ሕያው ቃል ➟ 📖
رفتن به کانال در Telegram
🕊️ ሕያው ቃል | Living Word 📖✨ "የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም ነው..." (ዕብ 4፥12) ➢ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነቶችና ጥያቄዎች 🔍 ➩ መንፈስን የሚያድሱ ትምህርቶችና ጥቅሶች 💡 ➠ ሕይወትን የሚቀይሩ ምሳሌዎችና መልእክቶች 🌱 🎬 YouTube 👤 አስተያየትና ጥያቄ ለመላክ፦ @EDIWOLDE
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
335
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+167 روز
+4630 روز
آرشیو پست ها
335
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ 🙋
ጥያቄው፦ ፧👇👇
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለ አንድ ንጉሥ በታላቅ ታመመ፤ ነገር ግን ወደ እግዚአብሔር ከመጸለይና ከማልቀስ ይልቅ ወደ ባለ መድኃኒቶች (ሐኪሞች) ብቻ በመፈለጉ ምክንያት ሞተ። ይህ ንጉሥ ማን ይባላል? 👑🤔A) ንጉሥ አክዓብ B) ንጉሥ አሳ C) ንጉሥ ህዝቅያስ D) ንጉሥ ምናሴ 💬 መልስዎን ከታች በኮመንት (Comment) ላይ ያስቀምጡ! ትክክለኛውን መልስና ማብራሪያውን አይተን ቻናሉ ለይ እንለቃለን። ✍️👇
335
🔶 ስለ ኃጢአታችን የፈሰሰው የክርስቶስ ንጹህ ደም ወደ እግዚአብሔር የቀረብንበት ነው።
➠ አሁን ግን እናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል። (ኤፌሶን 2፥13)
🔶 የተገዛንበትም ውድ ዋጋ ነው።
➠ በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ። (1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20)
መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🥰
🤳 join and share 🤳
➠ Channel : @livingword11
335
የሚያኖረን እግዚአብሔር ነው ሲፈልግም የሚወስደን እርሱ ነው። በምድር ላይ መኖርም መሞትም እውነት ከሆነ፣ ዛሬ መታየት ነገ መሞት የግድ ከሆነ ለሚያኖረንም ለሚወስደንም አምላክ መኖር መታደል ነው።SHARE እናም ቻናሉን Join በማለት ተ🀄️ላ🀄️ሉን👇👇 ➠ Channel : @livingworde11
335
መዳን በሌላ በማንም የለም! 🕊️✨
በዚች ዓለም ውስጥ ሰዎች መዳንን፣ ሰላምንና እረፍትን ፍለጋ በብዙ መንገዶች ይደክማሉ።አንዳንዶች በሀብት፣ አንዳንዶች በእውቀት፣ ሌሎች ደግሞ በሰው ተስፋ መዳንን ይፈልጋሉ።
ነገር ግን የእውነትና የሕይወት መንገድ አንድ ብቻ ነው!
"መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።" — ሐዋርያት 4፥12 📜✨🚢⚓ የመስጠም አደጋ እና አንዲት የማዳኛ ገመድ፦ አንድ ሰው በማዕበለኛ ባህር ውስጥ ተጥሎ እየሰጠመ ቢሆን፣ በዙሪያው ያሉ ሰዎች የወረወሩለት የተለያዩ ነገሮች (እንጨት፣ ፕላስቲክ) ሊኖሩ ይችላሉ። ነገር ግን ወደ መርከቡ የሚስበውና በእርግጥ ሊያድነው የሚችለው እውነተኛው የማዳኛ ገመድ ብቻ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ በኃጢአትና በጭንቀት ማዕበል ለሰጠመው የሰው ልጅ የተዘረጋ ብቸኛው የማዳኛ ገመድ ነው! ሌላ ምንም ነገር የዘላለም ሕይወትና እውነተኛ ሰላም ሊሰጠን አይችልም። ስለዝህ 👉 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።" — ሐዋርያት 4፥12
መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
335
እግዚአብሔር የሚያየው ወቅታዊ ሁኔታችንን፣ ጊዜያዊ ድካማችንን ሳይሆን ፍፃሜያችንን ነው።
ከእኛ ማንነት ተነስቶ ሳይሆን ከራሱ ማንነት ተነስቶ በፊቴ ታላቅ ትሆናላችሁ ይለናል። ስለዚህ ራሳችንን በራሳችን መነፅር ሳይሆን በእግዚአብሔር ዓይን መመልከት አለብን።
መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ 🥰
🙏SHARE | SHARE
➠ Channel : @livingword11
335
መልካም ልብን ያድላችሁ፣ ለሰው ደስታን የሚሰጥ፣ ፈገግታን የሚለግስ፣ ርህራሄን የሚያሳይ፣ ስስና መልካም ልብን ይስጣችሁ።መልካም ቀን ተመኘሁላችሁ!!! 🙏SHARE | SHARE🙏 ➠ Channel : @livingword11
335
🌼 🌼 እንኳን ለ 2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 🌼
ሰላም የ "ሕያው ቃል" ውድ ቤተሰቦች! 👋✨
የእግዚአብሔር ታላቅ ምህረትና ጥበቃ ተለይቶን አሮጌውን ዓመት አሽንፈን፣ በሰላምና በጤና ለዚህ አዲስ 2019 ዓመተ ምሕረት አደረሰን! ፈጣሪ ስሙ የተባረከ ይሁን! 🕊️🙌
አዲሱ ዓመት፦
🌸 የሰላም፣ የፍቅር እና የምህረት፣
📖 የቃሉ እውነት በልባችን የሚበዛበት፣
💡 ከቀደመው ይልቅ ወደ ከፍታ የምንወጣበት፣
🕊️ በእግዚአብሔር እረፍትና በረከት የተሞላ ድንቅ ዘመን ይሁንልን!
