Ethio Goal Room ⚽️
رفتن به کانال در Telegram
⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው
نمایش بیشتر940
مشترکین
+224 ساعت
+337 روز
+6530 روز
آرشیو پست ها
ማንቸስተር ዩናይትድ ቤንጃሚን ሼስኮ በዚህ ክረምት ለሽያጭ እንደማይቀርብ ግልፅ አድርገዋል።
ባየርን ሙኒክ፣ ባርሴሎና እና ቶተንሃም ሁሉም በተወካዮች በኩል ጥያቄዎችን አቅርበዋል፣ ነገር ግን ዩናይትድ ምንም የድርድር እድሉን አልሰጣቸውም በቀጥታ ጥያቄያቸውን ውድቅ አድርጎ የ ስሎቬኒያውን አጥቂ በኦልድ ትራፎርድ እንዲቆይ ወስነዋል።
ባለፈው የውድድር ዘመን መጨረሻ ላይ ባሳየው እድገት እና ብቃት በጣም ተደስተዋል እናም በዚህ አዲስ የውድድር ዘመን ያንን አቋም እንደሚደግም እምነት አላቸው።
ሮድሪ ወደ ስፔን መመለስ ብቻ ነው ሚፈልገው ።
ባርሳ ወይም ማድሪድ፣ ይሄን የሚለው ምርጫ የለውም
ወሳኝ ሚሆነው ከ ሲቲ ጋር ማን ይስማማል የሚለው ነው።
🎰🌟 እያንዳንዱን ቅጽበት የበለጠ አስደሳች ለማድረግ ዝግጁ ነዎት?
Melbet አስደናቂ ስሎቶች፣ የቀጥታ ካሲኖ፣ የስፖርት ውርርድ እና ልዩ ቦነሶች የሚጠብቁዎት ቦታ ነው። ጃክፖትን እያሳደዱም ይሁን የሚወዱትን ቡድን እየደገፉ፣ ደስታው መቼም አይቆምም! 💎
ለምን Melbet?
🎁 ትልቅ የእንኳን ደህና መጡ ቦነሶች።
🏆 በሺዎች የሚቆጠሩ ጨዋታዎች እና ምርጥ የስፖርት ዝግጅቶች።
💸 ፈጣን ገንዘብ ማስገባት እና ማውጣት።
📲 በማንኛውም መሣሪያ ላይ ለስላሳ የጨዋታ ልምድ።
✨ በየቀኑ አዳዲስ ፕሮሞሽኖች እና ሽልማቶች።
🚀 ቀጣዩ ትልቅ ድልዎ አንድ ጠቅታ ብቻ ሊርቅ ይችላል። ዛሬ ይጀምሩ እና ደስታው ወዴት እንደሚወስድዎ ይመልከቱ!

🚨💣 BREAKING
ቪኒ በሪያል ማድሪድ አዲሱን ውል ለመፈረም ከጫፍ ደርሷል::
ከቪኒ እና ወኪሎቹ ከትላንቱ ጥሩ ድርድር በኃላ በስምምነቱ ደስተኛ ሆነው ለመፈረም ተዘጋጅቷል

ቪኒ በዚህ የኮንትራት እድሳት ላይ አርሰናልን እንደ ደሞዝ ጭማሪ ነበር የተጠቀማቸው
በሪያል ማድሪድ እንደሚቆይ በግልፅ እያወቀ እንደ አርሰናል ያሉ ቡድኖች በዚህ ዝውውር ላይ ጣልቃ እንዲገቡ በሩን ከፍቶ ነበር ... ይህም ማድሪድ እሱን ለማቆየት ሲሉ በአመት የሚያገኘው ደሞዝ እና የምስል መብቶች ላይ ጭማሪ እንዲያደርጉለት አድርጓል
🚨ኤድዋርዶ ካማቪንጋ ሪያል ማድሪድን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ባለመሆኑ ሮድሪን የማስፈረም እቅዳቸውን አበላሽቷል። ❌🇫🇷
የማድሪድ እቅድ ካማቪንጋን በመሸጥ ለሮድሪ ዝውውር የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ነበር።
🚨ፒኤስጂ ከ€150ሚ.ዩሮ በላይ የሚያወጣ የጥቅል ውል ለብራድሌይ ባርኮላ እንዲቀርብ ይፈልጋል።
🏷️ ሊቨርፑል ደሞ ለዝዉዉሩ እስከ €120m ለመክፈል ፍቃደኞች ናቸው።
🚨 ሮድሪ ለብዙ ሳምንታት ከሪያል ማድሪድ ጋር ድርድር ላይ ቆይቷል ፤ ነገር ግን በማድሪድ በኩል ስምምነቱ በመዘግየቱ ምክንያት ባርሴሎና ሁኔታውን ሊጠቀም ችሏል።
የካታሎኑ ክለብ አሁን ሮድሪን ለማስፈረም በተሻለ ሁኔታ ላይ ይገኛል።
Repost from ኢትዮ ማንቸስተር ዩናይትድ ፋንስ
📸📊 ማርከስ ራሽፎርድ ከማንቸስተር ዩናይትድ አጥቂዎች ጋር ሲነጻጸር (2025/26 የውድድር ዘመን)
🔥 በተለያዩ የአጥቂ መለኪያዎች ራሽፎርድ ከዩናይትድ አጥቂዎች የበለጠ ቁጥሮችን አሳይቷል። 👀
[Sky]
🎁 የቴሌግራም ስጦታ!
