fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

꧁༒☬⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𖣔⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𝐬𝐦𝐨𝐤𝐞🚭⧉⃞🚬

꧁༒☬⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𖣔⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𝐬𝐦𝐨𝐤𝐞🚭⧉⃞🚬

رفتن به کانال در Telegram

@Rastawochujema2 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 @luna2117 የኔ💝ውድ እህት👸 @luna211219 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
226
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-1030 روز
آرشیو پست ها
𝐌𝐲 𝗤𝘂𝗲𝗲𝗻👸👸 𝙢𝙮 𝙥𝙤𝙠𝙞𝙚𝙚👉🏻🫶🥹 𝐦𝐲 𝐥𝐨𝐯𝐞❤️‍🩹 𝐦𝐲 𝐡𝐞𝐚𝐫𝐭🫀 𝐦𝐲 𝐝𝐢𝐚𝐫𝐲🖊️ 𝐦𝐲 𝐤𝐞𝐞𝐩𝐞𝐫😌 𝐦𝐲 𝐧𝐮𝐦𝐛𝐞𝐫☝️ 𝐦𝐲 𝐩𝐫𝐢𝐧𝐜𝐞𝐬𝐬👸፥ 𝐦𝐲 𝐜𝐮𝐩𝐜𝐚𝐤𝐞🍧 𝐦𝐲 𝐜𝐡𝐨𝐜𝐨𝐥𝐚𝐭𝐞🍫 𝐦𝐲 𝐛𝐞𝐬𝐭𝐢𝐞👻 𝐦𝐲 𝐬𝐮𝐧𝐬𝐡𝐢𝐧𝐞💫 𝐦𝐲 𝐦𝐨𝐨𝐧 𝐥𝐢𝐠𝐡𝐭🌖 𝐦𝐲 𝐬𝐮𝐧 𝐥𝐢𝐠𝐡𝐭🌘 𝐦𝐲 𝐰𝐨𝐫𝐥𝐝🌏 𝐦𝐲 𝐡𝐮𝐬𝐛𝐮𝐧𝐝😂 𝐦𝐲 𝐜𝐫𝐚𝐳𝐲💃 𝐦𝐲 𝐡𝐞𝐫𝐨 𝐢𝐧 𝐜𝐫𝐢𝐦𝐞🪨 𝐦𝐲 🫶🫶🍀☘️ 𝐦𝐲 𝐜𝐚𝐭🐩 𝐌𝐲 𝐬𝐞𝐚 𝐬𝐡𝐞𝐥𝐥🌪️ 𝐦𝐲 𝐜𝐮𝐭𝐞💥 𝐦𝐲 𝐬𝐮𝐧🌤️ 𝐦𝐲 𝐜𝐥𝐨𝐮𝐝☁️ 𝐦𝐲 𝐫𝐚𝐢𝐧🌧️ 𝐌𝐲 𝐜𝐮𝐭𝐢𝐞 𝐩𝐢𝐞🥧 𝐦𝐲 𝐡𝐨𝐧𝐞𝐲🍯 𝐦𝐲 𝐢𝐝𝐢𝐨𝐭🙃😒 𝐦𝐲 𝐥𝐮𝐯😍 𝐌𝐲 𝐦𝐨𝐨𝐧🌙 𝐦𝐲 𝐬𝐧𝐨𝐰 𝐦𝐚𝐧☃️ 𝐦𝐲 𝐟𝐢𝐫𝐞🔥 𝐦𝐲 𝐩𝐞𝐚𝐜𝐨𝐜𝐤🦚 𝐦𝐲 𝐜𝐨𝐨𝐤𝐢𝐞🍪 𝐦𝐲 𝐩𝐚𝐧 𝐜𝐚𝐤𝐞🥞 𝐦𝐲 𝐝𝐨𝐧𝐚𝐭🍩 𝐦𝐲 𝐨𝐭𝐡𝐞𝐫 𝐡𝐚𝐥𝐟🏌️‍♂️ 𝐦𝐲 𝐣𝐮𝐢𝐜𝐞? 𝐦𝐲 𝐥𝐨𝐯𝐞𝐥𝐲😻 𝐦𝐲❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹  𝐦𝐲 𝐞𝐯𝐞𝐫𝐲 𝐭𝐡𝐢𝐧𝐠🫶 𝐈 𝐥𝐨𝐯𝐞 𝐮 𝐦𝐲👉🏻🫶🥺🥹❤️❤️‍🩹❤️‍🔥💔💖💞💘🦋🦋💫🌙🌕🌗🌖 ነይል𝙜𝙣🫰🏻🫰🏻🫶🏻🫶🏻🌕🌘🌒🌓𝙖𝙗𝙚ባዬ⭐️💫🌟🥀🌹🌷💐አለ𝙢𝙚💐🪷🌼🌸🌺🌻🌞🌝🌛ህይወ𝙩𝙚🌜🌕 @Eldu1912

