fa
Feedback
Green በጎ

Green በጎ

رفتن به کانال در Telegram

Green Bego (Green በጎ) is a growing community and student-led initiative founded by Green New Generation School students. We focus on charity, youth empowerment, and promoting positive actions within society.

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
207
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ርዕስ፡ የመልካምነት ጉዞአችንን እናጠናቅቅ! ውድ የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ፣ ለወገን እንድረስ እናግዝ በሚል መርህ ብዙ ወገኖቻችን የሚረዱበትንና የሚታከሙበትን ሆስፒታል በጋራ ለመገንባት ከመቄዶንያ በቀረበልን ጥሪ መሰረት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ስናካሂድ ቆይተናል። በዚህም በእናንተ ደግና ሩህሩህ ወላጆች፣ አስተማሪዎች፣ ተማሪዎች እና በመላው የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ ባደረጋችሁት ልዩ ትብብር ከዕቅዳችን 500,000 ብር ውስጥ 360,000 ብር ማሰባሰብ ችለናል። ይህም 72% የዕቅዳችንን ግብ ማሳካት እንደቻልን ያሳያል። ለዚህ ታላቅ ድጋፍ እና ትብብር ከልብ እናመሰግናለን። ይህን ውጤት ያስመዘገብነው በሁላችሁም ድጋፍ እና በግሪን በጎ ክለብ አባላት ያላሰለሰ ጥረት ነው። አሁንም የቀረውን 140,000 ብር በአንድነት፣ በትብብር እና በቅንነት እንደምናሟላው ሙሉ እምነት አለን። ስለዚህ ሁላችሁም የግሪን ማህበረሰብ አባላት እና ነገ በኔ ብላችሁ የምታምኑ ወገኖች ከዚህ ታላቅ ዓላማ ጎን በመቆም አስተዋጽኦዎን እንድታበረክቱ በአክብሮት እንጠይቃለን። ወላጆችም ለልጆቻችሁ አርአያ በመሆን ድጋፋችሁን በሚከተለው የባንክ ሂሳብ ቁጥር ማድረግ ትችላላችሁ። 💳 CBE Account 1000748130358 (Mulusewu Muniye – Mekodonia Kaleb Demissaw – Green School (Green Bego))
“መስጠት አያጎድልም!”
እናመሰግናለን።። Instagram | TikTok | Telegram

🟢 የግሪን በጎ ፌስቲቫል፡ ከልብ የመነጨ ምስጋና! 🟢 ውድ የግሪን ትምህርት ቤት ተማሪዎች፣ወላጆች፣ በጎ ፈቃደኞች፣ አስተዳደር እና በቦታው ተገኝታችሁ የነበራቹ በሙሉ፤ ባለፈው ቅዳሜ (ግንቦት 8)
+9
🟢 የግሪን በጎ ፌስቲቫል፡ ከልብ የመነጨ ምስጋና! 🟢 ውድ የግሪን ትምህርት ቤት ተማሪዎች፣ወላጆች፣ በጎ ፈቃደኞች፣ አስተዳደር እና በቦታው ተገኝታችሁ የነበራቹ በሙሉ፤ ባለፈው ቅዳሜ (ግንቦት 8) በታላቅ ድምቀት የተካሄደው የግሪን በጎ ፌስቲቫል (Green Bego Festival) በማይታመን ስኬት መጠናቀቁን በታላቅ ደስታና ትህትና እንገልጻለን! 🌟 የእናንተ ከፍተኛ ተሳትፎ፣ መነሳሳት እና እውነተኛ ደግነት ታክሎበት በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ከ180,000 ብር ማሰባሰብ ችለናል! 💸🎉 ይህ ትልቅ ስኬት ወደ ዋናው የገቢ ማሰባሰብያ ግባችን አንድ ግዙፍ እርምጃ ያቀረበን ሲሆን፥ እንደተለመደው 100% የተገኘው ገቢ በሙሉ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የግንባታ እና የእንክብካቤ ፕሮጀክቶች ድጋፍ በቀጥታ የሚውል ይሆናል። ከልብ የመነጨ ምስጋናችን ለ፡ • ለትምህርት ቤታችን አስተዳደር እና መምህራን — በራዕያችን አምነው ስላበረታቱንና ቦታውን ስለፈቀዱልን። ለግሪን በጎ የስራ ክፍሎች እና በጎ ፈቃደኞች — ከበስተጀርባ ሆነው የቪአር (VR) ጌሞችን፣ የመዝናኛ ቦታዎችን እና አጠቃላይ የፌስቲቫሉን እንቅስቃሴዎች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ላስተባበሩ። ለእያንዳንዱ ታዳሚ — በቦታው ተገኝታችሁ፣ አቅማችሁ የፈቀደውን አስተዋጽኦ አድርጋችሁ ቀኑን ልዩ ስላደረጋችሁልን። እናንተ ፌስቲቫል ላይ መገኘት ብቻ ሳይሆን እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖቻችን ተስፋ ሆናችኋል። የርህራሄን እና የአንድነትን እውነተኛ ኃይል ስላሳያችሁን እናመሰግናለን። የፌስቲቫሉን ይፋዊ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች እንዲሁም ቀጣይ ስራዎቻችንን በቅርቡ በዚህ ቻናል የምናጋራ ይሆናል፤ ይጠብቁን! ግሪን በጎ — በጎ በጎውን 💚 2026 Instagram | TikTok | Telegram

