Strong Islam
رفتن به کانال در Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
332
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
331
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ነፍሴ በእጁ በሆነችው እምላለሁ! ከናንተ አንዳችሁ ሌላ ሰው (ከሚለምን) ይልቅ "ሰጠውም አልሰጠውም" እስር እንጨት በጀርባው እየተሸከመ (ኑሮን
ቢገፋ) ይመረጣል።”
☘ቡኻሪ ና ሙስሊም (1480)
331
ረሱል ( ﷺ ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿يُبْعَثُ كُلُّ عَبْدٍ عَلَى مَا مَاتَ عَلَيْهِ﴾
“ሁሉም ባሪያ በሞተበት ሁኔታ ሆኖ ይቀሰቀሳል።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2878
@strong_islama
331
تخيلوا أن يكون العوض الذي تنتظيرونه هو الجنة. إن شاءالله..ያ የምትጠብቁት (ካሳ) ሽልማት ጀነት እንደሚሆን አስቡት.انشاءالله ☆♢©♢☆
331
>>> ዛሬ ጁምአ ነው ፀሀይ ከወጣባቸው ቀናቶች ውስጥ ምርጡ ቀን የጁምአ ዕለት ነው:: ታድያ ይችን ቀን በነብያችን ላይ ሰለዋት እናውርድ .......
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.
>>> 1(ሰለዋት በእርሳቸው ላይ ስናወርድ) አስር ሰለዋት በእኛ ላይ ይወርዳል
>>> አስር ደረጃ ከፍ ይላል
>>> አስር ወንጀላችንም ይታበሳል .......
331
ጉዳያችሁን ሁሉ ለ አላህ አንሾካሽኩ እሱ ጋር ለሁሉም ነገር መልስ አለ...
ደስተኛ ለመሆን ዝቅ ብላቹ ራህማኑን ጠይቁት ከፍ አድርጎ የማያልቅን ደስታ ይሸልመቹሀል❤️🩹🫀
@strong_islama
331
ሰዎች ስለ እናንተ መጥፎ ስላወሩ አትናደዱ። ምክንያቱም ውሻ የማይነክሰውንና የማያውቀውን ሰው ሲያይ ብቻ ነው የሚጮኸው። ዝምታችሁ ሁልጊዜም ለብዙ ጥያቄዎች ትልቅ መልስ ነው!
@SelimaReminder 🤎
331
ማስታወስ ያሉብን የቁርአን አያወች ክፍል 1
1.ሱራ ቃፍ (50:16)
وَلَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ وَنَعْلَمُ مَا تُوَسْوِسُ بِهِ نَفْسُهُ ۖ وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ
>>> ሰውንም ነፍሱ (በሐሳቡ) የምታጫውተውን የምናውቅ ስንኾን በእርግጥ ፈጠርነው፤ እኛም ከደም ጋኑ ጅማት ይበልጥ ወደርሱ ቅርብ ነን፡፡
2.ሱራ ጣሀ (20:46)
قَالَ لَا تَخَافَا ۖ إِنَّنِي مَعَكُمَا أَسْمَعُ وَأَرَىٰ
>>> (አላህም) አለ «አትፍሩ፡፡ እኔ በእርግጥ ከእናንተ ጋር ነኝና፡፡ እሰማለሁ፤ አያለሁም፡፡
3.ሱራ አል-ዱሃ (93:3)
وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ
>>> ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡
ለወዳጆቻችሁ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ....
@strong _islama
331
አሁን ላይ ያለኝ አስተሳሰብ ቢኖረኝ ኖሮ ያንን ሁሉ ስህተት አልሰራም ነበር
ያን ሁሉ ስተት ባልሰራ ኖሮ ደሞ አሁን ላይ ያለኝ አስተሳሰብ አይኖረኝም ነበር
ያ አላህ ልቅናህ በዛብኝ ያ ሰታር ☪🖤
331
በዚክር ወንጀልክን አራግፍ
ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –
" አንድ ሰው የቂያማ ቀን ተራራ የሚያክል ወንጀል ሰርቶ ይመጣል ። ነገር ግን ምላሱ በዚክር ብዛት እንደሌለ አድርጎት ያያል "
«ዚክር ያቺን የሰለቸች ነፍስ እና የላሸቀች ሰውነት ያበረታል።»
@strong_islama