"እግዚአብሔርን ደጅ የሚጥኑ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ።" — ኢሳይያስ 40፥31 📜✨📣 የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ! (SHARE) 🚀✨
ይህንን የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫና የመንፈስ ማነቃቂያ መልእክት ለምትወዷቸው አሁኑኑ SHARE በማድረግ አዲሱን ዓመት በደስታና በቃሉ ብርሃን አብረን እንጀምር! 🤝🔥🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 🔗 የቴሌግራም ቻናላችን፦ @livingword11 🌟
335
🌼 🌼 እንኳን ለ 2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 🌼
ሰላም የ "ሕያው ቃል" ውድ ቤተሰቦች! 👋✨
የእግዚአብሔር ታላቅ ምህረትና ጥበቃ ተለይቶን አሮጌውን ዓመት አሽንፈን፣ በሰላምና በጤና ለዚህ አዲስ 2019 ዓመተ ምሕረት አደረሰን! ፈጣሪ ስሙ የተባረከ ይሁን! 🕊️🙌
አዲሱ ዓመት፦
🌸 የሰላም፣ የፍቅር እና የምህረት፣
📖 የቃሉ እውነት በልባችን የሚበዛበት፣
💡 ከቀደመው ይልቅ ወደ ከፍታ የምንወጣበት፣
🕊️ በእግዚአብሔር እረፍትና በረከት የተሞላ ድንቅ ዘመን ይሁንልን!
"እግዚአብሔርን ደጅ የሚጥኑ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ።" — ኢሳይያስ 40፥31 📜✨📣 የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ! (SHARE) 🚀✨
ይህንን የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫና የመንፈስ ማነቃቂያ መልእክት ለምትወዷቸው አሁኑኑ SHARE በማድረግ አዲሱን ዓመት በደስታና በቃሉ ብርሃን አብረን እንጀምር! 🤝🔥🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼 🔗 የቴሌግራም ቻናላችን፦ @livingword11 🌟
335
💁♂ መኪና ያለ ሹፌር እንደማይነዳ ሁሉ፥ ሕይወትም ያለ መሪዋ እግዚአብሔር መጓዝ አትችልም። 🙅♂
መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል። (መዝሙር 37፥5)👇 ተ🀄ላ🀄ሉን👇 @livingword11 @livingword11
335
👉 ጌታ ሆይ፥ አንተ ንካን እጅህ ላይ ደስታ አለ፣ ንካን እጅህ ላይ መድኃኒት አለ፣ ንካን እጅህ ላይ ሰላም አለ፣ ንካን ንካን ደጋግመህ ንካን አዲስ አድርገን አሮጌ ሕይወታችንን አስጥለን!!!
መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ።
👇 ተ🀄ላ🀄ሉን👇
@livingword11
@livingword11
335
ጌታ ሆይ በጨከነ ፍቅር እንድንወድህ ነፍሳችንን ለአንተ መስጠት እስክንችል ድረስ እንድንወድህ አንተው እርዳን!!!አሜን የሚል እስቲ ኮሜት ለይ Amen🙏 ይበል 👇👇
335
ጌታ ሆይ በጨከነ ፍቅር እንድንወድህ ነፍሳችንን ለአንተ መስጠት እስክንችል ድረስ እንድንወድህ አንተው እርዳን!!!
አሜን የሚል እስቲ ኮሜት ለይ Amen🙏 ይበል 👇👇
335
በማይረሱ ግን በተረሱ ቀኖች፣
በማይዘነጉ ግን በዘነጋናቸው ሁኔታዎች ውስጥ እግዚአብሔር አብሮን ነበር። ስሙ ይመስገን!!!
