በአቋራጭ ስል፣ በህገወጥ መንገድ ማለቴ አይደለም። Mentor ካላችሁ፦ ✅ ጊዜያችሁ በሙከራና ስህተት (Trial and error) አይቃጠልም ✅ ገንዘባችሁ በከንቱ አይበላም ✅ አነርጂያችሁን ሳታባክኑ ትክክለኛውን ቢዝነስ ትጀምራላችሁ The sad truth is... ኢትዮጵያ ውስጥ Mentor የሚያደርጋችሁን ሰው ማግኘት በጣም ከባድ ነው። ብዙዎቻችሁ ገንዘብ የምትሰሩበት መንገድ የሚያሳድጋችሁ ስላልሆነ ነው ገቢ ማመንጨት ያቃታችሁ። እኔ የመጀመሪያ ቢዝነሴን ስከፍት ሀብታም ቤተሰብ ወይም አሜሪካ የሚኖር አጎት አልነበረኝም። ዶርሜ ሆኜ በጊቢ ዋይፋይ ነው በወር 70ሺ ብር የምሰራበትን ቢዝነስ የከፈትኩት። የ12-ሳምንት Agency Builder ፕሮግራም ላይ ስትመዘገቡ፦ 📌 እኔ 📌 የዮናስ ሞህ AI Assistant 📌 እና Figures Club አባላት... ለ12 ሳምንታት በማያቋርጥ Mentorship እና Guidance አብረናችሁ እንሰራለን። 👇 ይሄ እድል ሳያመልጣችሁ ቶሎ ተመዝገቡ! https://builder.khilx.academy

ብዙዎቻችሁ የ12 ሳምንት Agency Builder ፕሮግራማችንን JOIN እያደረጋችሁ እያየን ነው! 🔥 እውነት ለመናገር… ይሄን JOURNEY ከእናንተ ጋር እስከምንጀምረው በጣም ጓጉቻለሁ! 🚀 ይሄ
ብዙዎቻችሁ የ12 ሳምንት Agency Builder ፕሮግራማችንን JOIN እያደረጋችሁ እያየን ነው! 🔥 እውነት ለመናገር… ይሄን JOURNEY ከእናንተ ጋር እስከምንጀምረው በጣም ጓጉቻለሁ! 🚀 ይሄ ለብዙዎቻችሁ ትልልቅ ነገሮችን የምትጀምሩበት፣ ከ12 ሳምንታት በኋላም “ይሄን ያደረግኩት እኔ ነኝ?” ብላችሁ የምትመለከቱበት ጉዞ እንደሚሆን አልጠራጠርም! 🚨 እና አስታውሱ… የ12 ሳምንት ጉዟችንን OFFICIALLY ነሀሴ 1 አብረን እንጀምራለን! እስከዛ… እናንተ READY ሁኑ! 💪 እኛም ለእናንተ የማይረሳ 12 ሳምንት ለማዘጋጀት እየሰራን ነው! 👀🔥 የጀመራችሁ ካላችሁ እያሟሟቃችሁ ጠብቁን… ነሀሴ 1 ላይ እንገናኛለን! 🚀🔥

Most of you probably think the 12 week challenge has already started… But not yet. 👀 The challenge officially begins on ነሀሴ
+2
Most of you probably think the 12 week challenge has already started… But not yet. 👀 The challenge officially begins on ነሀሴ 1. And we won’t just start it quietly. We’ll officially kick off the challenge together with a special event to begin this 12 week journey. 🚀 Right now, we’re behind the scenes, planning and preparing to make your next 12 weeks as impactful as possible. One meeting at a time… with a few laughs in between 😁

