fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

꧁༒☬⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𖣔⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𝐬𝐦𝐨𝐤𝐞🚭⧉⃞🚬

꧁༒☬⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𖣔⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠⁠𝐬𝐦𝐨𝐤𝐞🚭⧉⃞🚬

رفتن به کانال در Telegram

@Rastawochujema2 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 @luna2117 የኔ💝ውድ እህት👸 @luna211219 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
227
مشترکین
-124 ساعت
-27 روز
-1030 روز
آرشیو پست ها
❤️🌹 ውድ የቻናሌ ቤተሰብ 🌹❤️                                                                📸💃 ፖስቶቹን ከወደዳችሁ 👍 Like እና ❤️ React ማድረግ አትርሱ። 🧠⭐️ ድጋፋችሁ የእኔ ብርታት ነው! 🔥🙏 🍫🎁 አመሰግናለሁ 🌹🥀🌹

LONELINESS (ብቸኝነት) ብቸኝነት ማለት ሰው በአካል ወይም በስሜት ከሌሎች ሰዎች የተለየ እንደሆነ ሲሰማው የሚፈጠር ስሜት ነው። ለምሳሌ፦ * ብዙ ሰዎች መካከል ሆኖም ማንም እንደማይረዳው ወይም እንደማይረዳው ሲሰማው፣ ጓደኞች ወይም ቤተሰብ ቢኖሩትም ከእነሱ ጋር ጥልቅ ግንኙነት እንደሌለው ሲሰማው፣ ወይም ብቻውን ሆኖ ሲኖር የሚሰማው ባዶነት ስሜት ነዉ:: ነገር ግን "ብቻ መሆን" እና "ብቸኝነት" አንድ አይደሉም። አንድ ሰው ብቻውን ሆኖ ደስተኛ ሊሆን ይችላል፤ ብቸኝነት ግን በውስጡ የግንኙነት እጥረት ሲሰማው ነው። .እንጂ ብቸኝነት ማለት የሰዎች አለመደወል የሰዎች መጥፋት እና ብቻዉን መገኘት አደለም!!