fa
Feedback
◄⏤🫧⃝⃪🦋꯭🦋🥀የልብ꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭ማእበል꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭🦋🥀◡⃝ا۬🌸᪳𝆺꯭𝅥⎯꯭꯭᪵⎯꯭

◄⏤🫧⃝⃪🦋꯭🦋🥀የልብ꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭ማእበል꯭꯭𝆺꯭𝅥ࠫ༎꯭🦋🥀◡⃝ا۬🌸᪳𝆺꯭𝅥⎯꯭꯭᪵⎯꯭

رفتن به کانال در Telegram

Yelb maebel❤❤❤

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
406
مشترکین
+1024 ساعت
+267 روز
+3430 روز
آرشیو پست ها
በማህበረሰባችን ውስጥ ማንም ቢሆን የገዛ እራሱን አይቀበልም። ሁሉም የገዛ ራሱን ይኮንናል ። ራስን መኮነን የህዝቡ የአኗኗር ዘዬ ነው ።

ያለ ሌሎች🌟 መኖር/መዳን አትችልም የሚልህ ጎንህን.... ግደለው… 🚶🏽 ⌲             ⎙ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬@Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭ ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻 ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭

እውነተኛ የፍቅር ጠላት ጥላቻ ሳይሆን እኔነት ነው

"ሰዎች ስላንተ የሚያስቡትን እና ያላቸውን ግንዛቤ ተከታትዬ መድረስና ማወቅ አለብኝ ብለህ የምታስብ ከሆነ አንተ ጥላውን እያየ እንደሚጮኽ ውሻ ትመስላለ።" ⌲             ⎙ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬@Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭ ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻 ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭

‘እንዲ’ ነው ይባል ‘እንዲ’ ነኝ አትበል😏 ⌲             ⎙ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬@Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭ ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻 ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭

Repost from N/a
ጠላ በር ከፋች ጠጅ አነጋጋሪ እንዴት ነሽ አረቄ ሰላም አስከባሪ 😂😜 የቀሻቤት ጭዌ ነው

Repost from N/a
የፍቅርሽ ንዳዱ አላስተኛ ቢለኝ ፍቅርሽ በዝቶብኝ መሸከም ሲያቅተኝ የናፍቆትሽ ብዛት እጅጉን ቢከብደኝ ልቤን አጨናንቆት መተንፈስ ቢያቅተኝ በጆንያ አርጌ ሁሉን ሰበሰብኩት ወዛደር ጠርቼ ለሱ አሸከምኩት 😂😂 ሲግማ ቦይ ማን😜😜

Repost from N/a
ጉአደኛ ነበሩኝ እኔ የማምናቸው ከእራሴ በላይ በጣም ምወዳቸው ሲያልፍላቸው ከዱኝ ሄዱ ይመቻቸው ሌላ ሰው ይመጣል ደሞ የምወዳቸው😂😂😂 ከገጣሚው ነው ፈታ በሉ

#የትኛውም እንሰሳ የተራክቦ ስሜቱን የሴቷን ሽንት አሽትቶና እርጉዝ አለመሆኗን አረጋግጦ ሲሆን ይህንን ለማድረግ ወቅትና የሴቷን ፈቃደኝነት ተከትሎ ነው። #የሰው ልጅ ግን ስግብግብ በመሆኑ ያለ ሴቷ ፈቃድና አስገድዶ ደፋሪ ሆኖ ከእንሰሳ በታች የዘቀጠ ስብዕና ኖሮት አለማፈሩ አስገራሚ ፍጡር ያደርገዋል።

Repost from N/a
የፍቅርሽ ንዳዱ አላስተኛ ቢለኝ ፍቅርሽ በዝቶብኝ መሸከም ሲያቅተኝ የናፍቆትሽ ብዛት እጅጉን ቢከብደኝ ልቤን አጨናንቆት መተንፈስ ቢያቅተኝ በጆንያ አርጌ ሁሉን ሰበሰብኩት ወዛደር ጠርቼ ለሱ አሸከምኩት 😂😂 ሲግማ ቦይ ማን😜😜

