fa
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

رفتن به کانال در Telegram

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 190
مشترکین
+5524 ساعت
+1447 روز
+41030 روز
آرشیو پست ها
ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት «نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ» ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ) ተ          ጀ               መ                          ረ      በወንድም አቡ ኢምራን          ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=8a5a41bcae84611715

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰዋ ካርድ የምፈልጉ ከኛጋ ታገኛላችሁ በዚህ አናግሩን @umureyan_33 @Riiche1

ስታስለቅሷት… ምነው እየሳቀች መሰላችሁ?! ​ሀቂቃ በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ተብሏል ኡስታዞቻችንም በቻሉት አቅምህ አብራርተዋል። ነገሩ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ሀቂቃ ይከብዳል የምናየው እና የምንሰማው ነገር ከባድ ሆኗል። ወንዶችን በሙሉ በአንድ ላይ ለመፈረጅ  አይደለም።  ግን እንደው ቢላሂ አይለኩም በእናንተ ምክንያት ሴት ልጅ ስታለቅስ ምነው እየሳቀች መሰላችሁ? ለመሆኑ በምናችሁ ነው የምታስቡት ግን?! ​ይህች ልጅኮ የሚያስብላት ቤተሰብ ወንድምና እህት ነበራት። እነሱን ትታ «ባሌ» ብላ ወደ አንተ ስትመጣ ተቀብለክ አስደስተክ ማኖር ቢያቅትህ የሕይወቷ መበላሸት የሐዘኗ ምክንያት ትሆናለህ? አሏሁል ሙስታዓን! ተዋት እስኪ ልቧን ለመስበርና ለማስለቀስ ብለህ አታግባት ብቸኝነቷ 100% ይሻላታል አንተን አግብታ ከምታለቅስ። ​ወላሂ ነው የምላችሁ! በእንዲህ ዓይነቶቹ ግፈኛ ወንዶች ምክንያት ሴቶች በወንዶች ላይ ያላቸው ጥላቻ ከፍ እያለ ነው ተው ግን ተው። በእናንተ ጥፋት ምክንያት ለሴት ልጅ ደስታ ከፍ ዝቅ የሚሉትን ምርጥ ወንድሞቻችንን፣ ኡለማዎቻችንንና ኡስታዞቻችንን አታስወቅሱብን! ​አንድት ሴት ስታገባኮ መውለድንም አስባ ነው። አርግዛ «አስወርጂው» ምንናምን ማለት ስታረግዝ ደግሞ «አላቅሽም አታቂኝም» ብሎ ስልክ አጥፍቶ መሸሽ ምን ዓይነት ጨካኝነት ነው?! አንተ እሷን ለማግኘት ስትል ስንት ነገር ትቆፍራለህ አርግዛ «ልጅህ ነው» ስትልህ ግን ትሸሻለህ? ቆይ እሷ ምን ታድርገው ብቻዋኝ ለመሆኑ የራስክን ልጅ ማን እንዲያሳድግልክ ፈልገክ ነው እ?! ​ደግሞ «ሌላ አገባለሁ» ይላል! ያችን እያሰቃየህና እያስለቀስክ ሌላ ማገባት ወሬ ይመስልሃል?   ደግሞኮ የሚገርሙኝ እንዲህ ዓይነት ወንዶችን «እሺ» ብለው የሚያገቡ ሴቶች ናቸው አንቺ ግን በምንሽ ነው የምታስቢው ለእህትሽ ያልሆነ ወንድ ላንቺ የሚሆን ይመስልሻል? አራግፎሽ ነው የሚሄደው ጠብቂ አይቀርልሽም! ሀቂቃ አሁን ባለው ሁኔታ ወደ ትዳር መግባት በጣም ያስፈራል። የእህቶቻችንን በትዳር ምክንያት የሚመጣ እንባ እያየን ወደ ትዳር ለመግባት እንፈራለን። ​ ​ነገር ግን… ይህ ማለት ግን ሁሌም ያላገባን ሰዎች እንድናስተውል የምፈልገው ነገር ሁሉም ትዳር መጥፎ ነው ማለት አይደለም! የላጤነት ዘመናቸውን እየተቆጩበት በትዳራቸው ሙሉ ደስታን አግኝተው የሚኖሩ በጣም ምርጥ ትዳሮችና ወንዶች አሁንም አሉ። አላህ ከእነዚህ መልካሞች ጋር ያገናኘን ያረብ! https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel

ይህ የወንድማችን አቡ ማሒ የስራ ቻናል ነዉ ሼር እያደረጉ ይቀላቀሉ https://t.me/Al_Faiz_online_shopping https://t.me/Al_Faiz_online_shopping

ሀገሬ ወሎ ሲናፍቀኝ እፍፍፍፍ «እንደዚህ ነው ወሎ» ፧ ፧ የዘር ጂኒ-ጃንካ አይደርስም ከደጁ፡ ሁሉንም አክባሪ እንደዚህ ነው የጁ፡ እኔም ወደዛው ነኝ #ወሎዬ ነኝ ልጁ፡ ፧ ፧ ከሰፊው ሜዳ ላይ ተጫውቶ ገራዶ፡ ከወሎ ከተማ #ደሴ ላይ ተወልዶ፡ ከእንቅልፉ ሲነቃ #ጦሳን ያዬ ማልዶ፡ ፍቅር ነው መለዮው ይኖራል ቀልዶ፡ ፈገግ ይላል ፊቱ #በሙሀባ ነ'ዶ 🎙✍️ በኑረዲን አል-ዓረቢ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

ማስታወቂያ አል-ኢምራን ኦንላይን የቂርዓት ማዕከል ቃዒዳ ፣ ቁርዓን ፣ ኪታብ  መቅራት የምትፈልጉ 8 ሰው ብቻ አናግሩን  ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ እንሰጣለን ! @Abuimran_alkemissie #0943725521

إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ ይህንን የመሰለ ልብ የሚነካ ድምፅ ከእንግዲህ አንሰማውም ብንል፣ ማን አምኖ ይቀበላል? ያ አላህ… አላህ እዝነቱን ያውርድባቸው እነሱማ በደግነት ኖረው፣ በመልካም ሥራ አሳልፈው አለፉ አላህ መልካም ሥራቸውን ተቀብሎ በጀነት ያክብራቸው። የእኛ ነገር ግን እውነትም ያሳዝናል… ዕድሜያችን እየጨመረ ነው ቀናቶቻችንም እያለፉ ነው እኛ ግን ዛሬም እዚያው ነን ምንም ለውጥ የለንም። እነሱ ሄዱ… ሥራቸው ግን ቀረ። እኛ ገና እዚህ ነን… የምንሰራው ግን ምንድነው? ከባድ ነው… አላህ ይዘንልን ከዝንጋታችን ያንቃን የቀረልንን ጊዜ በመልካም ሥራ እንድንጠቀምበት ይርዳን መጨረሻችነንም ያሳምርልን።
«የዑለማዎችና የሷሊሆች መሞት የቂያማ መቅረብ ምልክት ነው»
የመስጂደል ሀራም ሙአዚን የነበሩት ሼክ ኢብራሂም አል-መደኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አላህ ይርሃማቸው መቃብራቸውን ከጀነት ገነቶች አንዱ ያድርግላቸው።