fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

𝙰𝚋𝚍𝚞𝚜𝚎𝚕𝚊𝚖_𝚊𝚍𝚍𝚊𝚕𝚘𝚌𝚑𝚢❦አብዱሰላም ሙሀመድ🎙

𝙰𝚋𝚍𝚞𝚜𝚎𝚕𝚊𝚖_𝚊𝚍𝚍𝚊𝚕𝚘𝚌𝚑𝚢❦አብዱሰላም ሙሀመድ🎙

رفتن به کانال در Telegram

ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው በአሏህ ፍቃድ ስለ ኢስላም ስለ አኼራ እንዲሁም ዱንያዊ ጉዳዮችም ላይ በከፊሉ እንማማርበታለን 🌑ቅርኣት መቅራት ይፈልጋሉ ? @MerkezulAther_bot FACEBOOK https://www.facebook.com/share/1DxYcrCpoQ ሀሳብ ካሎዎ @abdumohammeddbot የኔ ምርጥ ጓደኛዬ አንተ ነህ tg://settings

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
3 001
مشترکین
+224 ساعت
+307 روز
+14130 روز
آرشیو پست ها
🧿አላህ ለነቢያችን ሙሐመድ ﷺ የነቢይነትን መዕረግ ሲሰጣቸው ሌላም የኩፋሮች ማሳመኛ እንዲሆናቸውና የነብይነት ምልክት ሆነው የሚያገለግሉ ነገራቶችን ሰጥቷቸዋል ከእነዚህም ውስጥ ከኋላቸው ያሉ ነገራቶችን  ያዩ ይመለከቱ  ነበር  ሙስሊም በዘገበው ሀዲስ ﷺ በሶላት ጊዜ ከፊታቸው ያሉትን እንደሚያዩ ከኋላቸው ያሉትንም እንደሚያዩ ተቀምጧል ሌላው ደሞ በሁለቱ ትከሻዎቻቸው መካከል የነቢይነት ማኅተም ነበራቸው ሙስሊም ውስጥ ጃቢር ብን ሰሙራ رضي الله عنه ሲናገር እንደ ርግብ እንቁላል የሚመስል እንደነበር ገልፆታል ሌላው በእውነትና በታማኝነት የታወቁ ነበር አላህ እንዲህ ሲል ገልጿቸዋል ﴿وَمَا يَنطِقُ عَنِ الْهَوَى ۝ إِنْ هُوَ إِلَّا وَحْيٌ يُوحَى﴾ “ከፍላጎቱ የተነሳ አይናገርም፤ የሚናገረው የሚወርድ ወሕይ እንጂ ሌላ አይደለም።” ሆኖም ታማኝነታቸው ﷺ ከነቢይነት በፊትም የታወቁበት በህሪያቸው መሆኑን አንዘንጋም ሌላው ነቢዩ ﷺ ሚንበር ሳይሰራላቸው በፊት በአንድ የዘንባባ ግንድ ላይ ይቆሙ ነበር ሚንበሩ ከተሠራላቸው በኋላ ወደ ሚንበሩ ሲወጡ ያ ግንድ ድምፅ አሰማ ነቢዩ ﷺ ወደ እሱ ወርደው እጃቸውን በላዩ ላይ ሲያደርጉ ጸጥ አለ ይህ ቡኻሪ በሶሂሁ ላይ ያስቀመጠው ታሪኻቸው ነው ሌላው ደሞ ምግብ በእጃቸው ፊት አላህን ያወድስ ነበር ከሶሃቦች አንዱ  አንድ ላይ ምግብ እየተበላ ሳለ mግቡ ተስቢህ እያደረገ ድምፁ  እንደሰማ የተናገረውን በሶሂህ ሀዲስ ላይ ተቀምጧል ሌላው ውኃ በእጃቸው መካከል ፈስሷል በሁደይቢያ ቀን ሰዎች ለውኃ እጅግ ተቸገሩ ነቢዩ ﷺ እጃቸውን በትንሽ ውኃ ውስጥ አስገቡ፣ ውኃውም ከጣቶቻቸው መካከል እንደ ምንጮች መፍሰስ ጀመረ ሶሐቦችም ጠጡበት እና ውዱእ አደረጉበት። የነበሩትም ወደ 1,500 የሚጠጉ ነበሩ ይባላል  ይህ ታሪኻቸው በሰሒሕ ቡኻሪ የተረጋገጠ ነው ሌላው በነቢዩ ﷺ ፊት ምግብ እጅግ ጥቂት ሆኖ ብዙ ሰዎች እስኪጠግቡ ድረስ የበቃበት ሁኔታም ኣለ ለምሳሌ በሰሒሕ ቡኻሪ የተዘገበው አንድ ምግብ ለአርባ ሰዎች እንደበቃም ተገልጿል ወዘተ....አሁን የሚያልቁ አይደሉም اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين. T.me/abduselam_addalochy11 T.me/abduselam_addalochy11

