የቀጠናው ተመልካች
رفتن به کانال در Telegram
በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 303
مشترکین
-624 ساعت
-247 روز
-9030 روز
آرشیو پست ها
4 303
🇮🇹🇸🇦⚡️- ጣሊያን ዜጎቿ በሳውዲ ዓረቢያ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እና ወደ ጃዛን፣ ከሚስ ሙሻይት እና ናጅራን ከመጓዝ እንዲቆጠቡ ማስጠንቀቂያ ሰጠች።
ጣሊያን ይህን ያለችው፣ ባሳለፍነው ሳምንት አለመረጋጋትን እና በታጣቂዎች ሊደርስ የሚችል አደጋን እንደ ምክኒያት በመጥቀስ፣ አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ሳዑዲ ከመጓዛቸው በፊት ጉዟቸውን ደግመው "እንዲያጤኑ" ዜጎቿን ካስጠነቀቀች በኋላ ነው።
*-*-
እኔ አምልጫለኋ ታዲያ፣ በጊዜው መጣሁላችሁ ለቀጠናዎች
4 303
🇮🇹🇸🇦⚡️- ጣሊያን ዜጎቿ በሳውዲ ዓረቢያ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እና ወደ ጃዛን፣ ከሚስ ሙሻይት እና ናጅራን ከመጓዝ እንዲቆጠቡ ማስጠንቀቂያ ሰጠች።
ጣሊያን ይህን ያለችው፣ ባሳለፍነው ሳምንት አለመረጋጋትን እና በታጣቂዎች ሊደርስ የሚችል አደጋን እንደ ምክኒያት በመጥቀስ፣ አሜሪካ ዜጎቿ ወደ ሳዑዲ ከመጓዛቸው በፊት ጉዟቸውን ደግመው "እንዲያጤኑ" ዜጎቿን ካስጠነቀቀች በኋላ ነው።
4 303
🇸🇦🇾🇪✈️ የሳዑዲ አረቢያ ተዋጊ አውሮፕላኖች፣ ጣዒፍ ከሚገኘው የንጉሥ ፋህድ አየር ኃይል ጣቢያ በመነሳት፣ በምስራቅ የመን ግንባር የሚገኙ የአንሷረላህ (ሁቲ) ኢላማዎች ላይ ጥቃት እያካሄዱ ናቸው።
4 303
🇾🇪❌🇸🇦 — የሁቲ (አንሷሩላህ) የፖለቲካ ቢሮ አባል ሐዚም አል አሳድ በቅርቡ በሪያድ ላይ ስለደረሰው ጥቃት፡-
የሚመጣው ከእስካሁኑ ትልቅ ይሆናል በአላህ ፍቃድ። ገና አላዩም። ጠላት ሳዑዲ በየመን ሕዝብ ላይ በእሳት በመጫወት በጣም ሩቅ ሄዷል። እገታ፣ ጥቃት፣ ግድያ፣ ስም ማጥፋት፣ እና የአይስስ ዓይነት ጽንፈኝነት (በየመን ያደረሱት ግፍ ነው።)
4 303
🇸🇦🇾🇪⚡️ ሮይተርስ : በሪያድ ንጉሥ ኻሊድ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ አካባቢ የእሳት ነበልባል እና ከፍተኛ ጥቁር ጭስ ታይቷል። አየር ማረፊያው፣ በአሁኑ ጊዜ ማንኛውንም የበረራ አገልግሎት መስጠት አቁሟል።
4 303
⚡️🇺🇸🇮🇱🇸🇦 — በእስራኤል የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ሃከቤ፡
እስራኤላውያን ከሳውዲዎች ጋር የጸጥታ ስምምነት ቢኖራቸው ደስ ይላቸዋል። ሳውዲዎች የአብርሃም ጎጆ አካል ቢሆኑ ደስ ይለኛል፣ ይመጣሉ። በእርግጠኝነት፣ በእስራኤል ውስጥ በዚህ ጉዳይ የማመንታት ነገር አይታይም። ማመንታቱ በሳዑዲ ውስጥ ነው። የሐሳብ ፍጭቶች እንደሚኖሩ ተስፋ ማድረግ አለብን። አሁን ላይ ጥሩ ወታደራዊ-ለወታደራዊ፣ ጥሩ መረጃ-ለመረጃ ልውውጥ አለ ማለት እችላለሁ።*-*-* ሳዑዲ የምትፈልገው ወሬ አይደለም፣ እባካችሁ ተጨባጭ እርዳታ ትፈልጋለች፣ እርዷት ሳዑዲን። እስራኤል እርጃት፣ እባክሽ፣ እየለመነችሽ።