🚨 1 ቀን ብቻ ቀረው! 🚨 ነገ ማንም እንዳይቀር! በደስታ እና በፈገግታ የሚሞላ፣ ልዩ እና የማይረሳ ጊዜ አብረን እናሳልፋለን። ✨ 🗓️ ዋና ዋና መረጃዎች፦ • 🕒 የመግቢያ ሰዓት፦ ነገ ጠዋት
🚨 1 ቀን ብቻ ቀረው! 🚨 ነገ ማንም እንዳይቀር! በደስታ እና በፈገግታ የሚሞላ፣ ልዩ እና የማይረሳ ጊዜ አብረን እናሳልፋለን። ✨ 🗓️ ዋና ዋና መረጃዎች፦ 🕒 የመግቢያ ሰዓት፦ ነገ ጠዋት ከ2:00 ጀምሮ በሮች ክፍት ይሆናሉ። • 🎫 የቲኬት ማረጋገጫ፦ የገዛችሁት ቲኬት በSMS (በፅሁፍ መልዕክት) መድረሱን ያረጋግጡ። ካልደረሶት እባክዎ በፍጥነት ያነጋግሩን። • 🎟️ የዕለቱ ቲኬት፦ አስቀድመው መግዛት ካልቻሉ፣ በዕለቱ በሩ ላይ መግዛት ይቻላል። • 📍 ቦታ:- ዋናው ግሪን ስኩል ግቢ (Green new generation school) 🎈 ልዩ ልዩ አገልግሎቶች እና ዋጋቸው፦ የሚከተሉት አገልግሎቶች ከተጨማሪ ክፍያ ጋር የቀረቡ ናቸው፦ • 🎨 ፌስ ፔይንት (Face Paint)፦ 100 ብር • 🍦 አይስክሬም እና ኮተን ካንዲ፦100 ብር • 📸 ፎቶ ቡዝ (Photo Booth)፦ 350 ብር ቲኬት ለመቁረጥ፦ https://chapa.events/to/green-bego-festival ነገ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! እንዳትቀሩ! 🎉 ማንኛውም አስተያየትም ሆነ ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ሊንክ ያግኙን👇 📩 https://t.me/greenbegosupport ለተጨማሪ መረጃ እና አዳዲስ ኩነቶችን ለመከታተል የማበራዊ ድረገፆቻችንን ይቀላቀሉ፦ Instagram | TikTok | Telegram ግሪን በጎ
በጎ በጎውን

