fa
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
228
مشترکین
+124 ساعت
+217 روز
+1530 روز
آرشیو پست ها
( يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ إِنَّ زَلْزَلَةَ السَّاعَةِ شَيْءٌ عَظِيمٌ )

'በዝምታሽ የሚረዳሽ ሰው ቢኖርም ባይኖረም እውነተኛ ስሜትሽን የሚያውቀው አንድ አላህ ብቻ ነው!! <<<<<<<< 🎀 >>>>>>&gt
'በዝምታሽ የሚረዳሽ ሰው ቢኖርም ባይኖረም እውነተኛ ስሜትሽን የሚያውቀው አንድ አላህ ብቻ ነው!! <<<<<<<< 🎀 >>>>>>>>>

ግን ወደየት እየሄድን ነው አላህ ችሎን እንጅ በላያችንላይ እሳት አለመዝነቡ ወይም መሬትን አለመገልበጡ ሱብሃንክ ረቢ

ማስታዎሻ! ~ በአንድ ቀን ፆም ብቻ የ365 ቀናት ወንጀላችንን ማሳበስ! ➥ የዐሹራ ፆም መቼ ነው? ➥ እንዴትስ እንፁመው? ➥ በላጩ የአፃፃም መንገድ የቱ ነው? ➥ ለመሆኑ የመፆማችን ምክኒያት ምንድን ነው? t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

﴿ إِنَّا أَنزَلْنَا عَلَيْكَ الْكِتَابَ لِلنَّاسِ بِالْحَقِّ ۖ فَمَنِ اهْتَدَىٰ فَلِنَفْسِهِ ۖ وَمَن ضَلَّ فَإِنَّمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا ۖ وَمَا أَنتَ عَلَيْهِم بِوَكِيلٍ﴾

*🌟فضل الصلاة على النبي يوم الجمعة وليلته* *የጁምዓ ቀንና ሌሊት በነቢዩ ላይ ሰለዋት የማውረድ ትሩፋት* * قال النبي ﷺ: *«أَكْثِرُوا الصَّلَاةَ عَلَيَّ يَوْمَ الْجُمُعَةِ وَلَيْلَةَ الْجُمُعَةِ، فَمَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا»* [أخرجه: البيهقي] *ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "በዓርብ ቀንና በዓርብ ሌሊት በእኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ፤ በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ጊዜ እዝነቱን ያወርዳል።" [ አል-በይሀቂ] وقال ﷺ: *«أكثِروا عليَّ منَ الصَّلاةِ يومِ الجمعةِ؛ فإنَّ صلاةَ أمَّتي تُعرَضُ عليَّ في كلِّ يومِ جمعةٍ»*[أخرجه: البيهقي] (ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "በዓርብ ቀን በእኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ፤ የኡመቴ ሰለዋት በየሳምንቱ ዓርብ ለእኔ ይቀርብልኛልና።" [ አል-በይሀቂ] 📜 الصيغة المفضلة/ በላጩ የሰለዋት አባባል وهي الصيغة التي علّمها النبي ﷺ لأصحابه .(البخاري ومسلم) ይህች ነቢዩ ﷺ ለሶሃቦቻቸው ያስተማሯት በላጭ ሰለዋት :- *"اللَّهُمَّ صَلِّ على مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ".* *"አላህ ሆይ! በኢብራሂምና በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ እዝነትህን እንዳወረድክ ሁሉ በሙሐመድና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ እዝነትህን አውርድ፤ አንተ ምስጉንና የላቅክ ነህና። አላህ ሆይ! በኢብራሂምና በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ በረከትህን እንደባረክክ ሁሉ በሙሐመድና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይ በረከትህን አውርድ፤ አንተ ምስጉንና የላቅክ ነህና።"

يارب إنها دنيا فانية، فلا تجعل أكبر همّنا فيها، واجعل قلوبنا معلّقة بك، وارزقنا من الخير ما يرضيك عنا، واختم لنا بالصالحات، واجعل الجنة دارنا وقرارنا.

👉ቁምነገር? ​"ጊዜ ልክ እንደ ወንዝ ፈሳሽ ነው አንዴ ካለፈ አይመለስም የቀኑ ውብ እና ምርታማው ሰዓት ላይ እንገኛለን። ነገር ግን ይህንን ውድ ጊዜ በምን ላይ እያሳለፍነው ነው? በባዶ ወሬ በማይጠቅም የሶሻል ሚዲያ መርበብ ወይስ ነገ ለእኛ በሚጠቅም ቁምነገር? እያንዳንዱ የሰዓት እቅስቃሴ ወደ መጨረሻችን መስመር እያቀረበን እንጂ እያራቀን አይደለም። ዛሬን ካልሰራንበት ነገ የፀፀት እንባ ከማፍሰስ ውጪ ሌላ ምንም ትርፍ የለንም። ​በምኞት ብቻ መኖር ይብቃን  ነገ እቀየራለሁ  ነገ እሰራለሁ ነገ አነባለሁ…" የሚለው የተስፋ ማታለያ የሰነፎች መደበቂያ ነው። ካልጀመርነው 'ነገ' መቼም አይመጣም። ማሳሰቢያ ውድ ወንድሜ/እህቴ! ከንቱ ውጫዊ ነገሮችና የዚህች ዓለም ጊዜያዊ ውበት አይጠልፉህ። አሁን ካለህበት የቸልተኝነት እንቅልፍ ንቃ! ይህ ሰዓት ተመልሶ አይመጣምና ወደ ስራ  ወደ እውቀት  እና ወደ መልካም ስነ-ምግባር ተመለስ