4 303
⚡️🇸🇦🇾🇪 በሪያድ የሚገኘው የአርማኮ ነዳጅ ማከማቻ፣ በአሁኑ ሰዓት እየነደደ ይታያል። የዋና ከተማው ሰማይ በአብዛኛው በጥቁር ጭስ መሸፈኑን መረጃዎች ያሳያሉ።
4 303
🇮🇱🇮🇷 የእስራኤል የፀጥታ ተቋማት፣ በኢራን ጦርነት ወቅት ለኢራን ሰፊ የስለላ ሥራ ሲሠሩ የነበሩ ያሏቸው የእስራኤል ወታደራዊ ክፍሎች ላይ፣ ምርመራ እያካሄዱ እንደሆነ አስታወቁ።
ዝርዝር ከመግለፅ የታቀቡት የፀጥታ ባለስልጣናቱ፣ በIDF ውስጥ ለኢራን በስፋት የስለላ ሥራ ሲሰሩ የነበሩ የጦሩ አባላት እንዳሉ ተናግረው፣ ሁሉንም ነገር ምርመራው ሲያልቅ ግልጽ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል -
Jeruselam Post
4 303
🇺🇦🇺🇸⚡️🇷🇺 ሰላም የሚገኘው በኃይል ነው። ኃይል ደግሞ በጽናት ነው። አሜሪካ፣ አመሰግናለሁ! ዘለንስኪ።
ኪየቭ ዋሽንግተንን፣ የፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦችን በማውጣቷ አመስግናለች።
4 303
🇸🇦🇾🇪⚡️🇾🇪❌🇸🇦 — በሪያድ፣ የሚሳዬል ጥቃቶች እና የአደጋ ጊዜ ደውሎች አሁን ድረስ ከተማውን እየናጡ ይገኛሉ።
የአንሷረላህ (ሁቲ) ባለስቲክ ሚሳኤሎች፣ የአሜሪካ ጦር/የሮያል ሳዑዲ አየር መቃወሚያ ሚሳዬሎችን አልፈው ሲወርዱ እንዳዩም፣ የዓይን እማኞች ከቦታው እየዘገቡ ናቸው።
4 303
🇸🇦🇾🇪⚡️ሰበር ዜና፡ በሳዑዲ ዓረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ፣ ምሽቱን በርካታ ፍንዳታዎችን መስማታቸውን በዚያ ያሉ ሐበሾች ነግረውኛል።
በዋና ከተማዋ ሪያድ፣ ፍንዳታ ሲሰማ ይሄ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
እንደ ሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች፣ በዋና ከተማው የሚገኘው ኪንግ ካሊድ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን፣ በአሁኑ ሰዓት አውሮፕላኖችን ማሳረፍ ትቷል።
4 303
🇺🇸/🇩🇰/🇬🇱 ቻይና እና ሩሲያ ቂጣ ሆኑ። ከአሁን በኋላ፣ ባሕር አሰሳ፣ ቤዝ ለማቋቋም መሞከር፣ በዚያ ማለፍ፣ ኢንቬስትመንት ማድረግ፣ የለም! የደሴቲቱን፣ ከሞላ ጎደል፣ ባለቤትነት አሜሪካ ተረክባለች።
የፕሬዝዳንት ትራምፕን አመራር አለማድነቅ አይቻልም። አመራሩ፣ የቬኔዝዌላን ባለቤትነት ሙሉ በሙሉ፣ ከነ አንጡረ- ሀብቷ፣ መረከብም የቻለ ነው።
ቬኔዝዌላ፣ የOPEC አባል የሆነች፣ እጅግ ሀብታም ነዳጅ አምራች ሀገር ናት። ዛሬ ያለ አሜሪካ ይሁንታ፣ አንዲት የንግድ ፈቃድ ለማንም አይሰጥም።
ወደ ሥልጣን በመጣ በሁለት ዓመቱ፣ ትራምፕ ይህን ማድረግ ችሏል።
ያቃቱት፣ ኢራኖች ብቻ ናቸው።