ሁሉም ነገር የሰጣችሁትን ጊዜ ይወስዳል ! ልክ ነው! ቢዝነስ ለመጀመር አንድ አመት ከሰጣችሁት፣ አንድ አመት ይወስዳል። ስራ በለጠጣችሁት ቁጥር አብሮ የመለጠጥ ባህሪ አለው። እናንተ ግን ወስናችሁ ከ
ሁሉም ነገር የሰጣችሁትን ጊዜ ይወስዳል ! ልክ ነው! ቢዝነስ ለመጀመር አንድ አመት ከሰጣችሁት፣ አንድ አመት ይወስዳል። ስራ በለጠጣችሁት ቁጥር አብሮ የመለጠጥ ባህሪ አለው። እናንተ ግን ወስናችሁ ከገባችሁበት፣ 12 ሳምንት ቢዝነስ ለመጀመር በጣም በቂ ጊዜ ነው! ብዙዎች ጊዜያቸውን በማማረር ሲያሳልፉ፣ እናንተ ግን በ12 ሳምንት የራሳችሁን ኤጀንሲ ጀምራችሁ ውጡ! በአሁኑ ጊዜ ራሳችሁን የምትቀይሩበትን የ12 ሳምንት Agency Builder ፕሮግራም አዘጋጅተንላችኋል። በውስጡ፦ ✅ የሚያስፈልጋችሁን Hard Skill ✅ ራስን የመሸጥና የCommunication (Soft Skill) ✅ እንዲሁም ኤጀንሲ የመገንባት Business Skill እንሰጣችኋለን። ጊዜያችሁን መለጠጥ አቁሙ። ዛሬ ጀምሩ! 👇 ለመመዝገብ https://builder.khilx.academy

ብዙ ጊዜ ሰዎች የራሳቸውን ቢዝነስ መጀመር ወይም አዲስ ነገር መሞከር ይፈልጋሉ፤ ነገር ግን በመሀል የሚያስቆማቸው አንድ ትልቅ ምክንያት ይኖራል። እኔም በጀመርኩበት ጊዜ የራሴ የሆኑ ፍርሃቶች ነበሩኝ። እስቲ ከእናንተ ልስማ... በአሁኑ ሰአት Action እንዳትወስዱ ትልቁ እንቅፋት የሆነባችሁ ነገር ምንድነው? 👇
Anonymous voting

የኛ ትውልድ ወርቅ | Build Personal Brand in 2026👇 https://youtu.be/aMzPzucbB_M

ተምረው ገንዘብ የሚሰሩ አሉ... በተቃራኒው ተምረው አንድም ብር የማይሰሩ አሉ! ልዩነታቸው ምንድነው? 🤔 በ Khilx Academy ውስጥ ይህንን በግልፅ አይተነዋል። ትልቁ ልዩነት "Soft Skil
ተምረው ገንዘብ የሚሰሩ አሉ... በተቃራኒው ተምረው አንድም ብር የማይሰሩ አሉ! ልዩነታቸው ምንድነው? 🤔 በ Khilx Academy ውስጥ ይህንን በግልፅ አይተነዋል። ትልቁ ልዩነት "Soft Skill" (ራስን የመግለፅ እና የመሸጥ ክህሎት) ነው። አንድ ሰው በጣም ጎበዝ ባለሙያ (Hard skill ያለው) ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ያንን ችሎታ communicate አድርጎ ራሱን መሸጥ ካልቻለ፣ ደንበኛ አያገኝም! ለዚህ ነው የAgency Builder ፕሮግራማችን ላይ የ6 ሳምንታት የSoft Skill እና Implementation ትምህርት ያካተትነው። አላማችን እናንተን ባለሙያ ማድረግ ብቻ ሳይሆን፣ እንዴት ደንበኛ እንደምታገኙ እና ራሳችሁን እንደምትሸጡ በተግባር ማሳየት ነው። በቀጣዮቹ 12 ሳምንታት እነዚህን ነገሮች Implement አድርጋችሁ፣ ገቢ የሚያመጣ የራሳችሁን ኤጀንሲ (Agency) መጀመር ትችላላችሁ! 👇 ራሳችሁን ለመቀየር ዝግጁ ከሆናችሁ ቦታ ሳይሞላባችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ። https://builder.khilx.academy

እስኪ ራሳችሁን ከ12 ሳምንት (ከ3 ወር) በኋላ የት ታዩታላችሁ? ያላችሁን Marketable skill ወደ ትክክለኛ offer ቀይራችሁ፣ Client acquisition ጀምራችሁ፣ እና ስራ delive
እስኪ ራሳችሁን ከ12 ሳምንት (ከ3 ወር) በኋላ የት ታዩታላችሁ? ያላችሁን Marketable skill ወደ ትክክለኛ offer ቀይራችሁ፣ Client acquisition ጀምራችሁ፣ እና ስራ deliver እያደረጋችሁ ቢሆንስ? ይህንን ለማሳካት የተለየ magic አያስፈልግም። የሚያስፈልገው clear የሆነ goal፣ ትክክለኛ education፣ እና 12 ሳምንት focus አድርጎ መስራት ብቻ ነው። ይህንን የ12 ሳምንት ጉዞ አብረን እንድናሳልፍ Agency Builder Program ላይ join እንድታደርጉ እንጋብዛችኋለን። ክረምቱን ወደ ውጤት እንቀይረው፡ 👉  Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