🥀yeወየበች ፍra2🥀............ አሁን ምን ይሉታል👀 አልበቃኝም ብሎ ልቤ ሲውደለደል ☹️ ወዲህ👈🏼 ወዲያ👉🏻 እያየ👀 ከሰጠህው ደስታ ምስጋናን ሲያጎድል🤲😔 .................................. በጣም ተወዳጇ🫶 አስቂኝ ነበርኩኝ 😂🤧 ደስታንም ፈጣሪ ደስተኛ የሆንኩኝ👉🏻😮‍💨🥺 አሁን ገና ገባኝ😕 ያኔ የከበቡኝ ሲሸሹኝ ካይኔ ላይ👉🏻😧☹️ ከጎኔ ሲርቁ 👆🏻👇🏻ደስታዬን🙂 ወስደውት ሀዘን አልብሰውት ያ ንፁ ልቤ ላይ💔❤️‍🩹 ካንተ ቤት አውጥተው🖤 ሌላ መንገድ መርተው አበረታተውኝ 🫸🏻🫷🏻 እስክሰበር👩‍🦯‍➡️👩‍🦽‍➡️ ድረስ በፍቅር ፊታቸው ደግፈው ይዘውኝ💆‍♀🥹 ደግሞም በለስላሳው😄 በውቡ እጃቸው አቅፈው አዝለውኝ🙈🤗👉🏻😔 ሁሌ ከጎንሽ ነን🫰🏻🫰🏻 አትፍሪ እያሉ ልቤን አጀግነው💪🖤 ምንም እንዳይነካኝ🙎 በወንጀል ተራራ ዙሪያዬን አጥረው🔓🖤🔒 የሚወዱ መስለው👸 የክፋት ፍቅርን🫁 ልቤ ላይ ቀርቅረው🌑 ጥለውኝ ሄደዋል👩‍🦯👩‍🦽             🏃‍♀‍➡️🏃‍♀‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️....ይሄን ሁሉ ሀዘን🤕😔፣ መከራና😒 ህመም💔 በትከሻዬ ላይ በከባዱ ችነው✊🫶🏿 አሁን ብቻዬን🥺😒 ነኝ በሰጡኝ መንገድ ላይ ምንም ሰው በሌለው👩‍🦯 ...........................................next 👉🏻3

ከባለቤቴ ጋር ከተለያየሁ በኋላ ከማንም ጋር ለረጅም ጊዜ በፍቅር አልተገናኘሁም… ⁃ አንድ ቀን ከአንድ ወንድ ጋር በመተጫጨት ድረ-ገጾች ላይ ውይይት አደረግን፣ በሆነ ምክንያት የእሱን ምስሎች አልላከ
ከባለቤቴ ጋር ከተለያየሁ በኋላ ከማንም ጋር ለረጅም ጊዜ በፍቅር አልተገናኘሁም… ⁃ አንድ ቀን ከአንድ ወንድ ጋር በመተጫጨት ድረ-ገጾች ላይ ውይይት አደረግን፣ በሆነ ምክንያት የእሱን ምስሎች አልላከልኝም፣ ነገር ግን በደብዳቤ ልቤ አፈቀርኩት። ⁃ ጥቂት ሳምንታት አለፉ፣ በእሱ ሀሳብ ለመገናኘት ወሰንን ፣ በጣም ተደስቻለሁ ፣ በህልሜ አዲስ ደስታ አገኘሁ ። ⁃ ስራ ትቼ በተሰጠኝ አድራሻ መሰረት ወደ መናፈሻ ቦታ ሄጄ ደስታዬን ወንበር ላይ መጠበቅ ጀመርኩ። ከተጠቀሰው ጊዜ በኋላ 10 ደቂቃዎች አልፈዋል, ማንም አልመጣም, እንደገና ለመጠበቅ ወሰንኩ.

