የቀጠናው ተመልካች
رفتن به کانال در Telegram
በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 307
مشترکین
-324 ساعت
-237 روز
-8630 روز
آرشیو پست ها
4 307
🇮🇷🇺🇸 ሰበር ዜና፡ የኢራን ልዑካን ቡድን ስብሰባውን ረግጠው ወጡ፣ የኢራን መገናኛ ብዙሀን TASNIM እንደዘገበው። ተደራዳሪዎቹ ረግጠው የወጡት የትራምፕን ማስፈራሪያ በመቃወም እንደሆነ ተነግሯል።
4 307
🇺🇸⚡️🇮🇷 ኢራኖች፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ "…
በዚህ ጊዜ ውስጥ አንዱ ሌላውን ከማስፈራራት መቆጠብ አለበት!"የሚለውን የመግባቢያ ስምምነት አንቀጽ፣ በዛሬው ማስፈራሪያው ጥሶት ተገኝቷል፣ ብለዋል።
4 307
🇮🇱⚡️🇱🇧 በምስሉ ስለሚታየው ባንዲራ ትንሽ ማብራሪያ ከሥር ተቀምጧል።
እስራኤል፣ በደቡብ ሊባኖስ የሚገኘውን አሊ አጣሂር የተባለውን ኮረብታ እስካሁን መቆጣጠር እንዳልቻለች ተገልጿል። በርካታ ወታደሮቿን፣ አዛዦችን ጨምሮ፣ እና ስድስት ታንኮችን በውጊያው እንዳጣች በትናንትናው ዕለት ይፋ እንዳደረገች ይታወቃል። እስከ ትናንት ምሽት ድረስም፣ የሞቱባትን ወታደሮች በድን ከውጊያ ግንባሩ ማውጣት እንዳልቻለች ተነግሯል።
ሂዝቦላዎች ኮረብታውን ለማስወሰድ የተደረገውን ውጊያ ከላይ በሚታየው ምስል ገልጸውት ታይተዋል።
*-*-*-
ለማታውቁ ምናልባት፡ ባንዲራው ላይ ያለው ጽሑፍ "አል-ሑሰይን" ይላል። አል-ሑሰይን ትርጉሙ፣ ሑሴን ሆይ (ድረስልን) ማለት ነው። ሑሴን የነቢዩ ሙሐመድ የልጅ ልጅ ነበር። እንደሳቸው የቤተሰብ አባሎቻቸው ሁሉ፣ የእሱም ሕይወቱ የጠፋው በጊዜው 'ኸዋሪጅ' በሚባሉ የዘመኑ ተክፊር አክራሪ እስላሞች ነበር። የነቢዩን ቤተሰቦችን ሁሉ የገደሉት እነዚሁ የዛሬ አክራሪዎች ቅድመ አያቶች ነበሩ።
በሺዓዎች ዘንድ፣ የሑሴን አሟሟት ልዩ ሥፍራና ትርጉም አለው … ወደ ባግዳድ ከመዲና ቤተሰቦቹን ይዞ ሲሸሽ ነበር፣ ካርባላ በምትባል ሥፍራ ኸዋሪጆች/ተክፊሮች የበሉት። ታሪኩ ሠፊ ነው፣ በጣም ጥልቅ መንፈሳዊ ትርጉም አለው፣ ሌላ ጊዜ እንዲሁ በአጋጣሚ በሰፊው የምንሄድበት ይሆናል።
4 307
🇺🇸🇮🇷 'ኢራን ተከፋይ አንጃዎቿን በሊባኖስ የማታስቆም ከሆነ ወየውላት …… ባለፈው ሳምንት ከመታናት በላይ ነው የምንመታት'
*-*-*
ትራምፕ ይሄን ሁሉ ማስፈራራት እያደረገ ያለው፣ ዛሬ በሁለቱ ሀገሮች መካከል ንግግሩ በተጀመረበት ነው።
4 307