💜 ላንቺ የተቀጠፈችው አበባ መጨረሻዋ ምነኛ አማረ… 🌹 🌹 ልብሽ ከአበባ🤩💐 የተፈጠረ ይመስል በመታ➖❤️ ቁጥር ቦታውን ሁሉ በውብ መዓዛ ይሞላል @Ye_romi_gezat @Ye_romi_gezat
💜 ላንቺ የተቀጠፈችው አበባ መጨረሻዋ ምነኛ አማረ… 🌹 🌹 ልብሽ ከአበባ🤩💐 የተፈጠረ ይመስል በመታ➖❤️ ቁጥር ቦታውን ሁሉ በውብ መዓዛ ይሞላል @Ye_romi_gezat @Ye_romi_gezat

ለምን ሁልጊዜ 'I love you' ትላላችሁ? ለምንስ 'ቆዳዬ ተገፎ ይሁንልሽ ጫማ😢፣ ስጋዬም ይደገም ላንቺ ከተስማማ' አትሉም?"🤪 ⌲             ⎙ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬@Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭ ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻 ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭

ሰለ ማርያም አድ አድርጉልኝ ያላችውን ባዮ ላይ አለ ሊንክ🥺🥺🤲🤲🤲🤲🤲🤲😹

የሰው ልጅ የሀዘኑ🥺 ክምችት ስላልታየ ብቻ ድንገት በመጣችለት ደስታው ላይ አትመቀኝበት 🤬 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━   ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን ? ?

መቼም ቢሆን ለTaxi እና ለወንድ እንዳትሮጪ አንዱ ቢሄድ አንዱ ይመጣል! 😌
Morning ma ppl🌄🌄

ጀግኖች ይሞታሉ🌳 ልዩ የሆኑት ደግሞ ያብዳሉ🌚 ህይወትም ደስተኛ በሆኑ ጅሎች ተሞልታ ትቆያለች ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን

ውሸት በጣም የሚችሉ ሰወች ሌሎች ሰዎች ሲዋሹ የማወቅና የመያዝ👀 ከፍተኛ ብቃት አላቸው እነዚህ ሰወች ጥሩ መሪዎች ና የተሻለ management ችሎት አላቸው ከ Normal ሰወች በተሻለ🧠 እና ምን ልልህ ፈልጌ ነው ጀለሴ እኔን ልትዋሽ እንዳትሞክር😀 ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ📲                ❗️ሼር &❤️ እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስላረጉ ከ ልብ  እናመሰግናለን

በቤተ መንግስት ወለል ላይ ጠቢቡ ሰለሞን የእየሩሳሌምን ውበት ለንግስት ሳባ እያስጎበኛት እያለ ንግስት ሳባ የሚከተለውን እንቆቅልሽ ለጠቢቡ ሰለሞን ጠየቀችው እንዲህም አለች እንቆቅልህ ምን አውቅልሽ እኔ ሁል ጊዜ መጣለሁ ነገር ግን አልደርስም እኔ ከፊትህ ቆሚያለሁ ግን አትይዘኝም እኔ ማን እባላለሁ ብላ ጠየቀችው? ጠቢቡ ሰለሞንም ፈገግ በማለት ነገ ወይም ወደፊት በማለት መለሰላት ይህን እንቆቅልሽ ስሰማው የምር ተደነኩ ነገ ትመጣለች ነገር ግን አትደርስም ሁሌ ከፊታችን ነች ነገር ግን አንይዛትም ስለ ነገ አቅዳለሁ ስለ ነገ ብዙ አስባለሁ ነገ ደሞ በተራዋ እኔን እያየች ትስቅብኛለች ምን ተረዳው መሰላቹ ነገ ማለቂያ የላትም ነገን ማሳደድ ትርፉ ሌላ ነገን መጨመር ነው ህይወት አሁን ነች ምክንያቱም ህይወት በአሁን ውስጥ ነችና የማትታወቀውን ነገን ትተን በእጃችን ያለችሁን ዛሬን እንኑር