🥀 yeወየበች ፍra🥀 የወየበች ፍሬ በወንጀል ያደገች መንገዷ ጠፍቶባት ከAllah የራቀች በወንጀሎች mehaል ብቅ ብላ yewጣች .................................................. ይህው እኔም አለሁ🙋‍♀ ለወንጀል ወድቄ🥺 በጭበጭላን ብርሀን🌩 በውድቅት ለሊት🌙 በሀሳብ መጥቄ😒👉🏻😃 ለወደቀ ተስፋ🙌 ወደ ውጭ እያየሁ በልቤ🤍 ሰርቄ😒 የፈጠርከኝ🥹 ላንተ ለዱንያ ስባክን💸💶💴💶 ለወየበው🤞🏿 ህልሜ ሌት ተቀን ስባዝን👩‍🦯‍➡️👩‍🦯‍➡️ ወጣሁ😒፣ ራኩህ😔፣ ተውኩህ☹️፣ ልቤን አጨለምኩት በቅዠት ታስሬ 🖤🖤 ሆኜ ቀረሁልህ የደረሰቿን ዛፍ ማታፈራ ፍሬ................🥀 ....next👉🏻 2🥹

⚔️Mafiyaw: 🌸 የእናትነት ክብር 🌸 የፍቅር መጀመሪያ፣ የህይወት መሰረት፣ የመከራ ጋሻ፣ የቤት ሙሉነት:ከቃላት በላይ ነሽ፣ የዓለም ድምቀት፣ ፈጣሪ ይስጥልን... ረጅም እድሜና ጤንነት። መልካ
+9
⚔️Mafiyaw: 🌸 የእናትነት ክብር 🌸 የፍቅር መጀመሪያ፣ የህይወት መሰረት፣ የመከራ ጋሻ፣ የቤት ሙሉነት:ከቃላት በላይ ነሽ፣ የዓለም ድምቀት፣ ፈጣሪ ይስጥልን... ረጅም እድሜና ጤንነት። መልካም የእናቶች ቀን! 🫰❤️

#ላንቺ ነው🫵       ትናት መምህርሽ ነው📝 ዛሬ ደግሞ ስጦታሽ ነው💝     ነገ ደግሞ ትልቁ ተስፋሽ ነው 🕊 ስለዚ ባለፉ ስተቶችሽ አይምሮሽን አትፈታተኝው ያኔ ስናደርገው ልክ ስለነበርን ነው ስለዚ ያለፈውን ስተት ተምረንበት    የነገ ተስፋችንን በአዲስ መንፈስ እንጀምረው ስህተት መማሪያ እንጂ የህይወት መጨረሻ አይደለም        #ህቶቼ  💪 🤌🤌👸👸

#ልደታ እንኳን ለመበታችን ለናታችን ወላዲተ አምላክ ንፂተ ንፁሀን አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳቹ 🤌🤌     የዛሬ አመት ያሠብነውን ያለምነውን ታሣካልን አሜን የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያሥፈልገንን ባርካና ቀድሳ ትስጠን      አሜን አሜን🔥🔥🤌🤌🤌

