Strong Islam
رفتن به کانال در Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
332
مشترکین
-124 ساعت
-87 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
332
🫴ባለስልጣን ቢወድህ
ባለሀብት ቢንገበገብልህ
ሰው ሁሉ ቢቀርብህ
ሁሉም ቢማረክብህ
ጓደኞችህ ሁሌ ቢመርጡህ
አላህ ካልወደደህ ወላሂ ሁሉም ነገር ከንቱ ነውاللهم إِنِّي أَسْأَلُكَ حُبَّكَ وَحُبَّ مَن يُحِبُّكَ، وَحُبَّ كُلِّ عَمَلٍ يُقْرِينِي إِلَى حُبِّكَ. አላህ ከሚወዳቸው እና ከማያምፁት ባሮቹ ያርገን ©
332
የሆኑ የማይሰግዱ ሰዎች ነበሩ እና የሆኑ ሰዎች መጥተው እንሂድ ወደ መስጂድ እና ስገዱ ብር እንሰጣቹሃለን አልዋቸው እና ሄዱ ወደ መስጂድ ሰገዱ ከዛ ከሰገዱ ቡሃላ እነዛ ሰዎች በሉ ብራችን ስጡን አልዋቸው ከዛ ለአላህ ብላቹ እንጂ ለብር ነው እንዴ ምትሰግዱት ሲልዋቸው ምን ቢሉ ጥሩ ነው
እንካንም ውዱእ አርገን ላልገባን ውዱእ አላደረግንም ብልዋቸው ሄዱ ።
332
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهአላቹ ደሞ አንዳንድ እህቶች እና ወንድሞች በየ ሶሻል ሚድያው መጥታቹ ባል ለመፈለግ ዘመቻ የወጣች ትመስል ምን ትላለች ባል የለም ሀላሌ የት ነህ ትላለች እህቴ ቁጭ ብለሽ አደብሽ አርገሽ ቤትሽ አትጠብቂውም በዚ በ ሶሻል ሚድያ የሚመጣ መስሎሽ ነው ተሳስተሻል አላህ ያንቺ ያለው አይቀርምና በቤትሽ በኩል ይመጣል ጠብቂ ሶብር አርገሽ ። አንተ ወንድሜ ደሞ በየ ሶሻል ሚድያው መጥተህ ሚስት ፈልጉልኝ ከምትል ለምን ትክክለኛ ትዳር ፈላጊ ከሆንክ ባለህበት የፈለካት ሴት ካለች ለምን ሽማግሌ አትልክም በዚ በ ሶሻል ሚድያ ምትገኝ ከመሰለህ በጣም ተሳስተሃል ትክክለኛ ሃቂቃ ትዳር ፈላጊ ከሆንክ በበር በ ቤተሰብዋ በኩል ሂድባት ። አላህ የኛ ያለው ነገር መቼም ምንም ነገር ቢፈጠር አይቀርምና በ ትእግስት እንጠብቅ ።
332
አሰላሟለይኩም የዚ ቤት ልጆች ግን like አልቆባችሁ ነው ወይስ ምን ሀቂቃ አልገባኝም በደፈጣ ሰልሉ የተባላችሁ ይመስል አይታቹ ዝምምም🙄
332
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهውድ እህቶቼ እና ወንድሞቼ ባለቹበት አላህ ይጠብቃቹና አላህ ሱብሓነሁ ወተዓን ተገቢውን ፍራቻ ፉሩት ለአኼራቹን ስንቅ ያዙ ከስንቆች ሁሉ በላጭ እና ተመራጭ ስንቅ አላሁ ሱብሓነሁ ወተዓላ መፍራት ነው እና በቻላቹት አቅም ራሳቹን ከኩፉ ነገር ተከላከሉ ። አሊ ቢን አቢጧሊብ ረድየላሁ ዓንሁ እንዳሉት "ዱንያ ወደ ኋላዋ እየሸሸች ነው፤ አኼራ ደግሞ ወደ ፊት እየመጣች ነው ለእያንዳንዳቸው ልጆች (ተከታዮች) አሏቸው እናንተ የአኼራ ልጆች ሁኑ እንጂ የዱንያ ልጆች አትሁኑ። ዛሬ ስራ እንጂ ምርመራ የለም፤ ነገ ደግሞ ምርመራ እንጂ ስራ የለም።" በዱንያ ገፅታዎች ነገራቶች እንዳትማለሉ ወደ ኸይር ነገር ተሽቀዳደሙ የሚያዋጣቹን ያዙ ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ ።
332
የማለዳ መልእክት 💬قال حبيب الفارسي رحمه الله: إن من سعادة المرء إذا مات ماتت معه ذنوبه.