ONLY 3 days left🔥 🎉 Don’t miss the Green Bego Festival 📍 ቅዳሜ May 16 @ Green new generation school 🎟️ Get your tickets now
ONLY 3 days left🔥 🎉 Don’t miss the Green Bego Festival 📍 ቅዳሜ May 16 @ Green new generation school 🎟️ Get your tickets now on: 👉 chapa.event Your weekend plans are officially set 😎 ማንኛውም አስተያየትም ሆነ ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ሊንክ ያግኙን👇 📩 https://t.me/greenbegosupport ለተጨማሪ መረጃ እና አዳዲስ ኩነቶችን ለመከታተል የማበራዊ ድረገፆቻችንን ይቀላቀሉ፦ Instagram | TikTok | Telegram ግሪን በጎ
በጎ በጎውን

🎉 Green Bego kids Festival 🎉 📅 ቀን: ቅዳሜ ግንቦት 8, 2018 (May 16, 2026) መረጃ ፦ • 📍 ቦታ:- ግሪን ስኩል (Green School) • 💰 ዋጋ፦ 325 ብር (ለአንድ) | 899 ብር (ለ3) | (New)1200ብር(ለ4) | 1450 ብር (ለ5) 🎟 ቲኬቶች በኦንላይን በ Chapa Events ይገኛሉ👇 https://chapa.events/to/green-bego-festival ለተጨማሪ መረጃ እና አዳዲስ ኩነቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 🔗 https://t.me/Greenbego Our TikTok account: https://vt.tiktok.com/ZS9ned7nL ማንኛውም አስተያየትም ሆነ ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ሊንክ ያግኙን👇 📩 https://t.me/greenbegosupport ግሪን በጎ
በጎ በጎውን
@greennewgenerationschool #greenschool #greenbego #kidsfestival #kidsfestivale #kidsfestivaleaddisabeba

📣 ሁለተኛ የጊዜ ማራዘሚያ ማሳሰቢያ፡ የፌስቲቫሉ ቀን ተቀይሯል! ውድ ወላጆች፣ ቀደም ብለን የፌስቲቫሉን ቀን አራዝመን የነበረ ቢሆንም፣ በርካታ ወላጆች ቀኑ ከግንቦት ልደታ በዓል ጋር በመገጣጠሙ ም
📣 ሁለተኛ የጊዜ ማራዘሚያ ማሳሰቢያ፡ የፌስቲቫሉ ቀን ተቀይሯል! ውድ ወላጆች፣ ቀደም ብለን የፌስቲቫሉን ቀን አራዝመን የነበረ ቢሆንም፣ በርካታ ወላጆች ቀኑ ከግንቦት ልደታ በዓል ጋር በመገጣጠሙ ምክንያት እንዲቀየርልን ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት፣ የተሳታፊዎቻችንን ፍላጎት በማክበር ቀኑን በድጋሚ ለማራዘም ወስነናል። ልጆቻችሁም ሆኑ እናንተ ወላጆች በበዓሉ ቀን ቤተሰባዊ ግዴታችሁን እንድትወጡና በፌስቲቫሉ ላይም ያለምንም ስጋት እንድትገኙ ስንል አዲሱን ቀን እንደሚከተለው አስተካክለናል፦ 🗓 አዲስ የጊዜ ሰሌዳ • የነበረው ቀን፦ ግንቦት 1 (May 9) • አዲሱ ቀን፦ ቅዳሜ ግንቦት 8 (May 16, 2026) ሁሉም ዝግጅቶች (VR፣ ስዊሚንግ ፑል...) እንዳሉ ናቸው። ገቢውም ለመቄዶንያ በጎ አድራጎት የሚውል ይሆናል። መረጃ ፦ • 📍 ቦታ:- ግሪን ስኩል (Green School) • 💰 ዋጋ፦ 325 ብር (ለአንድ) | 899 ብር (ለ3) | 1450 ብር (ለ5) • 🎟️ ቲኬት፦ https://chapa.events/to/green-bego-festival ለተጨማሪ መረጃ እና አዳዲስ ኩነቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 🔗 https://t.me/Greenbego ማንኛውም አስተያየትም ሆነ ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ሊንክ ያግኙን👇 📩 https://t.me/greenbegosupport ግሪን በጎ
በጎ በጎውን
#greenbego #greenbegofestival #greennewgenerationschool #mekedonia