ራስን ከሰው ጋር ማወዳደር ብዙ ሠው መጥፎ ነገር ይመስለዋል፣ ግን እውነታውን ለመቀበል በጣም አስፈላጊ ነገር ነው! ራሳችሁን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ስትጀምሩ፣ ብዙ ወጣቶች በእናንተ እድሜ ሆነው በአጭ
ራስን ከሰው ጋር ማወዳደር ብዙ ሠው መጥፎ ነገር ይመስለዋል፣ ግን እውነታውን ለመቀበል በጣም አስፈላጊ ነገር ነው! ራሳችሁን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ስትጀምሩ፣ ብዙ ወጣቶች በእናንተ እድሜ ሆነው በአጭር ጊዜ ውስጥ የራሳቸውን ቢዝነስ ጀምረው ህይወታቸውን እየለወጡ እንደሆነ ማየት ትጀምራላችሁ። ትላንት ስልክና ፒሲያቸውን ብቻ ተጠቅመው ቢዝነስ የጀመሩ ልጆች ዛሬ ሌላ ታሪክ ላይ ናቸው። ዛሬ ላይ ራሱ ገና የ17 እና 18 አመት ልጆች ቢዝነስ ጀምረው Hustle እያደረጉ ነው! እነሱ ገንዘብ እየሰሩ ነው ማለት... እናንተም መስራት ትችላላችሁ ማለት ነው። Khilx ላይ ያሉ ተማሪዎች የጥቂት ወራት ስልጠና ብቻ ወስደው የራሳቸውን ኤጀንሲ (Agency) ከፍተው ህይወታቸውን ቀይረዋል። እናንተም ልክ እንደነሱ በጥቂት ጊዜ (በ12 ሳምንት) ውስጥ፣ ሞያ ተምራችሁ እና የራሳችሁን ኤጀንሲ ገንብታችሁ ወደ ስራ መግባት የምትፈልጉ ከሆነ... ይሄ ፕሮግራም ለእናንተ ነው። 👇 የሌሎችን ስኬት ማየት አቁማችሁ የራሳችሁን መገንባት ምትፈልጉ ከሆነ በዚህ Link መመዝገብ ትችላላችሁ! https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

📆ለራሳችሁ የ12ሳምንት Deadline ስጡት 📕ገንዘብ መስራት ቢዝነስ መጀመር የምትፈልጉ ከሆነ መጀመሪያ ለራሳችሁ የ12ሳምንት Deadline ስጡ። ምክንያቱም ሁሉም የምታደርጉት ነገር እናንተ የሰ
📆ለራሳችሁ የ12ሳምንት Deadline ስጡት 📕ገንዘብ መስራት ቢዝነስ መጀመር የምትፈልጉ ከሆነ መጀመሪያ ለራሳችሁ የ12ሳምንት Deadline ስጡ። ምክንያቱም ሁሉም የምታደርጉት ነገር እናንተ የሰጣችሁትን ጊዜ ስለሚወስድ ቀኑን ባሳጠራችሁት ቁጥር ቶሎ ማሳካት ትችላላችሁ። ❇️ቢዝነስ ጀምራችሁ ገንዘብ ለመስራት በመጪዎቹ 12ሳምንታት አዲስ ስኪል ተማሩ፣የምትማሩትን ስኪል በተግባር ተለማመዱት፣ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ Soft Skills ተማሩ እወቁ። 🔰ይሄን ካደረጋችሁ በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ ቢዝነስ በመጀመር ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ። ለዚህ ቀላሉ መንገድ የ12ሳምንት Agency Builder ፕሮግራምን join ማድረግ ነው። ⚠️በቀሩት ጥቂት ቀናት ቦታ ሳይሞላባችሁ ለመመዝገብ https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