🇮🇷🇺🇸 የኢራን ልዑካኖች ከአሜሪካ አቻዎቻቸው ጋር ፕላን ተደርጎ የነበረውን የእጅ መጨባበጥና የፎቶ መነሳት ሥነ-ስርዓትን፣ አሜሪካኖችን ሳይጨብጧቸው በማለፍ ዘለው ሄደዋል። አሜሪካኖች ለ5 ደቂቃ ግራ ተጋብተው ቆመው ታይተው የነበር ቢሆንም፣ አሁን ወደ አዳራሹ ገብተዋል TASNIM
4 307
🇺🇸🇮🇷 ትራምፕ ለFOX NEWS: ትናንት ብዬዋለሁ፣ አሁንም እደግመዋለሁ፡- እኛ አረቦቹን እስከዛሬ ጠባቂ መላእክት ሆነን ለጠበቅንበት ክፍያ ሲባል፣ በሆርሙዝ ከሚያልፈው ነዳጃቸው 20% የሚሆነውን መውሰድ ልንጀምር እንችላለን።
4 307
🇺🇦🇷🇺 በነገራችን ላይ የአውሮፓ ዓሣ አጥማጆች ማህበር እና መረብ አምራች ኢንዱስትሪዎች አክሲዮን፣ በተለይ የፈረንሳይ፣ በሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት፣ ማጥመጃ መረቦችን ወደ ዩክሬን በመላክ ትልቅ የገቢ ምንጭ እያገኙ ናቸው።
ማጥመጃዎቹ 'ፀረ ድሮን መከላከያ' የሚል ሞልቃቃ ስም ተሰጥቷቸዋል። ከዳር ዳር ይወጠራሉ፣ ከዚያ ድሮኖቹ ጢዝዝ እያሉ ሊመቱ ሲወርዱ እዛው አስቀርተው ያጠምዷቸዋል።
ዜናው፣ ለጣናና አዋሳ ዓሣ አጥማጆች ማህበር፣ ትልቅ መነቃቃትን ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል። የከተማዋ ከንቲባ፣ የተከበሩ አዳነች አበቤም፣ በከተማው ያሉ ቦዘኔዎችን በመረብ አምራች ማህበራት በክፍለ ከተማና ወረዳ ደረጃ በማዋቀር የሥራ ዕድል እንዲፈጥሩ፣ መረብ ወደ ዩክሬን በመላክም፣ የውጭ ምንዛሬ እጥረትን እንዲቀርፉ ይረዳቸዋል።
4 307
+7
🇷🇺⚡️🇺🇦 የሩሲያ ጦር ወደ ዩክሬንዋ ስትራቴጂክ የደቡብ ምሥራቅ ከተማ፣ ዛፓሪዢያ፣ እየተቃረቡ ናቸው ተብሏል። ከከተማው ዙሪያ ሆነውም በአርትላሪና በጀቶች ዛሬ ሲደበድቡ ማደራቸው የተዘገበ ሲሆን፣ የሩሲያ FPV ድሮኖችም ወደ ከተማው መግባት እየቻሉ መሆኑ ተሰምቷል። በዚህም የተነሳ አስተዳደሩ ከተማዋን ከድሮን ጥቃት ለመከላከል በዋና ዋና መንገዶች እና ሎጀስቲካል መስመሮች ላይ የዓሣ ማጥመጃ መረቦችን በብዛት እየዘረጉ እንደሆነ ታይቷል።
4 307
ዴቪድ ቤካም "ስኬቴ ከአያቴ ከጆሴፍ ዌስት እና ከአይሁድ ቤተሰቤ ባገኘውት ታላቅ ድጋፍ ነው" ብሏል። አያቱ ከሞቱ ከዓመታት በኋላም፣ በልቡ ውስጥ ያልተረሳ ብቻ ሳይሆን እስከ ዛሬም ድረስ የሚንቀለቀል የአይሁድነት ጽናቱ አለብኝ ብሎ ይገልፃል።
*-*-*
ሻሎም የዚህ ገጽ ተከታታዮች፣ እኛም እናውራ እንዴ አይሁደኛ ለስኬት? እንግባበት? ፋርሰኛ ሳይሻል አይቀርም እንዲያውም አሁን።
4 307
🇮🇷🇺🇸⚡️በአሜሪካ ካልሆነ በስተቀር ማንም ሆርሙዝ ላይ ኬላ መዘርጋት አይችልም፣ አሁንም፣ ከአሁን በኋላም። ኬላ ዘርግተን ከቀረጥንም የምንቀርጠው እኛና እኛ ብቻ ነን፣ ጠባቂ መላእክቶቻቸው ሆነን አረቦቹን ትናንትም፣ ዛሬም፣ ወደ ፊትም ለጠበቅንበትና ለምንጠብቅበት ክፍያ ሲባል። ጨርሻለሁ! ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ ነኝ።