4 303
—❗️🇺🇸/🇩🇰/🇬🇱 ሰበር ዜና ፕሬዝዳንት ትራምፕ፣ አሜሪካ በግሪንላንድ ደኅንነት ላይ ሙሉ ቁጥጥር እንደሚኖራት፣ ከዴንማርክ እና ከግሪላንድ ጋር በተደረገ ስምምነት መረጋገጡን አስታወቀ።
ከእንግዲህ ወዲህ የደሴቲቱ ደህንነት የሚጠበቀው፣ ለዚህም ኃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ የምትወስደው እና ያሻትን ማድረግ የምትችለው አሜሪካ እና አሜሪካ ብቻ ናት፣ ሲል ተናግሯል።
ከአሁን ጀምሮ፣ ዩናይትድ ስቴትስ በተገቢው የግሪንላንድ አካባቢዎች 'ትልቅ ወታደራዊ ኃይል' ማሰማራት ትጀምራለች፣ ብሏል።
4 303
🇷🇺🇪🇺⚡️የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፡
ሩሲያ በአውሮፓም ሆነ በአውሮፓ አገራት ላይ ምንም ዓይነት የጥቃት ፍላጎት እንደሌላት በድጋሚ ለመግለጽ እፈልጋለሁ። ለዚህ ምንም ዓይነት መሠረት የለንም። ከአውሮፓ ጎረቤቶቻችን ጋር ለመተባበር እና ግንኙነቶችን ለማደስ ዝግጁ ነን ።ትናንት ያልኩት ሆነ፣ ፑቲን አልቆረጠለትም፣ ስለዚህ በተከፋፈለ ልብ ነው የሚዋጋው። አውሮፓዊያን ቆርጦላቸው፣ በአንድ ልብ እየተዋጉ ነው። እሱ ዛሬም፣ ስለ አብሮነት ያወራል፣ በጦርነት መሃል። እነሱ ይሄን መስማት አይፈልጉም!
4 303
🇮🇷🇺🇸🇮🇱⚡️በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢራናውያን፣ ከበርካታ ወራት ጦርነት በኋላ፣ ዛሬ በተለያዩ የኢራን ከተሞች ባደረጉት የእምቢተኝነት ሰልፍ ላይ፣ ትጥቅ ለመያዝ ዝግጁ መሆናቸውን እና ከመንግሥታቸው ጋር እንደሆኑ ገልጸዋል።
በየቀኑ የሚደረጉ ያልተቋረጡ ሰልፎችም፣ ዛሬ 200ኛ ቀናቸውን ይዘዋል - AP
4 303
🇺🇸🇮🇷⚡️የአሜሪካ የጦር ሚኒስትሩ ፒት ሄግሲት፣ The Washington Post ጋዜጣ፣ በኢራን ጦርነት የሞቱ የአሜሪካን ወታደሮች ቁጥር ብዛት ከተገለጸው በላይ ነው፣ ማለቱን ውድቅ አድርጎ፣ Washingron Post "ከኢራን መንግሥት ሚዲያ የከፋ ነው" ሲል ተናግሯል።
4 303
🇸🇦⚡️🇾🇪 ሳዑዲ ዓረቢያ፣ አንሷረላህ (ሁቲ) በግዛቷ ላይ የባለስቲክ ሚሳዬል ጥቃቶችን እንዲያቆምላት በቀጥታ ጠየቀች መባሉ ተሰማ።
ይህን ያለችው፣ በርካታ ሀገራትን በተዘዋዋሪ መንገድ ለእርዳታ ጠይቃ 'እምቢ' ወይም 'አንችልም' ከተባለች በኋላ ነው።
4 303
🇸🇦⚡️🇾🇪 ሳዑዲ ዓረቢያ፣ አንሷረላህ (ሁቲ) በግዛቷ ላይ የባለስቲክ ሚሳይል ጥቃቶችን እንዲያቆምላት በቀጥታ ጠየቀች፣ መባሉ ተሰማ።
ይህን ያለችው፣ በርካታ ሀገራትን በተዘዋዋሪ መንገድ ለእርዳታ ጠይቃ 'እምቢ' ወይም 'አንችልም' ከተባለች በኋላ ነው።
4 303
🇸🇦⚡️🇾🇪 ሳዑዲ ዓረቢያ፣ አንሷረላህ (ሁቲ) በግዛቷ ላይ የባለስቲክ ሚሳይል ጥቃቶችን እንዲያቆምላት በቀጥታ ጠየቀች፣ መባሉ ተሰማ።
ይህን ያለችው፣ በርካታ ሀገራትን በተዘዋዋሪ መንገድ ለእርዳታ ጠይቃ 'እምቢ' ወይም 'አንችልም' ከተባለች በኋላ ነው።