ሁሉንም ነገር እኔው ራሴ ተሳስቼ እማራለሁ ማለት ጊዜንና ገንዘብን በከንቱ ማባከን ነው! ብቻችሁን መማር ትችላላችሁ ግን ፍጥነታችሁ በጣም slow ይሆናል። እናንተ አሁን ያለባችሁበት ደረጃ ላይ አልፈ
ሁሉንም ነገር እኔው ራሴ ተሳስቼ እማራለሁ ማለት ጊዜንና ገንዘብን በከንቱ ማባከን ነው! ብቻችሁን መማር ትችላላችሁ ግን ፍጥነታችሁ በጣም slow ይሆናል። እናንተ አሁን ያለባችሁበት ደረጃ ላይ አልፈው ስኬት ያገኙ mentors ፈልጉና ከእነሱ ተማሩ፤ ምክንያቱም ትክክለኛ ሰዎች ባሉበት environment ውስጥ መገኘት ፍጥነታችሁን ሙሉ በሙሉ ይለውጠዋል። ብልጥ ከሆናችሁ የእነሱን የዓመታት ስህተት በጥቂት ቀናት ውስጥ ተምራችሁ በአቋራጭ ማደግ ትችላላችሁ።

❌ዲግሪ ብቻ አይበቃም!! 🧣በህይወቴ አንድ ያየሁት እውነት በተለይ አሁን በዩኒቨርስቲ ዲግሪ ብቻ ስራ ማግኘት ወይም የምትፈልጉትን ያክል ገንዘብ መስራት ከባድ ነው። ✨ይሄን ምላችሁ ከራሴ ልምድ ተነ
❌ዲግሪ ብቻ አይበቃም!! 🧣በህይወቴ አንድ ያየሁት እውነት በተለይ አሁን በዩኒቨርስቲ ዲግሪ ብቻ ስራ ማግኘት ወይም የምትፈልጉትን ያክል ገንዘብ መስራት ከባድ ነው። ✨ይሄን ምላችሁ ከራሴ ልምድ ተነስቼ ነው። እኔ የተማርኩት Computer Science ነው። ግን አሁን የምሰራው በComputer Science ሳይሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ በተማርኩበት አንድ ስኪል ኤጀንሲ ከፈትኩ ከዛም ወደ ትልቅ ካምፓኒ አደገ። 💥 እናንተ ከዛሬ ጀምራችሁ ለቀጣይ 12ሳምንታት የኤጀንሲ builder ፕሮግራምን ብትቀላቀሉ ከ12 ሳምንታት በኋላ የራሳችሁን ኤጀንሲ ከፍታችሁ በኦንላይን ገንዘብ የሚሰራ ሰው ትሆናላችሁ። 📌አመቱ እያለቀ ነው ዛሬውኑ ቦታ ሳይሞላባችሁ ፕሮግራሙን ተቀላቀሉ https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

እያንዳንዱ የ success level አዲስ የሆነ የናንተን version ይፈልጋል። እስከዚህ ያመጧችሁ habits ቀጣዩ ደረጃ ላይ ላያደርሷችሁ ይችላሉ። አሁን ባላችሁበት stage አሪፍ የሚሰራላችሁ
እያንዳንዱ የ success level አዲስ የሆነ የናንተን version ይፈልጋል። እስከዚህ ያመጧችሁ habits ቀጣዩ ደረጃ ላይ ላያደርሷችሁ ይችላሉ። አሁን ባላችሁበት stage አሪፍ የሚሰራላችሁ ነገር፣ ቀጣዩ level ላይ limit የሚያደርጋችሁ ዋናው ነገር ሊሆን ይችላል። እያንዳንዱ አዲስ level የተለየ ነገር ይጠይቃል፦ Better thinking. Better discipline. Better communication. Better decisions. Growth ማለት ብዙ ነገር ማሳካት (achieve ማድረግ) ብቻ አይደለም፣ ብዙ ነገሮችን handle ማድረግ የሚችል ሰው ሆኖ መገኘት ጭምር ነው።

ባለፉት ቀናት ስለ ኤጀንሲ አሰራር፣ offer creation እና client acquisition ብዙ ተወያይተናል። 🔥 ግን ዋናው ጥያቄ፡ " ያወራነውን ነገር በሙሉ እንዴት በ12 ሳምንት ማሳካት ትች
ባለፉት ቀናት ስለ ኤጀንሲ አሰራር፣ offer creation እና client acquisition ብዙ ተወያይተናል። 🔥 ግን ዋናው ጥያቄ፡ " ያወራነውን ነገር በሙሉ እንዴት በ12 ሳምንት ማሳካት ትችላላችሁ የሚለው ነው " ያገኛችሁትን እውቀት ወደ ተግባር ቀይራችሁ፣ ከ 3 ወር በኋላ ራሳችሁን የት ማየት ትፈልጋላችሁ? ይህን ፍላጎታችሁን እውን ለማድረግ የ12 ሳምንቱ Agency Builder Program ተዘጋጅቷል። አብረን እንሰራለን፣ አብረን እናድጋለን! ቦታዎች ሳይሞሉ አሁኑኑ join አድርጉ፡ 👉 https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