“ልቦችን የምታናውጥና አእምሮን የምትማርክ ምርጥ ቲላዋ” 🎙“በወንድማችን አንዋር ከራያ” t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

.‏أين الجمالُ و أين اللونُ و النسبُ ؟ أين اللغات و أين الجاه و الرتبُ ؟ أين الثراءُ و أين المالُ مكنزهُ ؟ أين التكبرُ و أين ا
.‏أين الجمالُ و أين اللونُ و النسبُ ؟     أين اللغات و أين الجاه و الرتبُ ؟ أين الثراءُ و أين المالُ مكنزهُ ؟   أين التكبرُ و أين اللهوُ و الطربُ ؟ أين العيونُ بها الأكحالُ هل بقيت ؟   أين التفاخرُ بالأجسامِ إذ وثبوا ؟ قل لي بربك هل من إثرها سترى ؟     إلا الجماجم قد دُكت بها التُربُ !!...

📚የሠለፍያ ጎዳና ከጥመት ለመዳን ዋና ዋስትና ነው 🎙️ ውዱ ኡስታዛችን፦ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አላህ ይጠብቀውና t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ጥያቄ፦ ሴት ልጁን አላህ ብሎ ስም ያወጣላት ሰው ማነው? መልስ ፦ አቡል ዓላ አል መአሪ ይባላል ሁለት ሴት ልጆች ነበሩት አንዷን አላህ ብሎ ጠራት ሌላኛዋን ራህመህ ብሎ ጠራት ። ከሸይኽ ዐሊይ አራዚህይ እንደነገሩን

ያረብ ለእኔም ለእህቶቼም ቀልባችን የምትረካበትን አይናችን የምትደሰትበትን ከሲሳይም ከእውቀትም ከሁሉም ነገር የእረፍት እንጀራን ስጠን ​ጌታችን ሆይ በዱንያም በዓኺራም ስኬትን አጎናጽፈን ህይወታችንን በበረከትና በውብ ትዕግስት አስውባት እርስ በርስ በቅንነትና በፍቅር የምንተዋወስ በእውነትና በጥሩ ንግግር የምንመራረቅ እህትማማቾች አድርገን አሚን ያረብ 🤲✨ اللَّهُمَّ ارْزُقْنِي وَأَخَوَاتِي رَاحَةً تَرْتَاحُ بِهَا قُلُوبُنَا، وَقُرَّةَ عَيْنٍ تَسْعَدُ بِهَا أَعْيُنُنَا، وَاكْفِنَا بِرِزْقٍ وَعِلْمٍ وَمِنْ كُلِّ خَيْرٍ يَكُونُ لَنَا أَمَانًا وَرَاحَةً دَائِمَةً. ​اللَّهُمَّ اجْعَلْ أُخُوَّتَنَا خَالِصَةً لِوَجْهِكَ الْكَرِيمِ، وَاجْمَعْنَا عَلَى الْخَيْرِ وَالْقَوْلِ السَّدِيدِ في الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ، وَأَسْعِدْ قُلُوبَنَا بِمَا نَتَمَنَّاهُ. اللَّهُمَّ آمِينْ.

ቁርአንን መርሳት ትልቅ ሙሲባ ነው!!! ✨ማሊክ ኢብኑ ዲናር رحمه الله ቁርአን ከሃፈዙ ሰዎች ውስጥ ነበር ቁርአን እያነበበ አንዲት ቃል ከጣለ፦"በራሴ ወንጀል ነው! በገዛ ወንጀሌ ነው! አላህ ባ
ቁርአንን መርሳት ትልቅ ሙሲባ ነው!!! ✨ማሊክ ኢብኑ ዲናር رحمه الله ቁርአን ከሃፈዙ ሰዎች ውስጥ ነበር ቁርአን እያነበበ አንዲት ቃል ከጣለ፦"በራሴ ወንጀል ነው! በገዛ ወንጀሌ ነው! አላህ ባሪያውን በዳይ አይደለም" ይል ነበር ✔️ከቀደምቶች ውስጥ አንዱ፦ "ቁርአን የሃፈዘ ሆኖ ከጊዜ በኋላ የረሳ ማንኛውም ሰው የገጠመው የዚህ ትልቅ እና ከባድ ሙሲባ ምክንያት የገዛ ወንጀሉ ነው" ይላል 👇👇👇 ﴿وَمَا أَصَابَكُم مِّن مُّصِيبَةٍ فَبِمَا كَسَبَتْ أَيْدِيكُمْ وَيَعْفُواْ عَنْ كَثِيرٍ﴾.

