fa
Feedback
የቀጠናው ተመልካች

የቀጠናው ተመልካች

رفتن به کانال در Telegram

በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 327
مشترکین
+2824 ساعت
+307 روز
-4230 روز
آرشیو پست ها
🇺🇸 ⚡️❗️🇮🇷 ትራምፕ በፖስቱ፡ እገዳውን ጥሶ ለመሄድ እና ለመቆም ፈቃደኛ ያልሆነን የኢራንን ነዳጅ ጫኝ መርከብ፣ የአሜሪካ ባሕር ሃይል በሞተር ክፍሉ ላይ ተኩስ ከከፈተ በኋላ በቁጥጥር ሥር
🇺🇸 ⚡️❗️🇮🇷 ትራምፕ በፖስቱ፡ እገዳውን ጥሶ ለመሄድ እና ለመቆም ፈቃደኛ ያልሆነን የኢራንን ነዳጅ ጫኝ መርከብ፣ የአሜሪካ ባሕር ሃይል በሞተር ክፍሉ ላይ ተኩስ ከከፈተ በኋላ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፅፏል። *** ትራምፕ የሚያደርገው ተግባር እና የሚወስደው እርምጃ ምን አይነት ተግዳሮቶችን ይዞ እንደሚመጣ የሚያውቅ አልመሰለኝም። በተለይ፣ በመጪው ቀናት ሁለተኛ ዙር ድርድር ለማድረግ በሚዘጋጅበት እና ውጥረቱ በተወሰነ እየበረደ በነበረበት፣ እንዲህ ያለ እርምጃ ምንን ያሳካል ብሎ እንደወሰደ ግራ ይገባል።

🇮🇷⚡️🇺🇸 ፕሬዝዳንት ትራምፕ የዓለም ግዙፉ አይሮፕላን ጫኝ መርከብ -USS FORD- ወደ መካከለኛው ምስራቅ እንዲንቀሳቀስ ትዕዛዝ ሰጡ።

❗️በሊባኖስ የእስራኤል ወታደር የኢየሱስ ክርስቶስን ሐውልት በመዶሻ ሲያፈርስ የሚያሳይ ምስል ወጥቷል።
❗️በሊባኖስ የእስራኤል ወታደር የኢየሱስ ክርስቶስን ሐውልት በመዶሻ ሲያፈርስ የሚያሳይ ምስል ወጥቷል።

🇮🇱🇱🇧 የእስራኤል ጦር በደቡብ ሊባኖስ ድንበር አካባቢ የሚገኙ ቤቶችን አፈረሰ ​የተኩስ አቁም ስምምነቱ በሥራ ላይ ባለበት ወቅት፣ ሙሉ ጎዳናዎች ፈንጂ እየተቀበረባቸውና እየፈነዱ መሆኑን አንድ የአካባቢው ምንጭ ለስፑትኒክ ገልጿል። ይህ ድርጊት የተኩስ አቁም ስምምነቱን መጣስ እንደሆነም ተጠቁሟል። እስራኤል በሊባኖስ ድብደባ የጋዛን፣ ሙሉ በሙሉ የማፍረስ፣ ፎርሙላን እየተጠቀመች ነው ተብሏል።

🇮🇷❌🇺🇸 - የኢራን የዜና ወኪል Tasnim፡ የአሜሪካ የባህር ኃይል እገዳ እስካለ ድረስ ምንም አይነት ድርድር እንደማይኖር ተናግሯል። የኢራን ባለስልጣናት፣ የአሜሪካ እገዳ መኖር እንዳልነበረበትና የተኩስ አቁም ስምምነቱን መጣስ እንደሆነ በመጥቀስ በድርድሩ እንደማይገናኙ ተናግረዋል፣ ብሏል።

🇺🇸📉 - አዲስ የ NBC የሕዝብ አስተያየት እንደሚያሳየው፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ዝቅተኛ ተቀባይነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ነው። 37% አፈፃፀማቸውን ሲያፀድቁ፣ 63% ውድቅ ያደረጉ
🇺🇸📉 - አዲስ የ NBC የሕዝብ አስተያየት እንደሚያሳየው፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ዝቅተኛ ተቀባይነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ነው። 37% አፈፃፀማቸውን ሲያፀድቁ፣ 63% ውድቅ ያደረጉ ናቸው፣ 50% አጥብቀው የማይቀበሉትን ጨምሮ።

