꧁༒☬𖣔𝐬𝐦𝐨𝐤𝐞🚭⧉⃞🚬
رفتن به کانال در Telegram
@Rastawochujema2 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 @luna2117 የኔ💝ውድ እህት👸 @luna211219 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
228
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
-930 روز
آرشیو پست ها
💛 ሳፈቅርሽ ኖራለው 💛
የትም ብትሆኚ ከአጠገቤም እሩቅ
አፍቃሪሽ ልቤ ነው መውደዱ የማያልቅ
ብትጠይኝ ብትወጂኝ መውደዴ አይቀንስ
አንቺን ገና ሳይሽ መንፈሴ የሚታደስ
ፍቅር ትሩፋቴ መላ እንነቴ
ያንቺው ነው ብያለው ተረጂልኝ እቴ
የልቤ ምት እንኳን ስላንቺ ሲመቱ
ብታዳምጪልኝ ምን ነበረ እቱ!
የመውደዴን ምላሽ ካንቺ ሳልጠብቀው
ባታፈቅሪኝ እንኳን ሳፈቅርሽ ኖራለው።
#ሼር_አደራ_@smoke49s ች😘🙏
Repost from ꧁ቀበጧዬ ⁰¹ ཀོ🇯🇲
☆ገጣሚ እና ድራሲ✷አኪያ*✍️ ✍️
ዝናብ ሊጥል ነው መስል አጉሮመረመ
የሄደ ተረሳ አፍቃሪ ታመመ
ምስኪን ለራሱ ሳይሆን ጥሩ ሰው ነበረ
ታዲያ ምን ያደርጋ
የሰው ልብ ሰብሮ ሂወቱ አልሰመረ
ፈራጅ ዳኛ አለቃ ለኛ ትንቢት
ለኛ የተሰጠ እሱንም አላመኑት
ፍቅር ፍቅር። ህ ፍቅር ፍቅር። ህ
ካንደበት ሳልፍ የልብ ትርታ
አሳልፎ ሲሰጥ የልብን እፎይታ
እንዴት ያስደስታል የፍቅር ሰላምታ
ፍቅር ከምትወደው ከሚያፈቅር ሰው ጋር
ሁና ስታገኘው ይሆናል እንዳገር።
@luna2117
✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🗣ለማየት እንጂ ለመታየት 👀
ብርሀን'ን አትምረጥ 🙌
Sema and neger becha lngerek sema keza yeraseken wesane wesen
Berta eshi ketelbet betam
ግራ ገብቶኛል ልኑር ወይስ ልሙት አላቅም ብቻ የተዘበራረቀ ስሜትውስጥ ነኝ🥹
+5
●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭
❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
┊ ┊ ┊ ┊ 🏆🏆🏆
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!!
┊ ✿ 🚬
+9
●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭
❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
┊ ┊ ┊ ┊ 🏆🏆🏆
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!!
┊ ✿ 🚬
