Strong Islam
رفتن به کانال در Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
332
مشترکین
-424 ساعت
-67 روز
+130 روز
آرشیو پست ها
332
Aselamualeykum werahmetullahi weberekatu yeniya family endet nachu👀 react adrgu esktmeta kheyr🥲🤭
332
አንድ ሰው ዱንያ ላይ ወንጀል እየሰራ ሰዎች ቢያዩት ተዋርዶ አንገቱን ደፍቶ ይኖራል አንገቱን ቀና ለማድረግ ጊዜ ይወስድበታል ።
ያዓብደላህ አላህ ወንጀላችን ሲሸፍንልን ከኒዕማዎች አንዱ ኒዕማ ነው ።
ወንጀል ሽታ ቢኖሮው ኖሮ ማንም ሰው ከኔጋ አይቀመጥም ይሸሽ ነበር ጓደኛም አያረጉኝም ነበር ይሉ ነበር ደጋግ ሰለፎች ነገሩ የገባቸው ።
332
እዚች ዱንያ ላይ መልካም እየሰራ ነገ አላህን የተገናኘ ጀነት አለለት ።
አልያም እዚ ዱንያ ላይ መጥፎ እየሰራ ሽርክ እየሰራ ነገ አላህ ፊት የተገናኘ ደሞ ዘውታሪትዋ ጀሃነም አለለት ።
332
أذكار_الصباح((أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُـمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ:فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنورَهُ، وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ))
332
Repost from ʂɛƖıɱą's ᖇᵉᵐⁱⁿᵈᵉʳ ❀
ብዙ እቅድ በማውጣት፣
ብዙ በማስብና በመብሰልሰልም አትጨናነቁ። የቻላችሁትን ያህል ሥሩ፣
ያቅማችሁን ያህል ሞክሩ፣
በመጨረሻም ቀደር ያሸንፋል፣
አሏህ የፃፈው ይሆናል ።
✨መልካም ለይል🩵!
332
ዱንያ ላይ የአላህን ኻዲም ባርያ እሆናለሁ ብለህ ምትኖር ከሆነ አላህ ዱንያም ላይ ከፍ ያረግሃል ጀነትም ያስገባሃል ።
ዱንያ ላይ የአላህን ኻዲም መሆን አልፈልግም ብለህ ምትኖር ከሆነ ደሞ አላህ ዱንያ ላይ አንገትህን ደፍተህ ተዋርደህ እንድትኖር ያረግሃል ነገ ደሞ ጀሃነም ውስጥ ትወረወራለህ ።
332
የማይሆንን ሰው መከጀል ልብን በገዛ እጅ ከማቁሰልና ከቀድር ጋር ከመታገል የዘለለ ፋይዳ የለውም።የባህር ዓሣ የሰማይ አሞራን እንደ መውደድ ነው።አሏህ ሆይ! ላንተ ሲባል በመተው ውስጥ ያለውን እርጋታ ስጠን። ልባችንን በሐላልህና በወሰንከው ውሳኔ ብቻ አርካው፤ በማይጠቅመን ከንቱ ናፍቆት ከመሰበርም ጠብቀን።
يارب🫀
332
የሪዝቅ በር የተዘጋበት ሰው በሂወቱ ደስታን ሰላምን ያጣ ሰው ወደ አላህ ይመለስ
من أراد السعادة الأبدية فليلزم عتبة العبودية"
ብለዋል ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ ራሕመቱላህ ዓለይ:
ቋሚ ቀጣይነት ያለው ደስታን የፈለገ የባርያነት ደጅ ይጥና ብለዋል
ሁሌ ለአላህ ባርያ ይሁን ሲንቀሳቀስ ሲቆም ሲቀመጥ ስሄድ ሲመጣ ባርያ መሆኑን ይወቅ ባርያው ያለ አለቃው አንደማይንቀሳቀሰው አለቃው ያልፈቀደለትን ነገር እንደማያደርገው እኔም የአላህ ባርያ ነኝ ማየውን ነገር አላህ ይፈቅዳል አያለው ምሰማው ነገር አላህ ይፈቅዳል አይፈቅድም አቆማለው ይሄንን ያደረገ ደስተኛ ይሆናል ።
332
ሰውነትህ በጣም ምትንከባከብ ድንበር ባለፈ መልኩ የምትንከባከብ ሰው ሆይ ኪሳራ ባለበት ነገር ትርፍን ትፈልጋለህ ወይ ወደ ነፍስህ ተመለስ ከሰውነትህ በላይ ነፍስህ ነው ሚያሳስበውና ማለት ነው ። ሩህህ ለምን አንተ ሰው የሆንከው በነፍስህ እንጂ በአካልህ ወይም በድን በሆነው ሰውነትህ አይደለምና ሰውነትህማ ለዚህ ነው ሰው ሲሞት ሬሳ ይባላል ስሙ ተቀይሮ ራሱ ማለት ነው ስለዚህ ሁሉም ነገር ገደቡን መስጠት ተፈላጊ እንደሆነ መረሳት የለበትም ።
332
ኣላህ በረካ ያለው፣ ሀጃቹ ሚወጣበት ዱኣቹ መቅቡል ሚሆንበት ጁመኣ ያርግላቹ አላህ የውስጥንም የውጭንም ሰኪና ይስጣቹ የአላህ ኽይረኛ ባርያ ሁኑ ሰው በጠፋ ሰኣት ልባቹ አላህን ሚሻበትን ቅዋ ይስጣቹ ❤🤲
332
ውሰደን እንዳንል ቅጣትህን ፈራን
አኑረን እንዳንል ኑረንስ ምን ሰራን
ዱዓውም ግራ ገባን
በርግጥም ያንተ ምርጫ ከኛ ምኞት በላጭ ነው
አላህየ ፈተና ሲገጥማቸው ከሚታገሱት አድርገን❤️🩹
@strong_islama