https://t.me/smoke49s ጉርብትና...💔 አባት የመጀመርያም የመጨረሻም የሆነ ብቸኛ ልጁን ሊድር ድል ያለ ሰርግ ደግሶ ዘመድ አዝማድ እና ወዳጆቹን ጠርቶ የምሳ ግብዣውን እየተዟዟረ ይመለከታል። ‹‹ማን ቀረ ማን መጣ›› የሚለውን በትኩረት እየተመለከተ ሳለ የቅርብ የግድግዳ ጎረቤቱን ከእይታው ያጣዋል። ግራ በመጋባት እየተዟዟረ ቢመለከትም ጎረቤቱንም ሆነ የጎረቤቱን ልጆች ሊያይ አልቻለም። ‹‹የልብ ወዳጄ በዛሬ ቀን እንዴት ከጎኔ ይጠፋል›› እያለ በንዴት ስሜት በመብሰልሰል ላይ ሳለ ድንገት የጎረቤቱ ልጅ ብቅ አለ ና በፍጥነት ትንሽ ምግብ ቀማምሶ ትቶ ወጣ። ይህን ትዕይንት የተመለከተው ደጋሽ በንዴት ተብከነከነ።የአባቱ በደስታው ግዜ አለመገኘት ሳያንሰው ልጁ መጥቶ በምግቡ አላግጦ መውጣቱ አበሳጨው። በዚህ መሀል የሙሽራው አጃቢዎች ሙሽራውን ይዘው ወደ ሙሽሪት ቤት ጉዞ ሊጀምሩ መኪናቸውን ማንቀሳቀስ ሲጀምሩ ምግቡን ቀማምሶ በፍጥነት የወጣው የጎረቤቱ ልጅ ሙሽራውን ለማጀብ ከግቢ መኪናውን ይዞ ይወጣል። አባት ተበሳጨ፣ ንዴቱን መቆጣጠር ቢያቅተው በቁጣ መንፈስ ተሞልቶ ወደ ጎረቤቱ ልጅ በመሄድ፦‹‹አባትህ ጎረቤቴ ሁኖ ደስታዬ ላይ አልተገኘም፣ ታላላቅ ወንድሞችህም እንደዝያው፤:ታድያ አንተ ምን አስበህ ነው በምግብ አላግጠህ ትተህ የወጣኸው? አሁን ተመለስ ያንተን አጃቢነት አንፈልግም›› ብሎ መለሰው። ልጁም እቤቱ ገባ፤ ሰርገኛዎችም ሙሽራውን ይዘው ወደ ሙሽሪት ቤት አቀኑ። በመጨረሻም አጃቢዎች ሙሽሮችን ይዘው ወደ ቤት በመግባት የደስታቸው ተካፋይ ከሆኑ በኋላ ቀኑ ሲጨልም ሁሉም ተበታትኖ ሰርግ ቤቱ በሙሽሪት እና በሙሽራው ጭር አለ። አባት አሁንም በጎረቤቶቹ ንዴት እየተብሰለሰለ ነው። ድንገት ከመሸ ያለ ወትሮው የጎረቤቱ ጊቢ ተከፈተ። የሙሽራው አባት እየተመለከተ ነው። የጎረቤቱ ልጆች በትከሻቸው አስክሬን ተሸክመው ከቤታቸው ሲወጡም ተመለከተ። ፍፁም ዝግታ እና እርጋታም በሚስተዋልበት እርምጃ ልጆቹም ይራመዱ ጀመር። የሙሽራው አባት ጠጋ አለ። ፦‹‹ምንድነው? የማንን አስክሬን ነው የተሸከማችሁት ›› ሲልም ጠየቃቸው። ‹‹አባታችን ጠዋት ሙቶ ነው፤ ሲሞትም በሱ ለቅሶ ምክንያት ያንተ ደስታ እንዳይጓደል መሞቱን ከሰርግህ በፊት ለማንም እንዳንናገር እና ድምፅ አውጥተን እንዳናለቅስ ተናዞልን ነበር። ለዝያ ነው ድግሱ ላይ መገኘት ያልቻልነው። ›› በማለት ጀናዛ የተሸከሙ ልጆች ጉዳያቸውን አስረዱ።

https://t.me/smoke49s ​​​​​​​​​​┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿»🌺‌✽‌┉┉┄┄                                     ❣:¨·.·¨: ❣                አይንሽን ጨፍኚ🌺              ┈┈••◉❖◉●••┈ ልዩ ተሰጥኦ አለሽ፤ ታጣቂ ዘራፊ በአይንሽ አይተሽ ብቻ፤ ልብ የምታጠፊ የሆዴን የአንጀቴን፤ ልነግርሽ መጥቼ ዲዳ ሆኜ ቀረሁ፤ አይንሽን አይቼ ጀግና ወንድ ተብሎ፤ በኔ አፍ ሚጠራ አይንሽን እያየ፤ የልቡን ሚያወራ ለደቂቃ አይንሽን፤ አተኩሬ ባየው አትጠራጠሪ፤ ወድያው እሞታለሁ የልቤን ያንጀቴን፤ ልትሰሚኝ ከፈለግሽ እባክሽ አዋሪኝ፤ አይንሽን ጨፍነሽ            ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄               ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌Share 💝  @smoke49s  💝