📣 ጠቃሚ ማሳሰቢያ፡ የፌስቲቫሉ ቀን ተራዝሟል! ውድ ወላጆች፣ ለልጆቻችሁ የተሻለ ዝግጅት ለማቅረብ ስንል የ Green Bego Festival የሚካሄድበትን ቀን የቀየርን መሆኑን በታላቅ አክብሮት እን
📣 ጠቃሚ ማሳሰቢያ፡ የፌስቲቫሉ ቀን ተራዝሟል! ውድ ወላጆች፣ ለልጆቻችሁ የተሻለ ዝግጅት ለማቅረብ ስንል የ Green Bego Festival የሚካሄድበትን ቀን የቀየርን መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልጻለን። እባካችሁ የቀን ለውጡን ልብ በሉ፡ • የነበረው ቀን፦ ሚያዝያ 24፣ 2018 (May 2) • አዲሱ ቀን፦ ቅዳሜ ግንቦት 1፣ 2018 (May 9, 2026) ከቀን ለውጡ ውጭ ሌሎች ዝግጅቶች (VR ጨዋታዎች፣ የመዋኛ ፑል፣ ባውንሲ ቤቶች እና ሌሎችም) እንዳሉ ናቸው። የፌስቲቫሉ ገቢም እንደተለመደው ለ መቄዶንያ በጎ አድራጎት ማህበር ድጋፍ የሚውል ይሆናል። ቀድማችሁ ቲኬት የቆረጣችሁ ወላጆች፣ ቲኬታችሁ በአዲሱ ቀን (ግንቦት 1) የሚያገለግል መሆኑን እናሳውቃለን። ቲኬት ያልቆረጣችሁ ደግሞ በ Chapa Events ማግኘት ትችላላችሁ። ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን! በዕለቱ ተገናኝተን ለልጆቻችን የደስታ ቀን እንፍጠርላቸው። አጭር መረጃ፦ • ቦታ፦ ግሪን ስኩል (Green School) • የቲኬት ዋጋ፦ 325 ብር (ለአንድ ልጅ) | 899 ብር (ለቤተሰብ 3 ልጆች) | 1450 ብር (ለጓደኛሞች 5 ልጆች) • መግቢያ፦ ለወላጆች በነፃ ነው! ቲኬት ለመቁረጥ፦ https://chapa.events/to/green-bego-festival ለተጨማሪ መረጃ እና አዳዲስ ኩነቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 🔗 https://t.me/Greenbego ማንኛውም አስተያየትም ሆነ ጥያቄ ካላችሁ በዚህ ሊንክ ያግኙን👇 📩 https://t.me/greenbegosupport #greenbego #greenbegofestival #greennewgenerationschool #mekodonia

Repost from Green በጎ
🎉 Green Bego Festival 🎉 ውድ ወላጆች፣ Green Bego እና Green School በመተባበር ለህፃናት ደስታ እና የማይረሱ ትዝታ የሚፈጥር ፌስቲቫል አዘጋጅተናል! 📅 ቀን: ሚያዝያ
🎉 Green Bego Festival 🎉 ውድ ወላጆች፣ Green Bego እና Green School በመተባበር ለህፃናት ደስታ እና የማይረሱ ትዝታ የሚፈጥር ፌስቲቫል አዘጋጅተናል! 📅 ቀን: ሚያዝያ 24, 2018 (May 2, 2026) 🎈 የሚካተቱ ነገሮች: • VR ጨዋታዎች 🎮 • ትራምፖሊን 🤸‍♂️ • ባውንሲ ቤቶች 🏰 • የመዋኛ ፑል 🏊‍♂️ • የሜዳ ጨዋታዎች ⚽ • ከወላጆች ጋር ጨዋታዎች 👨‍👩‍👧‍👦 • ሙዚቃ እና ዳንስ 🎵 • ፌስ ፔይንት 🎨 • ምግብ እና መጠጥ 🍔🥤 💳 የቲኬት ዋጋ (ለጨዋታዎች ብቻ): • Single child (ነጠላ ልጅ): 325 ብር (VR, ትራምፖሊን, ባውንሲ, ፑል እና የሜዳ ጨዋታዎች ያካትታል) • Family bundle (የቤተሰብ ቅናሽ - 3 ልጆች): 899 ብር • squad bundle (የጓደኞች ቡድን - 5 ልጆች): 1450 ብር ⚠️ ማስታወሻ: • ቲኬቱ ለጨዋታዎች ብቻ ነው • ምግብ እና ፌስ ፔይንት በተለየ ክፍያ ይሆናሉ • ወላጆች መግቢያ በነፃ ነው 🎟 ቲኬቶች በኦንላይን በ Chapa Events ይገኛሉ👇 https://chapa.events/to/green-bego-festival 💚 አስፈላጊ ማሳሰቢያ: የፌስቲቫሉ ገቢ ሁሉ ለ Mekodonia Humanitarian Association የድጋፍ ስራ ይውላል። 👉 ልጆቻችሁን አምጡ፣ ደስታን እና ርህራሄን በአንድ ላይ እንፍጠር! #Greenbego #StudentImpact #greennewgenerationschool #mekodonia

