fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Ethio Goal Room ⚽️

Ethio Goal Room ⚽️

رفتن به کانال در Telegram

⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው

نمایش بیشتر
Buy Ad
958
مشترکین
+224 ساعت
+337 روز
+6530 روز
آرشیو پست ها
ለማስታወስ ! ሮናልዶ በ36 አመቱ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲመለስ 18 ግቦችን አስቆጥሮ ነበር አመቱን የጨረሰዉ ።
ለማስታወስ ! ሮናልዶ በ36 አመቱ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲመለስ 18 ግቦችን አስቆጥሮ ነበር አመቱን የጨረሰዉ ።

Arsenal ሊደግም ነው በቃ ዘንድሮ
Arsenal ሊደግም ነው በቃ ዘንድሮ

ሪዮ ፈርዲናንድ ግብ ጠባቂ ሆኖ ይህን አጋጣሚ ትክክለኛ የዩናይትድ ደጋፊዎች ያስተውሱታል።😁
ሪዮ ፈርዲናንድ ግብ ጠባቂ ሆኖ ይህን አጋጣሚ ትክክለኛ የዩናይትድ ደጋፊዎች ያስተውሱታል።😁

ስለ ቪኒ ጁኒዬር ከማድሪድ ትልቅ ምንጭ የተገኘ ዜና : - በአርሰናል በኩል አርሰናል አሁንም ቪኒ ጁኒየርን ለማስፈረም ጥሩ እድል እንዳላቸው ያምናሉ ። - ሪያል ማድሪድ -በሪያል ማድሪድ በኩል ደግሞ
ስለ ቪኒ ጁኒዬር ከማድሪድ ትልቅ ምንጭ የተገኘ ዜና : - በአርሰናል በኩል አርሰናል አሁንም ቪኒ ጁኒየርን  ለማስፈረም ጥሩ እድል እንዳላቸው ያምናሉ ። - ሪያል ማድሪድ -በሪያል ማድሪድ በኩል ደግሞ ሁሉም ነገር በቪኒ ላይ የተመሰረተ ነው ብለዋል ። ቪኒ ለመልቀቅ ከፈለገ ከመንገዱ ላይ አይቆሙም ! RODRA🥇

ፍራንኮ ማስታንቱኖ በውሰት ሪያል ማድሪድን እንደሚለቅ ተረጋግጧል። ማስታንቱኖ በ ጆዜ ፕሮጀክት ውስጥ የለም ተብሏል።
ፍራንኮ ማስታንቱኖ በውሰት ሪያል ማድሪድን እንደሚለቅ ተረጋግጧል። ማስታንቱኖ በ ጆዜ ፕሮጀክት ውስጥ የለም ተብሏል።

🚨 ቤሊንግሃም ዛሬ ያሳደገውን ክለብ በርሚንግሃም እና ባርሴሎና የሚያደርጉትን ጨዋታ ስታዲዬም ሁኖ ይከታተላል:
🚨 ቤሊንግሃም ዛሬ ያሳደገውን ክለብ በርሚንግሃም እና ባርሴሎና የሚያደርጉትን ጨዋታ ስታዲዬም ሁኖ ይከታተላል:

የጂያኒ ኢንፋንቲኖ አማካሪ ስራቸውን ለቀቁ የፊፋው ፕሬዝዳንት አማካሪ ካርሎስ ኮርዴይሮ በገዛ ፍቃዳቸው ስራቸውን ለቀዋል። የ70 ዓመቱ አማካሪ ፊፋ የዓለም ዋንጫ ድርሻ የመሸጥ እቅዱን በመቃወም ነው
የጂያኒ ኢንፋንቲኖ አማካሪ ስራቸውን ለቀቁ የፊፋው ፕሬዝዳንት አማካሪ ካርሎስ ኮርዴይሮ በገዛ ፍቃዳቸው ስራቸውን ለቀዋል። የ70 ዓመቱ አማካሪ ፊፋ የዓለም ዋንጫ ድርሻ የመሸጥ እቅዱን በመቃወም ነው ከሃላፊነታቸው እራሳቸውን ያነሱት። የ2026 ዓለም ዋንጫ ዝግጅት ላይ አማካሪ የነበሩት አሜሪካዊው ኮርዴይሮ እቅዱን የእግርኳስን የወደፊት እጣ ፈንታ የሚያቀጭጭ ብለውታል። በፊፋ ከፍተኛ አማካሪ በመሆን ለአራት ዓመት ከ11 ወራት የሰሩት ካርሎስ ኮርዴይሮ “ፊፋ ንግድን ማሳደድ ሳይሆን ያለበት ፣ ስፖርቱ ለቀጣዩ ትውልድ ሳይበረዝ የማሸጋገር ሃላፊነት ነው” ብለዋል። እቅዱን ተግባራዊ ለማድረግ እየተኬደ ያለበት መንገድ ሃላፊነት የጎደለው ነው ሲሉም ተችተዋል። በእቅዱ ላይም ምንም ዓይነት ተሳትፎ እንደሌላቸው ተናግረዋል። በተያያዘም የእስያ አህጉር እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን የፊፋን እቅድ አልቀበልም ብሏል። አባል ሃገራቱ ውይይት ሳያደርጉበት እቅዱ መቅረቡ ፊፋ የአሰራር ድክመት እንዳለበት ያሳየ ነው ሲል ኮንፌዴሬሽኑ ባወጣው መግለጫ ላይ አስፍሯል። እግርኳስን ወደ ፊት ያራምዳሉ የሚባሉ ውሳኔዎች ሁሌም በኮንፌዴሬሽኖች እና አባል ሀገራት ሊመከርባቸው ይገባል ሲልም መልዕክቱን አስተላልፏል። ቀደም ብሎ የአውሮፓ እግርካስ ማህበር እንዲሁም የሰሜን ፣ የመካከለኛ እና ካሪቢያን ሀገራት እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን እቅዱን እንደማይቀበሉ አስታውቀዋል። በዚህ ምክንያት ፊፋ ወደ ተግባር ቀይረዋለሁ ያለው የዓለም ዋንጫን ድርሽ የመሸጥ እቅድ እውን የማድረግ ዕድሉ ጠቧል። ፊፋ እቅዱን ለማፀደቅ ካሉት 211 አባል ሀገራት 106 ድምፅ ማግኘት ይጠበቅበታል። አሁን ባለው ሁኔታ በሦስት ኮንፌዴሬሽኖች የሚገኙ 136 ሀገራት እቅዱን እንደማይቀበሉ ማሳወቃቸውን ቢቢሲ ስፖርት ዘግቧል። በሸዋንግዛው ግርማ