4 307
🇮🇷🇺🇸⚡️በአሜሪካ ካልሆነ በስተቀር ማንም ሆርሙዝ ላይ ኬላ መዘርጋት አይችልም፣ አሁንም፣ ከአሁን በኋላም። ኬላ ከዘረጋንም የምንዘረጋው በኛ ነው፣ ጠባቂ መላእክቶቻቸው ሆነን አረቦቹን ትናንትም፣ ዛሬም፣ ወደ ፊትም ለጠበቅንበትና ለምንጠብቅበት ክፍያ ሲባል። ጨርሻለሁ! ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ ነኝ።
4 307
+3
🇵🇱⚡️🇺🇦 በትናንትናው ዕለት የፖላንድ ፕሬዝዳንት ካሮል ናውርስኪ፣ ለዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ዘለንስኪ ሸልሞት የነበረውን የፖላንድን ከፍተኛ የክብር ሜዳሊያ (Order Of The White Eagle)፣ 'መልስልኝ' በማለቱ የተነሳ በሁለቱ መካከል የተፈጠረው ዲፕሎማሲያዊ ቅራኔ ተባብሶ ቀጥሏል።
ፖላንድ ለዘለንስኪ የሸለመችውን ሜዳሊያ የሰረዘችው እና እንዲመለስላት የጠየቀችው፣ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት 100ሺ የፖላንድ ሲቪሊያኖችን የጨፈጨፈው የዩክሬን ጦር ቡድንን ስም (UPA)፣ ዘለንስኪ በማወደሱና አሁን ያለውን አንድ የዩክሬን የጦር ክፍል በዚያ ስም በመሰየሙ የተነሳ ነው።
ዘለንስኪ፣ ዛሬ ጠዋት ሜዳሊያውን አሽጎ በፖስታ የመለሰ ሲሆን፣ በላዩ ላይ ፖላንድ በጣም እንዳፈላችና ከዩክሬን ጋር ሰጣ ገባ እንዳበዛች፣ ይህም እንደማያዋጣት በመፃፍ ጽሑፉን በUPA መፈክር ቋጭቶቷል።
ፖላንድ በበኩሏ፣ በታሪኳ 'ጀኖሳይድ' ብላ በደነገገችው በዚህ የፖሊሽ ሲቪሊያን ጭፍጨፋ ላይ በሚቀልዱና በሚያጣጥሉ ላይ ምንም ርህራሄ እንደሌላት በመናገር ዩክሬን ወደ አውሮፓ ሕብረት እና ወደ ኔቶ የመግባት ዕድሏን እንዳጠበበች ተናግራለች።
*-*-*
ኖቤል ኮሚቴ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ አብይ አሕመድ ዓሊ፣ የሰጠውን 'የሰላም ሽልማት' በተመሳሳይ ሊያስመልስ ይፈልግ ነበር፣ ነገር ግን ያላስመለሰው በማፈሩ እና የተቋሙ ስም damaged ይሆንብኛል ከሚል ፍራቻ ነው የሚሉ አሉ። ውስጥ ውስጡን ግን ተቋሙ ሽልማቱን በመስጠቱ እንደተፀፀተ ሲሰማ ነበር።
4 307
🇺🇸🇮🇷 JD Vance የሚመራው የልዑካን ቡድን፣ ከኢራን ጋር ለሚደረገው የመጀመሪያ ዙር ንግግር፣ ዛሬ ማታ ዙሪክ ስዊዘርላንድ እንደሚደርስ ይጠበቃል። በኢራን በኩል እንዲሁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፣ ሰይድ አባስ አራጋቺ፣ የሚመራው ልዑክ በዙሪክ ይደርሳል ተብሏል።