صفة_الصفوة 📚ሀቢብ አል-ፋሪሲይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል: «ከሰው ልጅ እድለኛነት/ደስታ መካከል፡ ሲሞት ወንጀሎቹም አብረውት መሞታቸው ነው።»
📚 ሲፋት አስ-ሶፍዋህ
332
~🍂🍀
አንዳንድ ጊዜ በዙሪያህ የብቸኝነት ግንብ መገንባት አለብህ ፤ ይኸውም ሰዎችን ከአንተ ለማራቅ ሳይሆን፣ አንተን ለማየት ሲሉ ግንቡን አፍርሶ የሚመጣው ማን እንደሆነ ለማየት !
መልካም ውሎ 🤌
332
ከጥበበኛው ሉቅማን ማስታወሻወች ❤️
ልጄ ሆይ የሚያዝን ይታዘንለታል..ዝም የሚል ሰላም ይሆናል..ጥሩ ነገር የሚናገር ያተርፉል....ምላሱን ሲያወራ የማይዝ ይቆጫል።
:¨·.·¨: ❀
`·.
332
━─━────༺༻────━─━
በቃ ከማንም ሰው ጋር ጥሩ ቀረቤታ አለኝ ብየ ማሰብ አቁሚያለሁ ። ባወራኋቸው ቁጥር ሰላማቸውን እነሳቸው ይሆን እያልኩ ማሰብ ማቆም አልቻልኩም ። ሀቅ ደክሞኛል !!
━─━────༺༻────━─━
©✍🏻
332
እሱ፦ "ታገቢኛለሽ?" 🤔
እሷም፦ "አዎ::"
እሱም፦ "ነገር ግን እኔ ሽባ፡ ዕውር እና ዲዳ ነኝ" አላት::
እሷም፦ "አትቀልድብኝ" አለችው::
እሱም፦ "በአላህ እምላለሁ አልቀለድኩም" አላት::
እሷም፦ "እንዴት?" ስትል ጠየቀችው::
እሱም፦ "በአንቺ ላይ እጄን ከማንሳት አንጻር ሽባ ነኝ👋፤ ሌሎችን ሴቶች ከማየት አንጻር ዕውር ነኝ🙈፤ ልብሽን የሚጎዳ ቃል ከመናገር አንጻር ደግሞ ዲዳ ነኝ🤫::"💍🤍
copy
እንደዚ ያለውን ይወፍቃችሁማለቴ ይወፍቀን🥲
332
የማለዳ መልእክት 💬النساء مصانع الرجال يقول الإمام أحمد بن حنبل رحمه الله عن أمه : حفظتني أمي القرآن وأنا ابن عشر سنين وكانت توقظني قبل صلاة الفجر وتحمي لي ماء الوضوء في ليالي بغداد الباردة وتلبسني ملابسي ثم تتغطى بحجابها وتذهب معي إلى المسجد لبعد بيتنا عن المسجد ولظلمة الطريق ! كيف هو حال الامهات اليوم ؟ ምንኛ ያማረች ወርቅ አረ ከወርቅ በላይ የሆነች እናት ናት ?
«ሴቶች የወንዶች (የጀግኖች) ማፍሪያ ናቸው!ኢማም አሕመድ ኢብኑ ሀንበል አላህ ይዘንላቸው ስለ እናታቸው እንዲህ ይላሉ፦ "እናቴ ገና የዐሥር ዓመት ልጅ እያለሁ ቁርኣንን አጠናቅቄ እንድሸመድድ አድርጋኛለች… ከፈጅር (ከሱብሂ) ሶላት በፊት ትቀሰቅሰኝ ነበር፤ በባግዳድ ብርድ ሌሊቶችም የውዱእ ውሃ ታሞቅልኝና ልብሴን ታ አለብሰኝ ነበር። ከዚያም ሂጃቧንና አባያዋን ለብሳ—ቤታችን ከመስጊድ ሩቅ ስለነበረና መንገዱም ጨለማ ስለነበር—አብራኝ ወደ መስጊድ ትሄድ ነበር !" የዛሬዎቹ እናቶች ሁኔታ እንዴት ይሆን?» አላሁል ሙስተዓን
332
ጌታችን አሏህ በቅዱስ ቁርዓኑ እንዲህ ይላል፦
{ادْعُوا رَبَّكُمْ تَضَرُّعًا وَخُفْيَةً ۚ إِنَّهُ لَا يُحِبُّ الْمُعْتَدِينَ}ጌታችሁን ተዋርዳችሁ በምስጢርም ለምኑት፤ እርሱ ወሰን አላፊዎችን አይወድምና።
(አል-አዕራፍ: 55) 🍁
