𝙰𝚋𝚍𝚞𝚜𝚎𝚕𝚊𝚖_𝚊𝚍𝚍𝚊𝚕𝚘𝚌𝚑𝚢❦አብዱሰላም ሙሀመድ🎙
رفتن به کانال در Telegram
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው በአሏህ ፍቃድ ስለ ኢስላም ስለ አኼራ እንዲሁም ዱንያዊ ጉዳዮችም ላይ በከፊሉ እንማማርበታለን 🌑ቅርኣት መቅራት ይፈልጋሉ ? @MerkezulAther_bot FACEBOOK https://www.facebook.com/share/1DxYcrCpoQ ሀሳብ ካሎዎ @abdumohammeddbot የኔ ምርጥ ጓደኛዬ አንተ ነህ tg://settings
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
3 001
مشترکین
+224 ساعت
+307 روز
+14130 روز
آرشیو پست ها
«ኮርካሚ የሌለው ቢድዓ እንደ በረሃ ንፋስ ነው፤ የሚቃወመው እስካጣ ድረስ እየሰፋና እየገነነ በዙሪያው ያለውን ንጹሕ አየር ሁሉ ይበክለዋል።»
أُبَيِّنُ مَنْهَجِي لِلنَّاسِ صَرِيحًا
وَلَا أَخْشَى بِذَاكَ مَلَامَ لَائِمْ
مَنْهَجِيَ الْكِتَابُ وَسُنَّةُ أَحْمَدْ
وَفَهْمُ الصَّحْبِ فِي الدِّينِ الْقَوِيمْ
أَسِيرُ عَلَى طَرِيقِ السَّلَفِ دَوْمًا
وَأَرْجُو أَنْ أَكُونَ مِنَ السَّلِيمْ
وَلَسْتُ صُوفِيًّا وَلَا مِنَ الْأَحْبَاشْ
وَلَا حَدَّادِيًّا فِي الْمَنْهَجِ الْمَعْرُوفْ
وَلَسْتُ حَجُورِيًّا وَلَا مُمَيِّعًا
وَلَا إِخْوَانِيًّا ذَا نَهْجٍ مَكْشُوفْ
وَلَا دَاعِشِيًّا أَرْضَى بِالْغُلُوِّ
وَلَا أَرْضَى بِالْفِتَنِ وَالْعُنُوفْ
أَنَا الدَّالُوچِيُّ، هَذَا هُوَ مَنْهَجِي
أَتَّبِعُ السَّلَفَ الصَّالِحَ بِالْيَقِينْ
كِتَابُ اللهِ وَالسُّنَّةُ دَلِيلِي
وَأَسْأَلُهُ الثَّبَاتَ عَلَى الدِّينْ
إِلَهِي ثَبِّتْنِي عَلَى نَهْجِ الْهُدَى
وَاخْتِمْ لِي بِالْإِيمَانِ الْمُبِينْ
إذا شِئتَ أن تحيا سليماً من الأذى*
> *وحظُّكَ موفورٌ وعِرضُكَ صَيِّنُ*
> *لسانَكَ لا تذكرْ به عورةَ امرئٍ*
> *فكلُّكَ عوراتٌ وللناسِ أَلْسُنُ*
> *وعينُكَ إنْ أبدتْ إليكَ معايباً*
> *فصُنْها وقلْ يا عينُ للناسِ أعيُنُ*
> *وعاشِرْ بمعروفٍ وسامِحْ مَن اعتدى*
> *ودافِعْ ولكنْ بالتي هيَ أحسنُ
🛡ሰው ከራሱ + ከምኞቱ + ከነፍሱ + ከሰይጣኑ + ከሀዘኑ + እና ከውድቀቱ ጋር ይታገላል፤ አንዳንድ ጊዜ እሱ ያሸንፋቸዋል፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ እነሱ ያሸንፉታል