🇺🇸🇮🇷🇵🇰  – ትራምፕ ለ ABC: የእኔ ምክትሉ JD Vance በነገው ስብሰባ ላይ አይገኝም፣ በፀጥታ ምክኒያት። The Secret Service Vance በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ መሄዱ ጥሩ ስሜት አልፈጠረባቸውም።

🇮🇱 የእስራኤል የገንዘብ ሚኒስቴር Smotrich, የ Sa-Nur ን መኖሪያ መንደር መርቆ ከፍቷል። "ተመልሰን እናንተ ጋር ለዘላለሙ መጥተናል፣ የትም አንሄድም" Am Yisrael Chai!' ከ 21 ዓመታት በፊት፣ እስራኤል ጋዛን ለቅቃ በወጣች ጊዜ፣ Sa-Nur እንዲፈራርስ ሆኖ ነበር። አሁን ተመልሷል።

—❗️🇺🇸/🇮🇷/🇵🇰 አዲስ: የአሜሪካ የነገው የኢስላማባድ ድርድር ልዑክ ቡድን፣ እንደባለፈው ሁሉ Jared Kushner እና Steve Witkoff ይይዛል። VP J.D. Vance አልተካተተም የሚል ሪፖርት አለ። ኢራን ድርድሩን ትካፈል፣ አትካፈል፣ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም።

—❗️🇺🇸/🇮🇷 ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለ Fox News: ‘ኢራን ስምምነቱን የማትቀበል ከሆነ፣ ሙሉ በሙሉ ትጠፋለች።"

🇮🇷⚡️🇺🇸 በቴህራን እና በፓኪስታን አካባቢ ከአሜሪካ ጋር የተደረገው ድርድር በተግባር ወድቋል የሚሉ ሹክሹክታዎች አሉ። ኢራን የዩራኒየም ማበልፀጊያን፣ የክምችቷን እጣ ፋንታ እና የሆርሙዝ ባህርን በተመለከተ፣ ከቀይ መስመሯ አንድ ኢንች ፈቀቅ አላለችም። በአሁኑ ጊዜ፣ የዲፕሎማሲያዊ መንገዱን ለማደስ ከፍተኛ የመጨረሻ ደቂቃ ጥረቶች አሉ። ምናልባትም በቀሩት ጥቂት ሰዓታት መሳካት አለበት።

🇺🇸 "ብዙም ሳይነቃ፣ ትራምፕ ሁሉንም የዓለም መፈናፈኛ የባሕር መተላለፊያዎችን 'አንቆ' ይዟል። የ FOX ተንታኝ
🇺🇸 "ብዙም ሳይነቃ፣ ትራምፕ ሁሉንም የዓለም መፈናፈኛ የባሕር መተላለፊያዎችን 'አንቆ' ይዟል። የ FOX ተንታኝ

🇮🇷❌🇺🇸- የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ Mohammad-Bagher Ghalibaf:
ትራምፕ ኔቶ የሆርሙዝ ወሽመጥን በመክፈት ላይ እንዲያግዙት ጥሪ ቢያቀርብም ማንም ምላሽ አልሰጠውም። በዚህ ጦርነት፣ ድል አድራጊዎች መሆናችን ግልጽ ነው። ውስጣዊ ትርምስ ለመቀስቀስ ሞክረዋል፣ ግን አልተሳካላቸውም። የመሬት ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ወሰኑ፣ ነገር ግን ያም አልተሳካም። በምዕራባዊው ድንበራችን ሊወሩን እየጠበቁ ነበር፣ ለኩርዶች የጦር መሳሪያ ሰጥተናል ብለው ነበር። ኩርዶቹን በትነናል፣ ገሚሱ መሳሪያውን ይዞ በመሰወር እምቢ ብሏቸዋል። ምንም ቢያደርጉ አልተሳካላቸውም!

🇮🇷🇺🇸🇮🇱 የኢራን ጦር ሰራዊት በቴህራን መሃል Enghelab አደባባይ ላይ አጥፍቶ ጠፊዋን ሸሂድ ድሮን አስቀምጦ ሕዝቡ የፈለገውን መልዕክት እንዲፅፍበት አድርጓል። ጦሩ፣ እንደ ፈራሚዎቹ ፍ
🇮🇷🇺🇸🇮🇱 የኢራን ጦር ሰራዊት በቴህራን መሃል Enghelab አደባባይ ላይ አጥፍቶ ጠፊዋን ሸሂድ ድሮን አስቀምጦ ሕዝቡ የፈለገውን መልዕክት እንዲፅፍበት አድርጓል። ጦሩ፣ እንደ ፈራሚዎቹ ፍላጎትና መልዕክት ድሮኑ ይተኮሳል ብሏል።