Today, we are grieving a deep and painful loss. Lidiya was our symbol of hope, strength, and inspiration. We stood with her t
+1
Today, we are grieving a deep and painful loss. Lidiya was our symbol of hope, strength, and inspiration. We stood with her through every step—fighting together, believing together. We were so close, just one final chemotherapy away from victory, but her journey came to an end. Though our hearts are heavy, we trust in God’s timing. Lidiya will forever live in our hearts. Her courage, her strength, and her spirit will continue to inspire us every day.
We love you, Lidiya. You will never be forgotten.🕊️💚
— Green Bego

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🎁 “ለመቆዶኒያ | For Mekodonia” is now live on YouTube. See the full documentary and be part of somethi
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🎁 “ለመቆዶኒያ | For Mekodonia” is now live on YouTube. See the full documentary and be part of something meaningful. 👉 Watch now on YouTube https://youtu.be/8xPFJy_udqY?si=kOl6ereVziQiRJH6 🎥 Production Credits: Produced by: Green Bego Film by: Rodas solomon and Kaleb demissaw Color grading & Editing: Kaleb demissaw Interviewer : Eliana solomon Best boy: Biruk wondson Subtitle by: Nestanet wondeson #Mekodonia #ለመቆዶኒያ #GreenBego #Ethiopia #Documentary #GiveBack

The 48-Hour Challenge Students are challenged to raise funds for Mekodonia within 48 hours. This is an opportunity to show your creativity, leadership, and commitment to helping those in need. 🎖 Recognition 💚 Students who successfully raise more than 3,000 Birr within 48 hours will receive an Official Certificate of Contribution. The certificate will be awarded by: • Mekodonia • Green New Generation School • Green Bego ⏳ Submission All funds raised must be submitted within the 48-hour challenge period to qualify for recognition. Every effort counts. Every birr raised helps change lives. Step up, take the challenge, and make an impact! 🌍✨ 📲register here: https://forms.gle/pWVQS2Np6FdUEVcB8 💳CBE account
1000748130358
(Mulusewu Muniye - Mekodonia: Kaleb Demissaw - green school (green bego))
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው
Follow green bego telegram @greenbego #Greenbego #StudentImpact #greennewgenerationschool #mekodonia

+2
Today, we inspired young hearts in Grades 1–2 through an awareness session about Mekodonia, teaching the values of kindness, compassion, and giving. Small hearts can make a big difference. 💚 💳CBE account
1000748130358
(Mulusewu Muniye - Mekodonia: Kaleb Demissaw - green school (green bego)) ውጪ ላላቹ በinternational payment ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ መርዳት ይችላሉ። 💵 international donation in dollar https://chapa.link/donation/view/DN-vy7k89TLw5Pf
መስጠት አያጎልም!
መቆዶንያን YouTube channel subscribe ያርጉ https://youtube.com/@mekedonia?si=u6kWkivmfSK9xM44 Follow green bego channel for more https://t.me/Greenbego
Small actions, when done together, create a big impact.
እናመሰግናለን። ግሪን ትምህርተ ቤት ግሪን በጎ #Greenbego #StudentImpact #greennewgenerationschool #mekodonia