የምትሸጡትን አገልግሎት (Offer) ስታዘጋጁ ሶስት የተለያዩ መንገዶች አሉ። የምትመርጡት መንገድ የቢዝነሳችሁን ቅርፅ ይቀይረዋል፡፡ 🤝 እኔው እሰራላችኋለሁ (Done For You - Service) - ሙሉ ስራውን ለደንበኛው ትሰሩታላችሁ። ክፍያው ከፍተኛ ነው፣ ግን ብዙ ጊዜያችሁን ይወስዳል። 🗣 አብረን እንሰራለን (Done With You - Consulting) - እናንተ መንገድ ታሳያላችሁ፣ እነሱ ደግሞ ስራውን ይሰራሉ። (ማማከር) 🛠 በራሳችሁ ስሩት (Do It Yourself - DIY) - ኮርሶች ወይም ዲጂታል ምርቶች። አንዴ ትሰሩትና ለብዙ ሰው ትሸጡታላችሁ። ገና እየጀመራችሁ ከሆነ፣ ቶሎ ገንዘብ ማግኘት የምትችሉት እና የተሻለው መንገድ 'Done For You (Service)' ላይ ማተኮር ነው። ስለዚህ Concept በሠፊው day 2 ኤቨንታችን ላይ discuss አድርገናል ! ገብታችሁ check አድርጉት! 👉https://www.youtube.com/live/CPFbQ4xe2Xw?si=Exmq38d-3WqtwkIZ

Business is not hard በ "ክተት በክረምት" ኤቨንታችን ላይ ካየናቸው ትልልቅ ነጥቦች አንዱ ይሄ ነው። ቢዝነስ ማለት በቀላሉ: People - Process - Service ነው። ትልቁን ካፒ
Business is not hard በ "ክተት በክረምት" ኤቨንታችን ላይ ካየናቸው ትልልቅ ነጥቦች አንዱ ይሄ ነው። ቢዝነስ ማለት በቀላሉ: People - Process - Service ነው። ትልቁን ካፒታል የሚጠይቀው Product business ነው። Digital Service Agency ግን Minimum Viable Product (MVP) በመስራት፣ ትንሽ offer create በማድረግ በቀላሉ መጀመር ይቻላል። ችግሩ ያለው clear የሆነ goal እና ትክክለኛ process ማጣት ላይ ነው። በቀጣዮቹ 12 ሳምንታት ይህንን process አብረን build እንድናደርግ ለጠየቃችሁን፣ የ Agency Builder Program ምዝገባችን እንደቀጠለ ነው። የራሳችሁን 1-person digital business በዚህ ክረምት መገንባት የምትፈልጉ ምዝገባው ክፍት የሚሆነው ለጥቂት ጊዜ ነው ፈጥናችሁ ተመዝገቡ 👉 https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999

ኤቨንቱ ስላለቀ ብቻ ስራው አላበቃም... በኤቨንታችን 4 ቀናት ስለ 1 person business፣ Agency አጀማመር እና offer creation ብዙ ተነጋግረናል። ግን እውነቱን እንነጋገር ከተባለ
ኤቨንቱ ስላለቀ ብቻ ስራው አላበቃም... በኤቨንታችን 4 ቀናት ስለ 1 person business፣ Agency አጀማመር እና offer creation ብዙ ተነጋግረናል። ግን እውነቱን እንነጋገር ከተባለ፣ information ብቻውን በቂ አይደለም። ትልቁ ፈተና ያለው "እንዴት ወደ ተግባር እቀይረዋለሁ?" የሚለው ላይ ነው። አሁን ያላችሁ ምርጫ ሁለት ነው፡ 1) በኤቨንቱ ላይ የወሰዳችሁትን እውቀት ተጠቅማችሁ በራሳችሁ መሞከር 2)በእኛ guidance እና community ታግዛችሁ፣ በ12 ሳምንት ውስጥ step by step ኤጀንሲያችሁን መገንባት ምርጫችሁ ሁለተኛው ከሆነ፣ የAgency Builder Program በራፉ ክፍት ነው። ይህ ሌላ course ሳይሆን አብረን የምንሰራበት environment ነው። አብራችሁን መስራት ለምትፈልጉ፡ 👉 https://builder.khilx.academy Support: @khilxsupport /0906769999 /0970469999