በእያንዳንዱ ጊዜም የአላህን ርህራሄና ልዩ ውለታ ይሰማል፤ እንዲሁም መሞከሩን እንዳይሰለች ተስፋ ያደርጋል
🛡አሏህ ተስፋ ከማይቆርጡት ያድርገን
T.me/Abduselam_Addalochy11
T.me/Abduselam_Addalochy11
አልሀምዱሊላህ ይሄ ቻናሌ ስልኬ ጠፍቶ ቨሪፊኬሽን ኮዱን በመርሳቴ የተነሳ ከኔ እጅ ወጥቶ ከ owner ነት ወጥቼ admin ሁኜ ነበር የሚፖስት የነበረው አሁን ግን owner ነትን ተቀብያለሁ ከዚህ በፊት ሌላ ስልኬን admin አድርጌ ስለነበረ ከ owner ነት ሲወጣም admin ሁኜ እየተጠቀምኩት ነበር የ TG ሰፖርተሮች ደሞ ከ admin ነት ወደ owner ነት ለመቀየር ከልከለውኝ ነበር አሁን ፍቃድ ተሰጥቶኛል SO ካሁን በኋላ በዚህ በራሱም
ቻናልt.me/abduselam_addalochy19 እንዲሁም በኋላ ተከፍቶ በነበረው
ቻናልt.me/abduselam_addalochy11 owner ሁኜ በተቻለኝ ያክል ዲንን ለመርዳት ትግል አደርጋለሁ ኢንሻአሏህ 🛡ሌላው የቻናል ባለቤት የሆናችሁ ወንድም ና እህቶች ቻናላችሁ ላይ የሚታምኑትን አካል ወይም ሌላ የራሳችሁን ሲም admin አድርጉ ቻናላችሁ ያለበት ስልክ ቢጠፋባችሁ ወይም verification ኮዱን ብትረሱት እንኳን ይጠቅማችሃልና 🤝ብዙ ወንድሞች ቻናላቸውኝ ያጡበት ሁኔታ ስላለ ማለቴ ነው
والسلام عليكم
🛡“ቁርኣንን ያስተማረ/የሀፈዘ ሰው አፈር ሥጋውን አይበላውም” የሚባለው ነገር ሰሒሕ የሐዲስ መረጃ ፍፁም ዬለውም
<<ሸይኽ ኢብን ባዝ ይህ አባባል መሠረት የለውም ብለው ያስቀመጡበት ሁኔታ ኣለ>>
ሰዎች ተመሳስሎባቸው ካልሆነ የተረጋገጠው ነገር ምንድነው?ከተባለ
ነቢያት ላይ ብቻ አፈር ጀሰዳቸውን አይበላቸውም የሚል የተረጋገጠ ሐዲስ አለ
«إِنَّ اللَّهَ حَرَّمَ عَلَى الْأَرْضِ أَنْ تَأْكُلَ أَجْسَادَ الْأَنْبِيَاءِ»“አላህ አፈር የነቢያትን አካል እንዳትበላ ከልክሏል።ይላል ስለዚህ “ሀፊዝ ከሆነ አፈር አይበላውም” ብሎ እንደ ዲን እውነታ መናገር አይገባም እንዲሁም አንዳንድ ሰለፎች ወይም ዑለማዎች የሷሊሖች አካል አፈር እንዳልበላው የታየ ክስተት እንዳለ ይጠቅሳሉ፤ ግን ይህ ለእያንዳንዱ ሀፊዝ የተረጋገጠ ደንብ ሊሆን አይችልም SO ❌“ሀፊዝ ቁርኣን አፈር አይበላውም” — ሰሒሕ ማስረጃ የለውም። ✅ “አፈር የነቢያትን አካል አይበላም” — በሰሒሕ ሐዲስ ተረጋግጧል 🤝ወኢነማ!!ወላጆች ልጆቻቸውን የሚያበረታቱባት ቃል ብቻና ብቻ ናት t.me/abduselam_addalochy11 t.me/abduselam_addalochy11
🌸✨ ጥያቄ ✨🌸
🌹ሴት ልጅ ያለ ……………… ባዶ ናት። 🌷
💡 ትክክለኛውን መልስ በመንካት 👇
📚 ወደ 🌿 ሱኒዮች ቻናል 🌿 ይቀላቀሉ።
أسلَمَ من أولاد أبي لهب خمسة: دُرّة وخالدة وعَزّة من الصحابيات ..وعُتبة ومَعتَب من الصحابة.وكانوا يقرؤون ﴿تبَّت يدا أبي لهبٍ وتبَّ﴾ لا مُجاملة في العقيدة والولاء
بعض الأشياء تنتهي ظاهرياً فقط ولكنها في نفوس أصحابها تبقى إلى الأبد ..