የፖኪስታን አደራዳሪ የሚመራው የነገ እሁዱን ድርድር፣ ኢራን፣ "አሜሪካ ለስምምነቱ ምን ያህል ቁርጠኛ እንደሆነች የምፈትሽበት ይሆናል" ስትል ገልፃዋለች።
4 307
🇮🇷🇮🇱🇺🇸🇱🇧⚡️ — ሰበር ዜና: የኢራን ጦር ሠራዊት ማዕከላዊ ማዘዣ ጣቢያ፣ ኻቲመል አንቢያ፣ የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ መዘጋቱን አስታወቀ።፣ ማንኛውም መርከብ ወደ ወሽመጡ እንዳይጠጋም አሳስቧል። የማዘዣ ጣቢያው ቃል አቀባይ፣ ወሽመጡ ለመዘጋቱ እስራኤል በሊባኖስ እያደረገች ያለውን ወታደራዊ ዘመቻ በመጥቀስ "ስምምነቱን ያፈረሰ" በመሆኑ ነው፣ ብሏል። አክሎም፣ "ይህ የመጀመሪያ የኢራን ምላሽ እንደሆነ፣ ጥቃቱ የሚቀጥል ከሆነ፣ ኢራን ሌላ እርምጃ ወደ መውሰድ እንደምትሸጋገር" አስጠንቅቋል።
4 307
🇮🇷🇮🇱🇺🇸🇱🇧⚡️ — ሰበር ዜና: የኢራን ጦር ሠራዊት ማዕከላዊ ማዘዣ ጣቢያ፣ ኻቲመል አንቢያ፣ የሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ መዘጋቱን አስታወቀ።፣ ማንኛውም መርከብ ወደ ወሽመጡ እንዳይጠጋም አሳስቧል። የማዘዣ ጣቢያው ቃል አቀባይ፣ ወሽመጡ ለመዘጋቱ እስራኤል በሊባኖስ እያደረገች ያለውን ወታደራዊ ዘመቻ በመጥቀስ "ስምምነቱን ያፈረሰ" በመሆኑ ነው፣ ብሏል። አክሎም፣ "ይህ የመጀመሪያ የኢራን ምላሽ እንደሆነ፣ ጥቃቱ የሚቀጥል ከሆነ፣ ኢራን ሌላ እርምጃ ወደ መውሰድ እንደምትሸጋገር" አስጠንቅቋል።
4 307
⚡️🇺🇸🇧🇭🇸🇦🇦🇪🇰🇼🇶🇦🇴🇲 Axios እንደዘገበው: የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ማርኮ ሩብዮ፣ በሚቀጥለው ሳምንት በባሕሬን ከገልፍ አረብ ሀገሮች ጋር ስብሰባ ይቀመጣል። ያረፈደ ይቀጣል ብሏል።
*-*-*-
ወጣ፣ ወጣ፣ እናዋጣ ሊላቸው ነው? እናዋጣ እንኳን አይላቸውም፣ አዋጡ ነው የሚለው። ለኢራን የምትከፍሉትን ብር አዘጋጁ፣ ተብለው የለ? ወጣ፣ ወጣ፣ በፈገግታ፣ ስንት ይዘሻል እዛጋ ያለሽው?
4 307
🇮🇷🇮🇱⚡️የእስራኤል Maariv ጋዜጣ፡ በዚህ ሳምንት፣ ዓለም፣ በመካከለኛው ምሥራቅ ስትራቴጂካዊ የኃይል ሚዛን ለውጥ ተመልክቷል።
የአሜሪካ-ኢራን የመግባቢያ ስምምነት፣ ኢራንን፣ በመካከለኛው ምሥራቅ በጣም ጠንካራ እና ተደማጭነት ያለው ኃይል አድርጓታል።
እስካሁን ድረስ፣ ጠንካራ የቀጠናው ኃያል የነበረችው እስራኤል፣ በመካከለኛው ምሥራቅ ገፅታዎች ላይ፣ ተጽእኖ የማድረግ እና የመቅረጽ አቅሟን አጥታለች።