እውነተኛ ታሪክ ≅ !! በአንድ ትምህርት ቤት ውስጥ መምህሯ ክፍል ገብታ ስታስተምር ከተማሪወቹ አንዱ ይነሳና" መምህር እቃ ተሰርቂያለሁ" ይላል። መምህሯ የተሰረቀው እቃ ምን እንደሆነ ካጣራች በሀላ ተማሪወች ለፍተሻ እንዲዘጋጁ አደረገችና ፍተሻዋን ቀጠለች። ፣ !! በፍተሻው ሰአት ታዲያ አንዲት እድሜዋ 10 አመት የማይሞላ ተማሪ ተራዋ ደርሶ ቦርሰዋን እንድትከፍት ስትጠየቅ አሻፈረኝ ትላለች። መምህሯም በአንዲት ጦፋ አንች ሌባ አንች ነሽ የሰረቅሽው ፖሊስ ነው ምጠራልሽ እያለች ስትጮህ የሰሙት ዳይሬክተሯ ከተፍ ይላሉ። ፣ !! ይህን ጊዜ ልጅቷ የባሰ ድንጋጤና ፍርሀት እያተንቀጠቀጣች እባክሽን የቅር በይኝ እኔ ሌባ አይደለሁም ከፈለግሽ እንኪ ፈትሽኝ ግን እዚህ ከተማሪወች ፊት አይደለም እያለች መምህሯ እግር ስር ወድቃ ልመናዋን ቀጠለች። መምህሯ ገን እየደነፋች ነው። ፣ !! በዚህ ጊዜ በእድሜ ጠና ያሉት ሴት ዳይሬክተር ቆይ እስኪ መምህር ምን እንደተፈጠረ ንገሪኝ ብለው ዳይሪክተሯ ወደ ቢሮ ወሰዷቸው። ከዛም ልጅቷን በተረጋጋ ሁኔታ እድትቀመጥ ቢያደርጉም መምህሯ ግን እስካሁን መረጋጋት አልቻለችም። ዳይሬክተሯ መምህሯን አገላመጡና ዝም እድትል ካደረጉ በሀላ ልጅቷን እረጋ ብለው "ቦርሳው ውስጥ ምንድን ነው ያለው" ብለው ጠየቋት። ፣ !! ልጅቷም "ቦርሳው ውስጥ ያለው ተማሪወች በልተው የጣሉት ትርፍራፊ ነው" አለች በህፍረት እየተሸማቀቀች። ሴትየዋም በመገረምና ባለማመን ስሜት "እንዴት እዲህ ይሆናል" ሲሉ ጠየቋት። ፣ !! እሷም "ለወንድሞቸ ልወሰድላቸው ብየ ነው"አለች አንገቷን ደፍታ በሚያሳዝን ሁኔታ ቅስሟ ተሰብሮ። ይህን ጊዜ ዳይሬክተሯ ከመቀመጫቸው ተነስተው ተጠጓትና ፀጉሯን እየዳበሱ "አይዞሽ የኔ ልጅ ተረጋግተሽ ስለ አባትሽና ስለ እናትሽ ንገሪኝ አሏት። ፣ !! ይች አንዲት ፍሬ ልጅ እንበዋ እየወረደ እንዲህ አለች" አባቴ በሹፍርና ነበር የሚያስተዳድረን በሀላ ግን በአዳጋ ተለይቶናል። እናቴም ብትሆን ምንም ገቢ ያልነበርት ስትሆን የአባቴን ሞት ስትሰማ እራሷን ስታ ሆስፒታል ገባች። በዛው የተነሳ ሽባ ሆና ቀረች። ታዲያ ሁለት ጨቅላ ወንድሞች አሉኝ ቤት ነው ጥያቸው የመጣሁት ዘመድ ስለሌለን ዘወር ብሎ የሚያየን የለም። ፣ !! እሚላስ እሚቀመስ የለንም።ታዲያ ይችን ፍርፋሪ ወስጀ ህይወታቸውን ብታደግ ብየ ነው። እባካቹ ለተማሪወች እዳትናገሩብኝ።ትምህርቴንም ቢሆን አቋርጣለሁ። ብቻ አትናገሩብኝ እያለች አንጀት በሚያላውስ ሁኔታ ችግሯን ስትናገር ዳይሬክተሯ ልጅቷን አቅፈው አነባ። ስለዚህ ከመፀፀት ይልቅ የሰወችን ሁኔታ በእርጋታ ለመረዳት መሞከር ታላቅነት ነው።   መልካም ምሽት ምርጦቼ❤️

<𝙬𝙞𝙣𝙚𝙧> ከነገሮች ሁሉ አንቺ ትበልጫለሽ ምንዋጋ አለው ውዴ የማሳልፈው ቀን እኔን አንቺን ሳላይሽ ደሞ ታቂያለሻ ድምፅሽን ስሰማ ንዘርት ይሉት ነገር ኬት መጣ ሳልለው ልቤን ይወረኛል የድምፅሽን መጣፈጥ አጣጥም ይለኛል ደሞን ታቂታለሻ ባታቂም ልንገርሽ አንዳድ ቀን ደሞ ዝምታሽ ሲበዛ ጭንቅ ይለኝና አጣለው መደገፊያ ታዛ ልቤ እንደው ወርቅ ነው በሳት አይፈተን ብዬ እናድልፎከርኩኝ ይሄው ፀሀይቱ አቅልጣው አረፍኩኝ #ለማፈቅራትና ለምሳሳላት @Eldu1912 ይሁንልኝ😘