🛡ሰዎች አንድን ክስተት፣ ግንኙነት ወይም የሕይወት ምዕራፍ "ተጠናቋል" ብለው ሲደመድሙ ያዩትን ውጫዊ ሁኔታ ብቻ ተመልክተው ሊሆን ይችላል። ነገር ግን የሰው ልጅ አእምሮና ልብ ፍጹም የተለየ ማህደር አላቸው። ክስተቱ በአካል ቢያበቃም፣ ያስቀመጠው ስሜታዊና መንፈሳዊ አሻራ ለዘላለም አይጠፋም Emotional Memory
አንድ ሰው የደረሰበት በደል፣ ያጣው ውድ ነገር፣ ያሳለፈው መከራ ወይም ያገኘው ታላቅ ደስታ በሰዎች አይን ሲረሳ፣ በባለቤቱ ልብ ውስጥ ግን እንደ አዲስ ይኖራል። ይህ ነገር ሰውን ይቀርፃል፤ የሕይወት አቅጣጫውንና ውሳኔዎቹንም ይወስናል ለምሳሌነት ነቢዩ የዕቆብ (ዐ.ሰ) እና ነብዩ ዩሱፍን (ዐ.ሰ) እናንሳ
🛡ነብዩ የዕቁብ ልጃቸው ዩሱፍ በወንድሞቹ ተወሰዶ በጉድጓድ ውስጥ ሲጣልና "ተበላ" ተብሎ ደምና ልብስ ሲመጣ፣ ለሌሎች ሰዎች ታሪኩ በዚያው ያበቃ ይመስል ነበር። ነገር ግን በነቢዩ ያዕቆብ ልብ ውስጥ የልጃቸው ፍቅር፣ ተስፋና እምነት ለዓመታት አልጠፋም። ዓይናቸው እስኪጠፋ ድረስ ቢያለቅሱም፣ በልባቸው የነበረው ተስፋ አልተቋረጠም፤ በመጨረሻም ያ የቆየ እውነት ተመልሶ ተገልጧል የሙሳ እናት ሕፃኑን ሙሳን በሣጥን አድርጋ ወደ አባይ (ናይል) ወንዝ ሲትጥለው፣ በውጫዊ እይታ ልጅና እናት ለዘላለም የተያያዙበት ገመድ የበጠሰ ይመስል ነበር። ነገር ግን በናትየዋ ልብ ውስጥ የነበረው እምነትና ተስፋ አልሞተም። አላህም ልጇን በሰላም መለሰላት ነቢዩ አዩብ አካላቸው በጽኑ ታምሞ፣ ንብረታቸውና ልጆቻቸው አልቀው፣ ሰዎች ሁሉ ተስፋ ቆርጠውባቸው ጥለዋቸው ሲሄዱ ታሪካቸው ያበቃ ይመስል ነበር። ነገር ግን በልባቸው የነበረው ሶብር እና ለአላህ ያላቸው መሀባ አልተሸነፈም፤ በስተመጨረሻም አላህ የቀደመውን ሁሉ በሁለት እጥፍ ተክቶላቸዋል ነቢዩ ሙሐመድﷺእናታችንን ኸዲጃ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ በኋላም፣ የነቢዩ ﷺየልብ ፍቅርና አክብሮት አልቀነሰም የኸዲጃ ወዳጆችና ዘመዶች ሲመጡ እንኳን በ ልዩ ሁኔታ ያስተናግዱ፣ ያከብሯቸውም ነበር ውጫዊው ሕይወት በሞት ቢያበቃም፣ በነቢዩ ﷺ ልብ ውስጥ ያለው አሻራ ለዘላለም ሕያው ሆኖ ኖሯል !! አንዳንዶች በቃላት ወይም በድርጊት ሰዎችን ጎድተው "ያ ያለፈ ነገር ነው" ሊሉ ይችላሉ። ነገር ግን የተጎዳው ሰው ልብ ውስጥ ቁስሉ ሳይታይ ይኖራል። ስለዚህ ከሰዎች ጋር በሚኖር ግንኙነት ጥንቃቄ ማድረግን ያለብን መሆኑን ትኩረት እንስጠው
t.me/abduselam_addalochy11
t.me/abduselam_addalochy11
+3
🛡ለመመዝገብ
ከታች ያለውን የ TG BOT ይጠቀሙ
@MerkezulAther_bot
@MerkezulAther_bot
t.me/abduselam_addalochy11
t.me/abduselam_addalochy11
🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል።
🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች።
🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች።
🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል።
🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !!
