fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

🌱📖"بناء الذات بنور الوحي

🌱📖"بناء الذات بنور الوحي

رفتن به کانال در Telegram

🌱📖 ራስን በወህይ ብርሃን መገንባት ቁርኣንና ሐዲስን የሕይወታችን መሪ በማድረግ፣ ማንነታችንን የምንቀይርበትና በእውቀት አብረን የምናድግበት ልዩ መድረክ! 📖🌱 📖 የቁርኣን አንቀጾችንና ውብ የነብዩን  ሐዲሶች በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ውስጥ እንዴት እንተገብራቸዋለን? 🌱 እስላማዊ ስነ-ምግባርን እንዴት እንላበስ? 🤝 በጋራ የምንማማርበትና አብረን የምንለወጥበት

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
500
مشترکین
-324 ساعت
-77 روز
+3430 روز
آرشیو پست ها
~ተመልሰናል ጌታዬ ....♡♡ ✍🏽እኛ ሰዎች እይታችን ቅርብ ፣ ዕውቀታች አናሳ ፣አስተውሎታች ጥቂት በመሆኑ ባንተ ውሳኔ ባደረግ ነው "ማጉረምረም ፣መካፋታችን ትክክል አይደለም ለዛም .... ተመልሰናል ጌታዬ❤‍🩹 ጥቁር መነጽር አውልቀናል ።ክፋውን እይታ አንስተናል ያደረከው የምታደርገው ሁሉ ትክክል ፍትሃዊ ፍርድህ ያልተዛባ በመሆኑ አሁን ተመልሰናል ኢላህዬ 🥹 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 🌱@Binaulzat

قُلْ يَا أَيُّهَا النَّاسُ قَدْ جَاءَكُمُ الْحَقُّ مِن رَّبِّكُمْ ۖ فَمَنِ اهْتَدَىٰ فَإِنَّمَا يَهْتَدِي لِنَفْسِهِ ۖ وَمَن ضَلَّ فَإِنَّمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا ۖ وَمَا أَنَا عَلَيْكُم [....................]
Anonymous voting

ኑሩ ሰባህ 🩵
〰 በቂያማ ለት ፊታቸው ከሚያበሩት ከጀሀነም ከምትነድ እሳት ድነው ዘላቂዋን ጀነተል ፊርደውስን ከሚገቡት አድረረገን 🥹🤲🏻 🌱ከእድገት ማዶ ...♡♡ ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 🌱@Binaulzat

ምርጡ ምርጫ አሁን ያለህበት ነው ! 🍂 እሱንም ደሞ አላህ የመረጠልህ ...ቀድሞውኑ የነበረ ዘመን ወደ ሃላ ቢመልስህ እንኳ አሁን ከመረጥከው ውጭ "ሌላ" ነገር አትመርጥም ምክንያቱም ጉዳዩ የአላህ ፍቃድ አለበት ስለሆነም እህባብ ያመለጣቹ ነገር የለም አትዘኑ አትጨነቁም አትፀፀቱም ሁሉም ሊሆን የቻለው በአላህ ፍቃድ ስለሆነ ትክክለኛ ቦታ ላይ ነህ! በሃሳብ ወደሃላ በሜሄድ ሳይሆን "ባለህበት ተረጋግተህ አላህ የወደደልህን ወደህ ተደስተህና ረክተህ ኑር።" ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 🌱@Binaulzat

ለአላህ ከሆነ ይዘልቃል ....! ✍🏽 የጀመራቹት ለውጥ ፣የተዋቹት ወንጀል ፣የምትሰሩት መልካም ስራ .....ሁሉ ለአላህ ከሆነ ይዘልቃል! የምትወዱት ነገር ሰታቹ ... የምትወዱትን ሰው ርቃቹ የምትወዱት ሰው አጥታቹ ...ከሆነ አብሽሩ! ለአላህ የሆነው ይዘልቃል ❤‍🩹 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 🌱@Binaulzat

وَلِلَّهِ غَيْبُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَإِلَيْهِ يُرْجَعُ الْأَمْرُ كُلُّهُ فَاعْبُدْهُ وَتَوَكَّلْ عَلَيْهِ ۚ وَمَا رَبُّكَ بِغَافِلٍ عَمَّا [....................]
Anonymous voting

ኑሩ ሰባህ✨
በሱ ምህረት እንጂ ማነኛችንም ለጥቂት ደቂቃ ምድር ላይ አንቆይም ነበር ..!አልሀምዱሊላ እሱ ምርጡ ማሃሪ ነው ።
ከእድገት ማዶ 🌱....
Share & join: 🌱@Binaulzat

ልጆች ሲዘምሩ..... 😊 እባክህ ወንድሜ ከምር🍷 አትጠጣ አላህ የሰጠህን ንፁ ውሃ ጠጣ እባክሽ እህቴ ሱሪ አትልበሺ አላህ የሰጠሽን አባያ ልበሺ . . . . ተበላችሃል... ትክክለኛ መልክት 💯🤞🏾 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 🌱@Binaulza

✍🏽ምናልባት .... አንድ ቀን የሆነ ግዜ ካላቹበት ጭንቀት ሰላም❤‍🩹 ማጣት ሀዘን ማጣት ህመም ...አላህ ካለ አንድ ቀን ያላሰባቹት መቶ የጎደለው ሞልቶ የነፈቃቹትን ታገኙታላቹ! ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 🌱@Binaulzat

