fa
Feedback
Geez voice community

Geez voice community

رفتن به کانال در Telegram

This is Geez voices amharic text to speech

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
247
مشترکین
+324 ساعت
+137 روز
+2530 روز
آرشیو پست ها
ለቢዝነስ ባለቤቶች ትልቅ ነገር እየመጣ ነው። Something big is coming on geez voice for business owners stay tuned.

የቪዲዮዎ ድምፅ አስጨንቆዎታል? 🤷‍♂️ በግዕዝ ቮይስ (Geez Voice) በቀላሉ ይፍቱት! ✨ ጽሑፎችን ወደ ተፈጥሯዊና ጥራት ያለው ድምፅ (TTS) የሚቀይር ብቸኛው የኢትዮጵያ AI ፕላትፎርም! 🇪🇹 🔥 ምን ምን አዲስ ነገሮች አሉት? 30+ አማራጭ ድምፆች: የሴት እና የወንድ ድምፆች ምርጫ 👥 ሁለገብ ቋንቋዎች: ከአማርኛ በተጨማሪ ሌሎች የሀገራችን አገር በቀል ቋንቋዎች 🗣 የስሜት ቁጥጥር (Emotion Control): ደስታን፣ ቁጣን፣ አክብሮትን ድምፁ ላይ ማካተት 🎭 አዲስ - ድምፅን ወደ ጽሑፍ (STT): አሁን ደግሞ የድምፅ ፋይሎችን በቀላሉ ወደ ጽሑፍ መቀየር የሚያስችል የSTT አገልግሎት ተጨምሯል! 📝 ለይዘት ፈጣሪዎች፣ ለዩቲዩበሮች እና ለንግድ ድርጅቶች ምርጥ ምርጫ!

Starters (30,000 credit=1500birr hobbyist(100,000credit=4500birr Creators(250,000credit=8000birr ⚠ እነዚህ credit add በተደረጉ በወር ውስጥ expire ያደርጋሉ። እናንተ ባትጠቀሙበትም ⚠ ⚡️በወር expire የማያደርግ ከፈለጉ⚡👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✨በአንዴ የአመት ለሚገዙ የ 20% discount አለው።✨ ለመግዛት ወይም የበለጠ ለማወቅ በዚህ ያናግሩን 👇👇👇👇👇👇 @Ethiopian_bunna

ከዚህ ቡሀላ ይህንን search ወይም በመንካት website ውስጥ መግባት ትችላላቹህ። geezvoice.com

Starters (30,000 credit=1500birr hobbyist(100,000credit=4500birr Creators(250,000credit=8000birr ⚠ እነዚህ credit add በተደረጉ በወር ውስጥ expire ያደርጋሉ። እናንተ ባትጠቀሙበትም ⚠ ⚡️በወር expire የማያደርግ ከፈለጉ⚡👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✨በአንዴ የአመት ለሚገዙ የ 20% discount አለው።✨ ለመግዛት ወይም የበለጠ ለማወቅ በዚህ ያናግሩን 👇👇👇👇👇👇 @Ethiopian_bunna

ልጆች ያላቹህ ብቻ ልጆች የተለያዩ በስልክና ታብሌት የሚያነቧቸውን መፅሀፍት የሚያገኙበት፣ የተለያዩ ትምህርቶችና ጫወታዎችን የሚጫወቱበትን አለም ዛሬውኑ ይቀላቀሉ። yeteretalem.com

Check our website on geezvoice.com

⚡⚡character limit ለአንድ audio generation ከ1000 ወደ 5000(4998) አድጓል። አሁን ረዘም ያለ content የምትሰሩ ደጋግማቹህ generate ማድረግ አይጠበቅባቹም። 🔥🔥🔥

⚡⚡character limit ለአንድ audio generation ከ1000 ወደ 5000(4998) አድጓል። አሁን ረዘም ያለ content የምትሰሩ ደጋግማቹህ generate ማድረግ አይጠበቅባቹም። 🔥🔥🔥

