🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺
رفتن به کانال در Telegram
🖍🌷የዚህ ቻናል ዋና አላማው ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የሽርክ አደገኝነትና አስከፊነቱን ለማስተማርእንድሁም የሰለፍይ ኡስታዞች ዳዕዋዎች ይለቀቁበታል ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ሸር አድርጉላቸው👇 t.me/Daewaberayakobo?direct
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
410
مشترکین
+924 ساعت
+407 روز
+13130 روز
آرشیو پست ها
የግጥሜ ርዕስ
ዘወርበይ ቢድአ እኛ አንፈልግሺም
ዘወርበይ ቢድአ ውጪ ከድናችን
ከሀይማኖት በኩል አታበላሺ ሱናን
እኛ አንፈልግሺም ዘወርበይ ሂጅልን
ዘወር በይ መውሊድ በሡና አናውቅሺም
በስልምና መንገድ እውቅና የለሺም
ከሰለፎቻችን አላገኘንሺም
በሱና ኩቱቦች ሥምሺ አልተወሣም
የሽርክ ቦታነሺ አንጠራጠርም
በይማ ሂጂልን እኛ አንፈልግሺም
ውጪ በይ ከመሥጂድ ድኑም አያውቅሺም
እነዛ እንቁዎቹ ሥሀባ የሆኑት
የነቢን ክልከላ የሚከለክሉት
የነብዩን ሱና የሚከታተሉት
ነብዩንምደግሞ በጣም የሚወዱት
ከራሳቸው በላይ ሥሥት የሚሉለት
አይደለም ቁሳቁስ ገባሪዎች ህይወት
በሰሩት ነበረ ነብዩ ቢሰሩት
ቢሰሩት ቢሰሩት ቢሰሩት.....
ታዲያ ካላወቁት ባልደረቦቻቸው
ነቢን የሚወዱት ከራሥ ከነፍሳቸው
በዱኒያ እየሄዱ በሁለት እግራቸው
የጀነት ተብለው ተመሥክሮላቸው
መውሊድ ካላወቁ ካላወጡ እሣቸው
አህባሽ የምዘለው ከየት አምጥታው ነው
በቁርአን የለ ነብዩ አላዘዙት
ስሀቦች ጭራሽ አንዴም አልፈፀሙት
ታዳ ይህ ከሆነ ከየት ነው ያመጡት
እነ አህባሾችማ ያመጡት መውሊድን
ከፋጢምያዎች ነው ያመጡት ይሄንን
ይሄ መውሊድ ማለት ምንአይነት ኮተት ነው
እሥልምና አያውቀው መሠረት የሌለው
እጂግ ታላቅ መጤ መርዛማ ሺርክ አለው
ሁብ እየተባለ የሚዘለልበት
ነቢን እወዳለሁ ብሎ የሚባልበት
ወንዱ ከሤቱ ጋር የሚገናኝበት
በሺርክ በቢድአ ያበደ በሀጢያት
የወንጀሎች አይነት የሚፈፀምበት
የጀዝባዎች በአል የሽርክ ክምችት
የእብዶች መከማቻ ይህ መውሊድ ነው በውነት
አህባሽ ሆይ እባክሽ ተቀመጪ እሥኪ አርፈሺ
ነብዩን የምትወጂ ድን አፍቃሪ መሥለሺ
እኛ ይገባናል ፍትፍት ነው ሀሳብሽ።
አህባሺ እስኪ አትዝለይ ባጥ እስከሚያጋጭሺ
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
አንችን እኮ ሲጀመር ኢሥላምም አያውቅሺ
ሺርክን ያክል ነገር ደሞ እያጨማለቅሽ
ሙታንና ድንጋይ ዶሪህ እያመለክሺ
ያን ሀያሉን ጌታ አላህን እረሥተሺ
ስታወሪ ደግሞ ሁብ አለብኝ ብለሺ
ነቢን እወዳለሁ አፈቅራለሁ ብለሺ
ወደድሺም ጠላሺም እውነቱን ልንገርሺ
ያቺን አይነት ኮተት እስላምም አያውቅሺ
ይሄነው እውነታው ከገባሺ አንቺ አህባሺ
መውሊድ የሚባለው ወዘፍ ቢድዐ ነው
የነብዩን ፍቅር የማይገልፅ ኮተት ነው
ኧረ ይሄ መውሊድ ፍቅርን አይጠቁምም
ነብዩን ለመውደድ መረጃም አይሆንም
አህባሺ እየቃመች ይሄን ብትሞግትም
ነቢን ወድጀነው ብላ ብታወራም
ነገር ግን ሸሪዐው አያፀድቅላትም
ይሄነው እውነታው ብትወድም ብትጠላም
ነቢን መውደድ ማለት ሱናን መከተልነው
ክልከላዎቸንም መራቅ መጠንቀቅ ነው
ከሺርክ ከቢድአ እራሥን ማራቅ ነው
ቀጥ ብሎ በሡና ጸንቶ መታየት ነው
ቢድአማ ማምጣት ነብዩን መጥላት ነው
የነብዩን ፍቅርየትነው የምትገልፀው
አባባማ ሸሁ አንቺ የምትይው
የድን ፍቅር ሣይሆን የሆድ ሁብ ይዞሺነው
በውደታው ቦታ በሬ እንድትበላነው
ሙክት እንድትበላ በል ለቀፈትህ ነው
ጭማሬም ቅናሺም የማያሥፈልገው
ድን እስልምናኮ ልንገርህ ሙሉ ነው
አላህን ከወደድሺ ሸሁ ካፈቀርሺው
ያንን ውድ ነብይ በይ ተከተያቸው
ነብዩን ተከተይ መውሊድን ወርውረሺ
ይሄነው እውነታው ምክርንም ከሠማሺ
https://t.me/Abu_sualih_genete
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሳምንታዊ የጁሙአ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራማችን
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ወንድማችን ሰኢድ አጅባር ገብቷል
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse?livestream