We had an inspiring and meaningful discussion with elementary students from Grades 5 to 8, raising awareness about Mekodonia
+7
We had an inspiring and meaningful discussion with elementary students from Grades 5 to 8, raising awareness about Mekodonia and sharing the value of compassion and community support.💚 💳CBE account
1000748130358
(Mulusewu Muniye - Mekodonia: Kaleb Demissaw - green school (green bego)) ውጪ ላላቹ በinternational payment ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ መርዳት ይችላሉ። 💵 international donation in dollar https://chapa.link/donation/view/DN-vy7k89TLw5Pf
መስጠት አያጎልም!
መቆዶንያን YouTube channel subscribe ያርጉ https://youtube.com/@mekedonia?si=u6kWkivmfSK9xM44 Follow green bego channel for more https://t.me/Greenbego
Small actions, when done together, create a big impact.
እናመሰግናለን። ግሪን ትምህርተ ቤት ግሪን በጎ #Greenbego #StudentImpact #greennewgenerationschool #mekodonia

Today, we had meaningful discussions and awareness outreach with high school students, encouraging them to support Mekodonia
+4
Today, we had meaningful discussions and awareness outreach with high school students, encouraging them to support Mekodonia and be part of this impactful mission. Thank you to all our members for your dedication and tireless effort.
Together, we are truly making a huge difference.💪

Honored to visit Mekedonia 💚 A beautiful and unforgettable experience filled with love, kindness, and humanity. Thank you for welcoming us and letting us be part of this meaningful journey. 🙏✨ መኮዶኒያ በፍቅር ስለተቀበላችሁን እና የዚህ ታላቅ ጉዞ አካል እንድንሆን ስለፈቀዳችሁልን ከልብ እናመሰግናለን 💳CBE account
1000748130358
(Mulusewu Muniye - Mekodonia: Kaleb Demissaw - green school (green bego)) ውጪ ላላቹ በinternational payment ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ መርዳት ይችላሉ። 💵 international donation in dollar https://chapa.link/donation/view/DN-vy7k89TLw5Pf
መስጠት አያጎልም!
መቆዶንያን YouTube channel subscribe ያርጉ https://youtube.com/@mekedonia?si=u6kWkivmfSK9xM44 Follow green bego channel for more https://t.me/Greenbego እናመሰግናለን። ግሪን ትምህርተ ቤት ግሪን በጎ #Greenbego #StudentImpact #greennewgenerationschool #mekodonia

The 48-Hour Challenge Students are challenged to raise funds for Mekodonia within 48 hours. This is an opportunity to show your creativity, leadership, and commitment to helping those in need. 🎖 Recognition 💚 Students who successfully raise more than 3,000 Birr within 48 hours will receive an Official Certificate of Contribution. The certificate will be awarded by: • Mekodonia • Green New Generation School • Green Bego ⏳ Submission All funds raised must be submitted within the 48-hour challenge period to qualify for recognition. Every effort counts. Every birr raised helps change lives. Step up, take the challenge, and make an impact! 🌍✨ I💵International donation https://chapa.link/donation/view/DN-vy7k89TLw5Pf 📲register here: https://forms.gle/pWVQS2Np6FdUEVcB8 💳CBE account 1000748130358 (Mulusewu Muniye - Mekodonia: Kaleb Demissaw - green school (green bego)) መስጠት አያጎልም Follow green bego telegram @greenbego #Greenbego #StudentImpact #greennewgenerationschool #mekodonia

ዒድ ሙባረክ ! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉን ስናከብር በመቄዶንያ የሚገኙ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ወገኖቻችንን በማሰብ
ዒድ ሙባረክ ! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉን ስናከብር በመቄዶንያ የሚገኙ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ወገኖቻችንን በማሰብ እና ደስታችንን ለእነሱም በማካፈል ይሁን ብለን ጥሪያችንን እናቀርባለን። 💳CBE account
1000748130358
(Mulusewu Muniye - Mekodonia: Kaleb Demissaw - green school (green bego)) ውጪ ላላቹ በinternational payment ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ መርዳት ይችላሉ። 💵 international donation in dollar https://chapa.link/donation/view/DN-vy7k89TLw5Pf
መስጠት አያጎልም!
ዒድ ሙባረክ ! መቆዶንያን YouTube channel subscribe ያርጉ https://youtube.com/@mekedonia?si=u6kWkivmfSK9xM44 Follow green bego channel for more @Greenbego

