Strong Islam
رفتن به کانال در Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
332
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
332
ያገባሽው ባል ካንች ቀድሞ አላህ ቀድሮበት ካላች ቢለይ በፅናት በጥንካሬ የወለድሽ ከሆነ . . . 🥹
አንች ልክ እንደ አሚና ነሽ ማለት ነው 🥰
የረሱል ሠላላሁ አለይሂ ወሠለም እናት ❤️👩🍼
join @strong_islama
join @strong_islama
332
ያገባሽው ባል ✨
🫴🫶
አንችን ለማየት እንኳን ሀያዕ የሚያደርግ ከሆነ 🥰🥰...
አንች ልክ እንደ ፈጢማ ነሽ ማለት ነው 🤌. .
እንደ አለይ ኢብን ጧሊብ ሚስት ❤️
join join @strong_islam
332
https://t.me/Shorthadis15
የሚገዛ ካለ አሪፍ ኢስላማዊ ቻናል ነዉ👆
high view ነዉ
monetize ሆኖዋል ዋጋ በዉስጥ አናግሩኝ
@Harme_kiya
332
ፊርአውን ብዙ ሺ ህፆናቶችን ገደለ ሙሳ እንዳይመጣ ፈርቶ፡፡ ሙሳ የመጣ ጊዜ እቤቱ አሳደገው፡፡ የአላህ ውሳኔወች ሁሌም ተፈፆሚ ናቸው አብሽር፡፡
ብቻ ትንሽ ሶብር....😊
@strong_islama
332
🤲🤲ያረረረረብ ባልኩበት ሀጃዬ አቤት የአላህ ❤ስራ መገን ራህመትህ 🥺ብዬ ብስራቶችህን ማመሰግንበት ሹክር ለጌታዬ ብዬ አልሀምዱሊላህ ምልበትን ቀን ቅርብ አርገው🤲❤
332
•••━═❀🍃✍🍃❀═━••
"ብዙ ማሰብ የለብህም ብዙ
እስቲግፋር እንጅ የተዘጉ በሮችን
የአላህ ምህረት እንጅ ብዙ ማሰብ
መጨነቅህ አይከፍተውም።
•••━═══🍃✍🍃═══━••
አላህን ይቅርታ መጠየቅ እና
ወደ እርሱ ንስሀ መግባት አላህ
ይወፍቀን።
استغفروا ربكم إنه كان غفارا
« ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡
══❀🍃✍🍃❀══
332
ከጠዋትና ማታ አዝካሮች ውስጥ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿ قل ﴿قُلْ هو اللَّهُ أحَدٌ﴾ والمعوذتينِ حين تُمسي، وحين تُصبحُ، ثلاثَ مراتٍ تكفيك من كلِّ شيءٍ﴾
“ቁልሁወላሁ አሃድን ወልሙዓዘተይን (ሱረቱል ናስና ሱረቱል ፈለቅን) በጠዋቱ ክፍለ ግዜና በማታው ክፍለ ግዜ ሶስት ግዜ በል (ቅራ/ አንብብ)፤ ከክፋት ሁሉ ትበቅሃለች (ትጠብቅሃለች)።”
📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 4406
332
Me- ለምን
Bestie - እኔ ብቻ አትበይ ተመሳስሎብሽ ነው እንጂ ....
ህይወት እማትፈትነው ሰው የለም ...
የሰብር ዋጋው #ጀነት ነው
❤️🩹ኢንሻአላህ
#Inshallah
@strong_islama