በድጋሜ የተፖሰተ
T.me/abduselam_addalochy11
T.me/abduselam_addalochy11
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ?
አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦
✔️ቀናችሁን በቁርኣን ጀምሩት ውብ የሆነ ውሎን ትውላላችሁ
t.me/abduselam_addalochy11
👉 የቢሾፍቱ ኢሬቻ ተግባራት በኢስላም ሚዛን !
ባህል በሚል ሙስሊሞችን ለማጃጃል የሚሞከርበት ቢሾፍቱ ላይ የሚከበረው ኢሬቻ በዐቅል ባልተቤቶች ስምምነት ጣኦት አምልኮ ነው ። በዚህ በአል ላይ ለዛፍ ይሰገዳል ! ለዛፍ ቅቤ ይቀባል ! ለዛፍ ከተቀባው ቅቤ ላይ መልሰው በረከትና ፈውስ ፍለጋ ይቀቡበታል ! ይህን እውነታ በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ ! ሊንኩን ስትከፍቱ ድምፁ ከፍተኛ ስለሆነ እንዳይረብሻችሁ መቀነሳችሁን አትርሱ : –
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://drive.google.com/file/d/1JUPsOCouZBGQV-3IqeUQID-CtBil1iI4/view?usp=drivesdk
የኢስላምን አስተምሮ ተውት የትኛው አእምሮ ነው ይህ ተግባር ባእድ አምልኮ አይደለም የሚለው ? ሰዎች በ21ኛው ክ/ዘመን ላይ ሆነው እንዴት ይህ አምልኮ አይደለም ይላሉ ? የሚሰግዱት እምነታችን ነው እያሉ ስለሆነ አይገርምም ። ይህ ተግባር የእነዚህ ለዛፍ ሰጋጆች እምነት መሆኑን ለማረጋገጥ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት ከራሳቸው አንደበት መስማት ይቻላል ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://drive.google.com/file/d/1O-GiEvNBJtLt-0YXv3T12l-aHiWpVd0U/view?usp=drivesdk
በመሆኑም እነርሱ መብታቸው ነው ። የሚገርመው የእነርሱ ሳይሆን አምልኮ አይደለም የሚሉ ተምረናል ባዮች ማስተባበያ ነው ። ለማንኛውም የአላህ ባሬያና የነብዩ ተከታይ ሙስሊሞች ሆይ ይህ ተግባር የሽርክና የኩፍር ተግባር ነውና ሸይጣን ከጎኑ አሰልፎ የጀሀነም ማገዶ እንዳያደርጋችሁ ነፍሳችሁን አድኑ ።
አላህ በተከበረው ቃሉ ከአላህ ውጪ ያሉ አካላትን ስለሚያመልኩ አካላት ሲነግረን እንዲህ ይለናል : –
{ يَا أَيُّهَا النَّاسُ ضُرِبَ مَثَلٌ فَاسْتَمِعُوا لَهُ ۚ إِنَّ الَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ لَن يَخْلُقُوا ذُبَابًا وَلَوِ اجْتَمَعُوا لَهُ ۖ وَإِن يَسْلُبْهُمُ الذُّبَابُ شَيْئًا لَّا يَسْتَنقِذُوهُ مِنْهُ ۚ ضَعُفَ الطَّالِبُ وَالْمَطْلُوبُ }
الحج ( 73 )
" እናንተ ሰዎች ሆይ! አስደናቂ ምሳሌ ተገለጸላችሁ ፡፡ ለእርሱም አድምጡት ፡፡ እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸው (ጣዖታት) ዝንብን ፈጽሞ አይፈጥሩም ፡፡ እርሱን (ለመፍጠር) ቢሰበሰቡም እንኳን (አይችሉም) ፡፡ አንዳችንም ነገር ዝንቡ ቢነጥቃቸው ከእርሱ አያስጥሉትም ፡፡ ፈላጊውም ተፈላጊውም ደከሙ "፡፡
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ከመራቸው እሱን ብቻ ከሚያመልኩ ባሮቹ ያድርገን ።
http://t.me/bahruteka