🌿📚 ጥያቄ 📚🌿 ❓ ከአራቱ የፊቅህ መዝሀቦች የመጀመሪያው የትኛው ነው? 🌸✨ ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! ✨🌸

إعراب "الله موجود بلا مكان" ​الله: مبتدأ مرفوع وعلامته الضمة، هذا بحسب الآن، وأما بحسب الأصل فالاسم منزه عن الابتداء، لأنه أزلي لا بداية له، وأبدي لا نهاية له، بدلالة النقل والعقل عليه. ​موجود: خبر عنه حقيقي معروف، وعلامته دلالة المخلوقات. ​الباء: حرف جرٍّ جُرَّ بها الحقُّ إلى الباطل. ​لا: حرفٌ توسَّلَ بها المجرمون إلى نفي الحق، مبنيٌّ على السكون. ​مكان: مجرور بالباء لا بالنفي، وعلامة نفيه ثبوت لا في جانبه. ​والجملة من المبتدأ والخبر والجار والمجرور في محل الحق، قول باطل، لا يقوله عاقل، ولا يوجد له ناقل.

📢 አስደሳች ዜና በየትኛውም የአለም ዳርቻ የምትገኙ ሰለፊዮች በሙሉ  እነሆ ዛሬ ምሽት (ሀሙስ) ማለትም መስከረም/21/2019 በአይነቱ ለየት ያለ የሰለፊይ መሻኢኾች የሚሳተፉበት ደማቅ  የኦላይን የደዕዋ ፕሮግራም ተደግሶ  ይጠብቃችሁዋል 🪑ተጋባዥ  እንግዳችን 1,ተወዳጁ እና ተናፋቂው ሸይኽ አቡዘር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ (ከኮቦልቻ) ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ ⏱በኢትዮ  3:00 በሳኡዲ   9:00 🕌የፕሮግራሙ ቦታ አዳማ ቦሌ ሂጅራ መድረሳ የቴሌግራም ጉሩፓችን https://t.me/hijra_masjid https://t.me/hijra_masjid ሸር ማድረግ አይርሱ  የአጅሩተካፋይ ይሁኑ

ርእስ "የሱፍያ መገለጫ" 19/01/2019 በአባይ ማዶ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የኦንላይን ፕሮግራም ላይ በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ የቀረበ ዳእዋ

መልሱ ሐ ነው✔️ብዙዎቻችሁ አልመለሳችሁትም

ጥያቄ ከቁርኣን ሱራዎች ውስጥ በነፍሳት (insect) የተሰየሙ ሱራዎች እነማናቸው? ሀ_አን-ነምል&አል ፊል ለ_አል ፊል &አን ነህል መ_አል ፊል&አል ዐንከቡት ሐ_አን ነምል&አን ነህል

♦️| አዝናኝና አስተማሪ ቆይታ !  — وَٱضۡرِبُوهُنَّۖ ሲባል ... 🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ — ከ ሱረቲል ሑጁራት የተፍሲር ደርስ የተወሰደ ! ● እየተዝናናትሁ አድምጡት ! || የቴሌግራም ቻናል፦https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

🔷ነብያቶች ወደየትኛው ተውሂድ ነው በዋናነት ህዝባቸውን የተጣሩት?