🇺🇸/🇮🇷/ 🇮🇱  አዲስ፡ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዛሬ ከጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ከጄኔራል Dan Cain እና ከጦር ሚንስትሩ Pete Hegisth ጋር ዝግ የደህንነት ስብሰባ አካሂደዋል። መረጃ ያለው የአሜሪካ የስለላ ምንጭ ለ Axios እንደተናገረው በዚህ ቅዳሜና እሁድ መጨረሻ ላይ ዲፕሎማሲያዊ ግኝት ከሌለ ከኢራን ጋር ወደ ጦርነት ለመመለስ 'ዝግጅት እየተደረገ ነው' ብሏል። Hebrew Channel 12፣ እስራኤል በመጪዎቹ ቀናት ወደ ጦርነቱ ለመመለስ በዝግጅት ላይ መሆኗን ዘግቧል።

🇵🇦 🇨🇳 🇺🇸 ፓናማን ተከትሎ፣ አሁን ደግሞ አሜሪካ ቻይናን ከፔሩ ወደብ ማባረር ትፈልጋለች። ቻይናውያን ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስት ካደረጉበት ወደብ። በአውሮፓ የሚገኙ የቻይና ወ
🇵🇦 🇨🇳 🇺🇸 ፓናማን ተከትሎ፣ አሁን ደግሞ አሜሪካ ቻይናን ከፔሩ ወደብ ማባረር ትፈልጋለች። ቻይናውያን ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስት ካደረጉበት ወደብ። በአውሮፓ የሚገኙ የቻይና ወደቦችም እንዲወረሱ ጥሪዎች አሉ። ✨

🇮🇳🇮🇷⚡️ - የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ቀደም ብሎ በሆርሙዝ ወሽመጥ ውስጥ ለማለፍ የሞከሩ ሁለት የሕንድ ባንዲራ ያላቸው የነዳጅ ታንከሮች ላይ ጥቃት እንደደረሰባቸው አረጋግጧል። ➡️ የሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪክራም ሚስሪ በህንድ የኢራን አምባሳደር መሀመድ ፋታሊን ጠርተው፣ ከፍተኛ ስጋታቸውን በመግለጽ ቴህራን ወደ ሕንድ የሚጓዙ መርከቦች በተቻለ ፍጥነት በወሽመጡ ውስጥ እንዲያልፉ እንድታደርግ አሳስበዋል።

🇮🇷 ብዙ የኢራን ሚዲያዎች ዛሬ ወደ ጦርነት ስሜት ገብተዋል። ሕዝባቸው ለዳግም ጦርነት በአእምሮው እንዲዘጋጅ እያደረጉት ነው።

🚨🇮🇷🇺🇸 Trump ከኢራን ጋር የተደረገውን ስምምነት በተመለከተ ብዙ መግለጫዎች እየፃፈ ነው። ብዙ ንግግሮችንም እያደረገ ነው። ተስማምተናል፣ ኢራኖች ቃል ገብተዋል እያለ ያልተደረጉ ነገሮችን እየፈጠረ ነው። ለኢራን አደጋ ነው ይሄ ይዞ የሚመጣው። እንደ እውነቱ ከሆነ፣ በመሬት ላይ ያለው ነገር እሱ ከሚለው ጋር የተቃረነ ነው። እንዲህ የሚለው፣ በኋላ ላይ ኢራን ሁሉንም የስምምነቱን አዎንታዊ ደረጃዎችን እንደጣሰች እና ከፍተኛ ዋጋ መክፈል እንዳለባት ለማወጅ ነው። በድንገት በ Truth Social ላይ በመፃፍ የኃይል እርምጃ ያዛል። እስራኤልም ድንገተኛ ጥቃት በኢራን ላይ በሰዓታት ወይም በቀናት ውስጥ ልትሰነዝር እንደምትችል ግልጽ ነው።

🇱🇧 ከከፍታ የተነሳ ምስል በእስራኤል ድብደባ Ainata የተባለችውን የሊባኖስን መንደር ያሳያል። Ainata አብዛኛው ነዋሪዎቿ ክርስቲያኖች ሲሆኑ ጥንታዊ የሮማ ከተማ ናት።
🇱🇧 ከከፍታ የተነሳ ምስል በእስራኤል ድብደባ Ainata የተባለችውን የሊባኖስን መንደር ያሳያል። Ainata አብዛኛው ነዋሪዎቿ ክርስቲያኖች ሲሆኑ ጥንታዊ የሮማ ከተማ ናት።