Ethio Goal Room እና MelBet ለአንድ ዕድለኛ ተከታይ $100 ይሸልማሉ! 💸
ለመሳተፍ ከታች ያሉትን ሁሉንም ደረጃዎች ያጠናቅቁ፦
እንዴት መሳተፍ ይቻላል?
✍️ የእኛን የቴሌግራም ቻናል ይከተሉ።
🔥 በፖስቶቻችን ላይ በተቻለዎት መጠን ብዙ ሪአክሽኖችን ይስጡ።
🎰 በፕሮሞ ሊንኩ ይመዝገቡ፦
📱 የMelBet IDዎን በኮመንት ይጻፉ። አስፈላጊ፦ ለእያንዳንዱ ሰው አንድ ኮመንት እና አንድ ID ብቻ ይቀበላል።
⏳ ውጤቱን ይጠብቁ!
🏆 አሸናፊው በ21 ኦገስት 2026 ይመረጣል፣ ይህ ፖስት 100 ትክክለኛ የMelBet ID ኮመንቶች ከደረሰ በኋላ።
🎲 ሁሉንም መስፈርቶች ያሟሉ ተሳታፊዎች ውስጥ አሸናፊው በዘፈቀደ ይመረጣል።
❌ ማንኛውንም መስፈርት ያላሟላ ተሳታፊ በሽልማቱ ላይ መሳተፍ አይችልም።
የጉማሬሽ ዝውውር መቼ ይጠናቀቃል ?
ብራዚላዊው አማካይ ብሩኖ ጉይማሬሽን ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር ዛሬ እንደሚያጠናቅቅ ይጠበቃል። እንደ ታማኝ ምንጮች ዘገባ ከሆነ አርሰናል ለዝውውሩ 80 ሚሊዮን ፓውንድ የሚጠጋ ወጪ ያወጣል።
ብሩኖ ዛሬ ወደ አርሰናል ለመጓዝ ፣ ነገ የሕክምና ምርመራውን ለማድረግ እና ከዚያም በይፋ የአርሰናል ተጫዋች ለመሆን የሚያስፈልጉትን የመጨረሻ ሰነዶች ለማጠናቀቅ ተዘጋጅቷል።
👉ይመዝገቡ እና
በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
Repost from ኢትዮ ማንቸስተር ዩናይትድ ፋንስ
📸📊 ማርከስ ራሽፎርድ ከማንቸስተር ዩናይትድ አጥቂዎች ጋር ሲነጻጸር (2025/26 የውድድር ዘመን)
🔥 በተለያዩ የአጥቂ መለኪያዎች ራሽፎርድ ከዩናይትድ አጥቂዎች የበለጠ ቁጥሮችን አሳይቷል። 👀
[Sky]
🚨 አርሰናል ብራዚላዊውን አማካይ ብሩኖ ጉማሬሽን ከኒውካስትል ዩናይትድ ለማስፈረም ሙሉ ለሙሉ ከስምምነት ላይ ደርሷል።
ክፍያው 75 ሚሊዮን ፓውንድ ነው። ጉማሬሽ አዲሱ የሚኬል አርቴታ አማካይ ተጫዋች ሆኗል።
👉ይመዝገቡ እና
በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