የነገውን የአሹራ ቀን መፆም የአንድ አመትን ወንጀል ያስምራል። ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
የነገውን የአሹራ ቀን መፆም የአንድ አመትን ወንጀል ያስምራል። ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።

🤚ከታች ያለውን ሊንክ ባለቤት በጣም ነው የሚወደው አሏህ ይጠብቀው በኢስላም ውስጥ ኖሮ በኢስላም የሚሞት ያድርገው እናንተስ? tg://settings tg://settings tg://settings

تقديم من الشيخ عبد الحميد اللتمي لعبد المنان بن عبدالله السلطي السانكري حفظهما الله تعالى

📚 هبة القيوم نظم مقدمة ابن آجروم   🖊تأليف الطالب الفقير إلى الله  عبد المنان بن عبد الله بن سليمان الجنوبي السلطي السانكري وفقه الله تعالى 📚ተለቀቀ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 📚ሂበቱል ቀዩም ነዝሙ ሙቀዲመቲ እብኒ ኣጀሩም 🔴የተሰኘው የጁሩም መትን በግጥም ተደርጎ ቀረበላችሁ 🔵ከእናንተ ሚጠበቀው ለእራሳችሁ አውርዳችሁ ለሌሎችም እንዲጠቀሙበት ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ 🛑በገጣሚ _ዐብዱልመናን አስ_ሳንኩሪይ አሏህ ይጠብቀው 🔰 𝐣𝐨𝐢𝐧  ይበሉ🔰 https://t.me/mujahid_As_siltiy https://t.me/mujahid_As_siltiy ይህ ☝️ከላይ ያለው ሊንክ የአረብኛ ግጥም ብቻ ሚለቀቅበት ስለሆነ ተቀላቀሉት 🔰🔗

+1
🎥 በከፊሉ የሂበቱል ቀዩም ድምፅ በገጣሚዉ አብድል መናን አስ-ሳንኩሪይ ክቱቡ ይለቀቃል ጠብቁ ♦️𝐣𝐨𝐢𝐧  ይበሉ🔰 https://t.me/mujahid_As_siltiy https://t.me/mujahid_As_siltiy ⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️ ♦️ይህ ☝️ከላይ ያለው ሊንክ የአረብኛ ግጥም ብቻ ሚለቀቅበት ስለሆነ ተቀላቀሉት🔗↖

🌸✨ ጥያቄ ✨🌸 🌹ሴት ልጅ ያለ ……………… ባዶ ናት። 🌷 💡 ትክክለኛውን መልስ በመንካት 👇 📚 ወደ 🌿 ሱኒዮች ቻናል 🌿 ይቀላቀሉ።

የአባይ ማዶ ቢላል መስጅድ እዳው ተከፍሎ ይገነባል!። ተውሂድ ነግሶ ሽርክ ይረክሳል!!። ✍ኡስታዝ ባህሩ ተካ-حفظه الله- إن شاء الله جزما لا تعليقا!! 👇👇 https://t.me/bilalmesji?livestream https://t.me/bilalmesji?livestream

⭕️ ስለ ደማቁና ተናፋቂዉ ፕሮግራም ⭕️   👉🌷አጭር የድምፅ ማስታወቂያ 🌷 🎤በወንድም አቡ ሱመያ የቴሌግራም አድራሻ👇👇 https://t.me/Enseno_Selefiya_Madrasah የኢሞ አድራሻ👇👇 https://s.imoim.net/D24UVh?from=copy_link

ኢኽዋኖች ሀገርን እና መንግሥትን የሚያዩት የራሳቸውን የፖለቲካ አስተሳሰብ እና የሥልጣን ፍላጎት ማስፈጸሚያ መድረክ አድርገው ነው። በመሆኑም የሱዑዲ አረቢያን የአስተዳደር ሥርዓት እና የሃይማኖት አካሄድ ከራሳቸው የፖለቲካ ግብ ጋር ስለማይገጥም ይቃወሙታል፣ ይነቅፉታልም።
t.me/abduselam_addalochy11