ጥያቄ11:ሱረቱል በቀራ አያ 2:144 قَدْ نَرَىٰ تَقَلُّبَ وَجْهِكَ فِي السَّمَاءِ ۖ فَلَنُوَلِّيَنَّكَ قِبْلَةً تَرْضَاهَا ۚ فَوَلِّ وَجْهَكَ شَطْرَ الْمَسْجِدِ الْحَرَامِ ۚ وَحَيْثُ مَا كُنْتُمْ فَوَلُّوا وُجُوهَكُمْ شَطْرَهُ ۗ [....................]
Anonymous voting

"ነገሩን ሁሉ ከሰማይ ወደ ምድር ያስተናብራል፤ ከዚያም መጠኑ እናንተ የምትቆጥሩት ሺህ ዓመት በሆነው ቀን ውስጥ ወደ እርሱ ያርጋል።" ˢᵘʳᵉᵗᵘ-ᵃˢᵉʲᵈᵃ የሕይወታችን ጉዳይ፣ የነገው ተስፋችንና የልባችን ፍላጎት ሁሉ በጌታችን እጅ ነው ያለው። ምንም ነገር ከአላህ ጥበብና እቅድ ውጭ አይከሰትም። የጠበበን መንገድ የሚያሰፋልንና ነገሮችህን ሁሉ የሚያስተካክልልን #አላህ ብቻ ነው!
🤲🏽 አላህ ነገራችንን ሁሉ ያበጅልን።
Share & join...@Binaulzat

ትንሹ ወንድሜ የ 1 ክፍል ተማሪ ምን እንዳለኝ : ~በዚ ዘመን ጅብ እንጂ ጅል የለም! እኔ ያላስተዋልኩት በዚ እድሜ ያለ ልጅ ያስተዋለው የዱንያ ስካር አላህ ይመልሰን 🤲🏻 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 🌱@Binaulza

~ቆይ ለኔ ብቻ ነው እነደ Btw መኪና አይነት ስነዳ ብቻ ሚታየኝ🤭 🤲🏻አሚን በሉ የዛሬን ሙሽሮች በሃላል የዘውጅካቸው አላህዬ የኛንም ሀብት loading ሙራዳችንን full ...አርግልን የቱርክ🇹🇷 ወዳጆችንም በ ኢንስታቡል መስጊድ ለጀማአ ሰብስበን..! 😊 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 🌱@Binaulza

ሱረቱል በቀራ አያ 2:173 إِنَّمَا حَرَّمَ عَلَيْكُمُ الْمَيْتَةَ وَالدَّمَ وَلَحْمَ الْخِنْزِيرِ وَمَا أُهِلَّ بِهِ لِغَيْرِ اللَّهِ ۖ فَمَنِ اضْطُرَّ غَيْرَ بَاغٍ وَلَا عَادٍ [....................]
Anonymous voting

አህባቢ 🥀መልካሞች ሁሉ መልካም ነገር ፣መልካም ህይወት ፣መልካም ኑሮ ፣መልካም ፍቅር ፣መልካም ፍጻሜ፣ ....... ይገባችኅልና ሶባሐል ኸይር!።🥰 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 🌱@Binaulzat

🍂ወዳጆቼ ... ምንም ሳይታወቀን በዱንያ ባቡር ላይ ብዙ ዓመታትን አሳልፈን።አላህ ሆይ የዱንያ ጉዞ አግራልን ። Share & join:🌱 @Binaulzat

🌎አለም ስለ ጊዜ.... ⏳ የጊዜ እይታ (Time is Money?) «ጊዜ ገንዘብ ነው!» — ዓለም የምታስተምረን ይሄንን ነው። እያንዳንዱን ሰከንድ ለዱንያ ስራ፣ ለገንዘብ እና ለአላፊ ደስታ ብቻ ካላዋልከው የባከነ ይሆናል። መሮጥ፣ መጨነቅ... መጨረሻው ግን #ጸጸት! 📌 ቁርአን ግን ጊዜን ከገንዘብ በላይ ያየዋል። ጊዜ የአላህ ታላቅ "ጸጋና ለዘላቂው ለዋነኛው አኼራ ስንቅ" የምታዘጋጅበት ውድ እድልህ ነው! ۞ وَالْعَصْرِ ۙ إِنَّ الْإِنسَانَ لَفِي خُسْرٍ ۞ (በጊዜያቱ እምላለሁ! ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው።) ጊዜን በአግባቡ ማቀድ ማለት ለዱንያ ብቻ መሮጥ ሳይሆን፣ ለእውነተኛው ዘላቂ ህይወት ኢንቨስት ማድረግ ነው። እያንዳንዱ ሰከንድህ ዋጋ አለው። •📖Quran ✧ The way of the world🧭 Share & join:🌱 @Binaulzat

ጥያቄ: ሱረቱ አሊ ዒምራን 3:126 وَمَا جَعَلَهُ اللَّهُ إِلَّا بُشْرَىٰ لَكُمْ وَلِتَطْمَئِنَّ قُلُوبُكُم بِهِ ۗ وَمَا النَّصْرُ إِلَّا مِنْ عِندِ اللَّهِ [....................]
Anonymous voting

ኑሩ ሰባህ 🍂
ወደ ብርሀኑ የሚመራው በእሱ ፍቃድ ብቻ ነው! ያረቢ የብርሃን መንገድ ወደሆነው ትክከለኛ መንገድ ከሚመሩት አርገን 🤲🏻
ከእድገት ማዶ 🌱
ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 🌱@Binaulzat

✍🏽ለሰው ፍራሽ ሆነህ ለቤተሰብ ጋዜጣ ብትሆን ምን ጥቅም አለው❤‍🩹 ? ጥሩው ለቤተሰቡ ጥሩ የሆነው ነው ....