በአሁን ሰአት ብቸኛው የቴሌግራም አድራሻዬ ይህ ነው። 👇👇👇👇 @Ethiopian_bunna

Marketer feature ምንድነው ጥቅሙ። እንዴት ነው መጠቀም የምንችለው። • መጀመርያ ስለምትሰሩት ቢዝነስ information ታስገባላቹህ። በፍጥነት የሚያልቁ(ቶሎ የሚያልቁ) ቢያንስ 2 ዕቃዎችን
Marketer feature ምንድነው ጥቅሙ። እንዴት ነው መጠቀም የምንችለው። • መጀመርያ ስለምትሰሩት ቢዝነስ information ታስገባላቹህ። በፍጥነት የሚያልቁ(ቶሎ የሚያልቁ) ቢያንስ 2 ዕቃዎችን ታስገባላቹህ። • ከዛ ቢዝነሱ ማንን target ያደረገ ነው? የሚለውን ታስገባላቹህ ለምሳሌ cosmotics ቤት ከሆነ ያላቹህ target customer: gender: ሴቶች age: 17-42 •ከዛ ደግሞ የናንተ ቢዝነስ ዋነኛ አላማ ምንድነው። ለምሳሌ ሽያጭ መጨመር፣ የገንዘብ ፍሰት፣ ሌላ ቅርንጫፍ መክፈት... •ከዛ ቢዝነሳቹህ እንዳያድግ መንስኤ ነው ብላቹህ የምታስቡትን ነገር ታስገባላቹህ። ምሳሌ ውድ የሱቅ ኪራይ ሊሆን ይችላል ወይም ሌላ። • ቋንቋ መምረጥ ትችላላቹህ። አማርኛ፣ english, afan oromo, ትግርኛ። • በመጨረሻም generate insight ትሉታላቹህ። • ይሄ ለማንኛውም ቢዝነስ ይሆናል። ኤአዩ ስለናንተ ቢዝነስ በደንብ ተረድቶ ችግራቹን ይቀርፋል ብሎ ሚያስበውን ሀሳብ እንዲያቀርብ በግልፅ ስለቢዝነሳቹህ ማስገባት አለባቹህ። • ሞክሩትና ሀሳባቹን አጋሩን።

Geez voice packages.docx0.15 KB

partner hub የሚባል collaboration program launch አድርገናል። አሁን invite ስታደረጉ ሰዎችን ከ10% ጀምሮ earn ታደርጋላቹህ። ይህ invite በምታደርጉት paid user መጠን ይጨምራል። Geez marketer ላይ ይሄ ቢስተካከል ወይም ቢጨመር የምትሉትን ነገር አሳውቁን። በአሁን ሰዐት geez marketer general የሆኑ suggestions ነው። ወደፊት የበለጠ ከናንተ ቢዝነስ ጋር የሚሄድና እንደ ቢዝነስ አማካሪና content creator እንዲሆን አድርገን እየሰራን ነው።

💥New feature named marketer is added on geez voice specifically for business owners check it out✨

የቪዲዮዎ ድምፅ አስጨንቆዎታል? 🤷‍♂️ በግዕዝ ቮይስ (Geez Voice) በቀላሉ ይፍቱት! ✨ ጽሑፎችን ወደ ተፈጥሯዊና ጥራት ያለው ድምፅ (TTS) የሚቀይር ብቸኛው የኢትዮጵያ AI ፕላትፎርም! 🇪🇹 🔥 ምን ምን አዲስ ነገሮች አሉት? 30+ አማራጭ ድምፆች: የሴት እና የወንድ ድምፆች ምርጫ 👥 ሁለገብ ቋንቋዎች: ከአማርኛ በተጨማሪ ሌሎች የሀገራችን አገር በቀል ቋንቋዎች 🗣 የስሜት ቁጥጥር (Emotion Control): ደስታን፣ ቁጣን፣ አክብሮትን ድምፁ ላይ ማካተት 🎭 አዲስ - ድምፅን ወደ ጽሑፍ (STT): አሁን ደግሞ የድምፅ ፋይሎችን በቀላሉ ወደ ጽሑፍ መቀየር የሚያስችል የSTT አገልግሎት ተጨምሯል! 📝 ለይዘት ፈጣሪዎች፣ ለዩቲዩበሮች እና ለንግድ ድርጅቶች ምርጥ ምርጫ!

✨ታላቅ ቅናሽ በሁሉም የግዕዝ አመታዊ subscription ላይ✨ 30% ቅናሽ የአንድ አመት ለሚገዙ ተጠቃሚዎች። 25% ቅናሽ የ6 ወር ለሚገዙ ተጠቃሚዎች። ግዕዝ voice በቅርቡ collaboration program launch የሚያደርግ ሲሆን የኛን platform ማስተዋወቅ የምትፈልጉ በውስጥ አናግሩን።

Starters (30,000 credit=1500birr hobbyist(100,000credit=4500birr Creators(250,000credit=8000birr ⚠ እነዚህ credit add በተደረጉ በወር ውስጥ expire ያደርጋሉ። እናንተ ባትጠቀሙበትም ⚠ ⚡️በወር expire የማያደርግ ከፈለጉ⚡👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ✨በአንዴ የአመት ለሚገዙ የ 20% discount አለው።✨ ለመግዛት ወይም የበለጠ ለማወቅ በዚህ ያናግሩን 👇👇👇👇👇👇 @Ethiopian_bunna

⚡️ ለስራዎ የሚሆን ዕቅድ ይምረጡ! (Weekend Discount Details)
ስራዎትን በጥራት ለማከናወን እነዚህን እቅዶች ያዘጋጀንላችሁ ሲሆን ለሳምንቱ መጨረሻ (Weekend) ደግሞ ልዩ የ 20% ቅናሽ አድርገናል።
🔹 Starters: 30,000 credit = 1500 birr1200 Birr 🔹 Hobbyist:100,000credit = 4500  birr3600 Birr
🔹 Creators: 250,000 credit = 8000 birr6400 Birr ⚠️
ማሳሰቢያ፦ እነዚህ credit add በተደረጉ በወር ውስጥ expire ያደርጋሉ። ⚡️ በወር expire የማያደርግ የዓመት እቅድ ከፈለጉ በአንዴ ሲገዙ የ 20% discount አለው!