《اللَّهُمَّ صَلِّ علَى مُحَمَّدٍ وعلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كما صَلَّيْتَ علَى إبْرَاهِيمَ، وعلَى آلِ إبْرَاهِيمَ، إنَّكَ حَمِيدٌ م
《اللَّهُمَّ صَلِّ علَى مُحَمَّدٍ وعلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كما صَلَّيْتَ علَى إبْرَاهِيمَ، وعلَى آلِ إبْرَاهِيمَ، إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ علَى مُحَمَّدٍ وعلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كما بَارَكْتَ علَى إبْرَاهِيمَ، وعلَى آلِ إبْرَاهِيمَ إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.》
​ጌታዬ ሆይ! እውቀትን ጨምርልኝ በል አላህ ሁላችንንም ጠቃሚ እውቀት ሰጥቶ በተማርነው የምንሰራ እና ለሌሎችም የምናካፍል ያድርገን።
​
​የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል "ከቀኖቻችሁ ሁሉ በላጩ ቀን የጁሙዓ ቀን ነው። በእሱ ላይ በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ ሰለዋታችሁ እኔ ዘንድ ይቀርባልና።" (አቡ ዳውድ)
​ ​اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ (አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ዓላ ነቢዪና ሙሐመ
ድ) ​ በዚህ በተባረከ የጁሙዓ ቀን ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝባትን ሰዓት የምናገኝባት ወንጀሎቻችን የሚማሩባት እና በረከት በቤታችን የሚሞላበት እንዲሆንልን እንመኛለን https://t.me/+SxSGs_sbJnM1NWVk

ኢብኑ አል-ጀውዚ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦ "የዚህችን ዓለም ዱንያ መጨረሻ ያስተነተነ ሰው ጥንቃቄን ይይዛል፤ የመንገዱን ርዝመት እርግጠኛ የሆነ ደግሞ ለጉዞው ይዘጋጃል። በነገሩ እርግጠኛ ሆኖ ሳለ ለሚረሳው ሰው ነገር እንዴት ይደንቃል! ነፍስህ በምትጠረጥራት ነገር ላይ ታሸንፍሃለች፤ ነገር ግን እርግጠኛ በሆንክበት ነገር ላይ አንተ አታሸንፋትም። የተውሂድ ወንድሜ ሆይ! አላህ ቀሪዎቹን ጭንቀቶችህን እንዲያስወግድልህና ልብህ ምንም እንኳ የፈተና ባህር ውስጥ ቢሆንም፤ ለአላህ ብቻ ጥራት ያለው እንዲሆን ዋነኛ ትኩረትህን በመጨረሻው ዓለም አኺራ ላይ አድርግ።"

"አንተ ማነህ?" ስትባል፣ ዝም! "አንተ እንዲህ ነህ!" ሲሉህ፣ ዝም! "አንተ ለካ..." ዝም! "አንተ ግን..." ዝም! "አንተ..." ዝም! በቃ ዝም በል! በቃዝም ራስንማብራራት ራስን በሰወች ግምት ውስጥ ማየት ቂልነትነው። ​​ፅኑ ማንነትህ ተግባርህ ነው። አንተ ለሌሎች ሁለት አይነት ነህ፤ በአዕምሯቸው የተቀረፅከውና በዓይናቸው የምትታየው አንተነትህ መሀል ሰፊ ልዩነት ይኖራል። በዓይናቸው በኩል የተገለጥከው አንተ ትክክለኛው ማንነትህ ቢሆንም፣ በአዕምሯቸው የተሳለውን "አንተ"ን ለማስተካከል እንዳትጥር።

​"ከደቂቃዎች በፊት የሞቱት ሁሉ፣ ሞት ለእነሱ እሩቅ መስሎአቸው ነበር። ሕይወት በአንድ ቅጽበት ትለወጣለች። ጌታዬ ሆይ! የኻቲማችንን ነገር አደራ፤ መጨረሻችንን አሳምርልን።"
​"ከደቂቃዎች በፊት የሞቱት ሁሉ፣ ሞት ለእነሱ እሩቅ መስሎአቸው ነበር። ሕይወት በአንድ ቅጽበት ትለወጣለች። ጌታዬ ሆይ! የኻቲማችንን ነገር አደራ፤ መጨረሻችንን አሳምርልን።"