ቅዳሜ ቱቶር የተፈቀደላቸው 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ከላይ የተዘረዘሩት ተማሪዎች ብቻ ነው። ከእነዚህ ውጪ ለሚገኙ ተማሪዎች ሀላፊነት የማንወስድ ይሆናል።
ቅዳሜ ቱቶር የተፈቀደላቸው 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ከላይ የተዘረዘሩት ተማሪዎች ብቻ ነው። ከእነዚህ ውጪ ለሚገኙ ተማሪዎች ሀላፊነት የማንወስድ ይሆናል።

የጉዞ ማሳሰቢያ ለግሪን ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሰላም የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች፤ ነገ ቅዳሜ ለምናደርገው ወደ መቆዶኒያ የበጎ አድራጎት ጉዞ አስቀድመን ዝግጅታችንን አጠናቀናል፤ በመሆኑም ተሳታፊ ተማሪዎች የሚከተሉትን መመሪያዎች በጥብቅ እንድትተገብሩ እናሳስባለን፦ • የሰዓት አጠቃቀም፦ ጠዋት 2:30 ላይ ትምህርት ቤት መገኘት ይኖርባችኋል። ሰርቪሱ በትክክል 3:00 ሰዓት ላይ የሚነሳ በመሆኑ፣ ከዚህ ሰዓት ዘግይቶ ለሚመጣ ተማሪ ኃላፊነት አንወስድም። • ምሳ እና መክሰስ፦ በምንሄድበት አካባቢ ምንም ዓይነት የምግብ አገልግሎት ስለሌለ፣ ሁላችሁም የምሳ እቃ (ምሳቃ) ይዛችሁ መምጣት ይኖርባችኋል። • አለባበስ፦ የትምህርት ቤቱን ዩኒፎርም በመልበስ ወይም የትምህርት ቤቱን ጃኬት በማድረግ መምጣት ይገባችኋል። • ፎቶ እና ቪዲዮ፦ የምንጎበኘው ቦታ አረጋውያንና ልዩ ድጋፍ የሚሹ ወገኖች የሚገኙበት በመሆኑ፣ ምስል ስትቀርጹ የተቋሙን አስጎብኚዎች ወይም ኃላፊዎችን በማስፈቀድና በታላቅ ጥንቃቄ መሆን አለበት። በመልካም ስነ-ምግባር አርአያ በመሆን ስማችንን እንደምናስጠራ አንጠራጠርም! እናመሰግናለን! ግሪን በጎ

ውድ የግሪን ትምህርት ቤት ወላጆች ተማሪዎች አስተማሪዎች እንዲሁም የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ከመቆዶኒያ የተቀበልነውን አደራ ከግብ ለማድረስ እና ቃላችንን ለማክበር በቁርጠኝነት ተነስተናል። ይህም አደራ ልንወጣው የምንችለዉ የናንተ ድጋፉ ሲጨመርበት ነዉ። በመሆኑም ከታች ባለዉ በግሪን እና መቆዶኒያ በጋራ በተከፈተው አካውንት ያቅሞት ይርዱ ስንል በፈጠሪ ስም እንጠይቃለን። 💳CBE account
1000748130358
(Mulusewu Muniye - Mekodonia: Kaleb Demissaw - green school (green bego)) ውጪ ላላቹ በinternational payment ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ መርዳት ይችላሉ። 💵 international donation in dollar https://chapa.link/donation/view/DN-vy7k89TLw5Pf
መስጠት አያጎልም!
መቆዶንያን YouTube channel subscribe ያርጉ https://youtube.com/@mekedonia?si=u6kWkivmfSK9xM44 Follow green bego channel for more https://t.me/Greenbego እናመሰግናለን። ግሪን ትምህርተ ቤት ግሪን በጎ #Greenbego #StudentImpact #greennewgenerationschool #mekodonia