Apologetics | እቅበተ-እምነት 📖
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
4 526
مشترکین
+1624 ساعت
+2167 روز
+46630 روز
آرشیو پست ها
📌 በንጽጽሩ ዘርፍ ላይ ያሉ ታዋቂ ስብዕናዎችን ጋብዘን ቃለመጠይቅ የምናደርግበት የ'አርዐያዎቻችን' አምድ በአሏህ ፈቃድ በቀጣይ የመጽሔታችን እትም ወደእናንተ መድረስ እንደሚጀምር ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው 🎉🎉🎉
የመጀመሪያው እንግዳችን ኡስታዝ ✨ኢምራን ✨ ነው፡፡
ኡስታዝን ምን እንጠይቅልዎት ? ኡስታዝን መጠየቅ የሚፈልጉትን ጥያቄ Comment ላይ ያስፍሩ ፡፡ ከጥያቄዎቻችሁ መሀከል መርጦ የሚመልስ ይሆናል
🔴➡️የቲክቶክ አካውንታችን ነው ፎሎው እያደረጋችሁ ጓዶች።
በወርሀዊ መፅሄታችን የሀይማኖት ንፅፅር ላይ አተኩረው በሚወጡ ጉዳዮች ዙሪያ መደበኛ ውይይት የምናደርግበት የቲክቶክ ፕላትፎርም ነው።
tiktok.com/@ethiomuslimapologetics
💥በገፃችን የቴሌግራም ቦት አማካኝነት ሀሳብ አስተያየታችሁን ልታደርሱን ትችላላችሁ!
በተጨማሪም ንጽጽር ላይ ትኩረት ያደረጉ
⚡️ መጣጥፎች
⚡️ ግጥሞች
⚡️ ምልከታዎች እና ትዝብቶች ካላችሁም አጋሩን መልሰን ወደናንተው የምናደርስ ይሆናል!