ወዶናልና አዳነን!!!🙏 SHARE || SHARE🙏 👇 ተ🀄ላ🀄ሉን👇 @livingword11 @livingword11
335
🙌 በጌታ በእየሱስ አምኖ በሰለም በእግዚአብሔር መኖር 🙌🙏
🌎 አለማችንን ብዙ #የሚያሰፍሩት ሁኔታዎች አሉ ።
👉 የዓለም ሥጋቶተች ፦ ➣ ኤች.አይ.ቪ ➣ ጦሪነት ➣ ኮሮና እና
➣ ሌሎች ተራ በሽታዎችም አሉ ።
➩ ከዛ በለይ የሆነው ወደ #ሲኦል የሚያወርድ #ሀጥአት የሚበል በሽታ ከሁሉ በለይ ነው ። 😭😭😭
👤ሰው ብያምንም ባያሚንም #ዘላአለማዊ ነው ።
#በእየሱስ ከመኔ የተለወጠ #አከል ይለብሣል ።
በሰለም #በእግዚአብሔር ይኖረል ። 🥰🥰🥰☺️
👉 በእየሱስ #ያለመኔ በማይጠፋ #እሣት #ትሉ_በማይሞትበት በዘልአለም #ሥቃይ ይኖረል ። ወይም #ከሣይጣን ጋር ይኖራል ። 😭😭😭
🙏 SHARE | SHARE 🙏
@livingword11
@livingword11
335
አድርሱልኝ...
አዕምሮ እግዚአብሔር ለሰው ልጅ የሰጠው ትልቅ ሀብት ሲሆን ካልታደሰ ደግሞ ከሰይጣን የበለጠ የሰው ቀንደኛ ጠላት ነው።
በእግዚአብሔር ተዓምራት ከግብፅ ልትወጣ ትችላለህ ከግብፅ አስተሳሰብ ግን በእግዚአብሔር ቃል እንጂ በተዐምራት አትወጣም።
እግዚአብሔር ከዓለም ወደ መንግሥቱ የጠራን ነጠላ ሊያስጥለን ሳይሆን አሮጌውን አስተሳሰብ ሊያስጥለን ነውና ነጠላ የጣልክ ክፉ አሳብ ያልጣልክ አትሁን።
ብያንስ 👉 #ለ10_ሰው_SHARE_አድርጉ 🙏🙏
Share and Join channel 👇
@livingword11
@livingword11
335
❤️እግዚአብሔር ስለኔ ግድ ይለዋል❤️
በመንገድ ስታልፍ እንደድንገት አንድ ልጅ ጭንቅላቱን በሆነ ነገር ተፈንክቶ ሰውነቱ ሁሉ ደም በደም ሆኖ ብታየው የሆነ የርህራሄ ስሜት ተሰምቶህ ተጠግተህ ማድረግ የምትችለውን ልታደርግ ትችላለህ፤ ወይ ደግሞ ምንም ላይሰማህም ይችላል።
😔 ነገር ግን የዚያ ልጅ አባት ልጁ እንደዛ ሆኖ ብያየው ምን አይነት ስሜት ሊሰማው እንደሚችል አስብ።
አንተ ልጁን አይተህ ከተሰማህ ስሜት ጋር ሊነፃፀር አይችልም፤ አባትየው በጣም ይረበሻል፣ ሳይፈልግ ያለቅሳል፣ "ወይኔ ልጄ!" ይላል፣ የሚያደርገውን ያጣል…
✍የኢየሱስን ስቃዩን፣ ግርፋቱን፣ በሚስማር መቸንከሩን፣ ደም በደም መሆኑን፣ ያለጥፋቱ ወደ ሞተ እየተወሰደ ዝም ማለቱን…
ስናይ(ስናስብ) እኛ የሆነ ስሜት ይሰማናል፣ ልናለቅስም እንችላለን። ታድያ የአባትየው ሀዘን ምን ያህል ይሁን? ልጁ እኮ ነው!!!
👉የትኛውም አባት ልጁ ደም በደም ሆኖ ቢያይ ሮጦ አንስቶ ወደ ሆስፒታል ይወስደዋል እንጂ ፊቱን አዙሮ ጀርባውን አይሰጠውም።
እግዚአብሔር ግን ልጁ በደም ተለውሶ፣ እጅና እግሩ ተቸንክሮ እያየ ዝም አለው። ያ ብቻ አይደለም ፊቱንም ከእርሱ አዞረ። (ማቴ 27:43)😢😢
🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻🔺🔻
🌎አለም ሁሉ ከሐጢአት በታች ሆኖ ባስከፋው ጊዜ፣
🌍የሰው ልጆች እርሱን ከመስማት ይልቅ እባቡን ሰምተው ከእቅፉ ወጥተው ባሉበት ጊዜ፣
🌏እርሱን የሚፈልግ አንድም በሌለበት ጊዜ
👉አንድ ያለውን የሚደሰትበትን፣
"…በእሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፤ እርሱን ስሙት…”
ማቴ 17፥5
ብሎ የሚኮራበትን አንድ ልጁን ለሞት አሳልፎ ሰጠ።
እርሱም ብቸኛ ልጁም ብቸኛ ሆነው እኔ ከቅዱሳን ማህበር ተቀላቅዬ ብቸኝነቴን ረሳው።
💞እውነቴን ነው ከሞተልኝ በላይ ማንም አይወደኝም።💞
join and share👤🤳
👇👇
🙏SHARE | SHARE🙏
➠ Channel : @livingword11