🚨 ዳግላስ ሉዊዝ ማንቸስተር ዩናይትድን መቀላቀል ይፈልጋል፣ ጁቬንቱስ በ€𝟑𝟎𝐌 መሸጥ ነው የሚፈልገው። ኦልድ ትራፎርድ መጫወት ህልሙ ነው
🚨 ዳግላስ ሉዊዝ ማንቸስተር ዩናይትድን መቀላቀል ይፈልጋል፣ ጁቬንቱስ በ€𝟑𝟎𝐌 መሸጥ ነው የሚፈልገው። ኦልድ ትራፎርድ መጫወት ህልሙ ነው

time to win the ballon d'or 🤣🤣🤣😭
time to win the ballon d'or 🤣🤣🤣😭

🚨 የብሩኖ ጉማሬስ የወደፊት ዕጣ ፈንታ በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት ውስጥ ግልጽ ይሆናል። ተጫዋቹ ስለወደፊቱ ሁኔታ ከአዲሱ የኒውካስትል አሰልጣኝ ጋር ስብሰባ ያደርጋል ተጫዋቹ ዛሬ ከቀሪው ቡድን ጋር ወ
🚨 የብሩኖ ጉማሬስ የወደፊት ዕጣ ፈንታ በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት ውስጥ ግልጽ ይሆናል። ተጫዋቹ ስለወደፊቱ ሁኔታ ከአዲሱ የኒውካስትል አሰልጣኝ ጋር ስብሰባ ያደርጋል ተጫዋቹ ዛሬ ከቀሪው ቡድን ጋር ወደ ስፔን አይጓዝም። ከአርሰናል አንድ ምንጭ ብሩኖ ወደ ኒውካስትል ላይመለስ እንደሚችል ይጠቁማል።

ፖል ፖግባ 🗣 በጁቬንቱስ እያለሁ የማደርገዉ የግብ እድል መፍጠር እና ጎል ማስቆጠር ነዉ ተከላካይ ማገዝ አይደለም ወደ ኃላ አልመለከትም ጠያቂዉ 🗣 በማንቸስተር ዩናይትድስ ፖግባ 🗣ኦ አምላኬ ሁሉ
ፖል ፖግባ 🗣 በጁቬንቱስ እያለሁ የማደርገዉ የግብ እድል መፍጠር እና ጎል ማስቆጠር ነዉ ተከላካይ ማገዝ አይደለም ወደ ኃላ አልመለከትም ጠያቂዉ 🗣 በማንቸስተር ዩናይትድስ ፖግባ 🗣ኦ አምላኬ ሁሉንም ነገር ራሴ ማድረግ ነበረብኝ ኳሱን ከሜዳ ለማዉጣት ከላይ ታች ማለት ነበረብኝ ኳሱን ወደ መሀል ሜዳ ማምጣት ነበረብኝ ለፉል ባክ ሜዳዉን ክፍት ለማረግ ኳስ መያዝ ነበረብኝ ፔናሊቲ ቦክስ የማደርሰዉ እኔ ነኝ ጎል ማስቆጠር ይጠበቅብኝ ነበር።

የሊቨርፑሉ ተጨዋች ራምሴ ዛሬ 23ኛ አመቱን ይዟል 🎂❤️🔥
የሊቨርፑሉ ተጨዋች ራምሴ ዛሬ 23ኛ አመቱን ይዟል 🎂❤️🔥

ካሴሜሮ በማያሚ ቤት ከሜሲ ጋ ስለመጫወቱ : "ምፈልገው ነገር ቢኖር ሊዮ ሜሲ ዋንጫዋቹን ማሸነፉን እንዲቀጥል ማገዝ ነው። እሱ የእግር ኳስ አምላኳ ነው ! "
ካሴሜሮ በማያሚ ቤት ከሜሲ ጋ ስለመጫወቱ : "ምፈልገው ነገር ቢኖር ሊዮ ሜሲ ዋንጫዋቹን ማሸነፉን እንዲቀጥል ማገዝ ነው። እሱ የእግር ኳስ አምላኳ ነው ! "

ዣቪ አሎንሶ ስለ ማክሲንስ ላክሮክስ፦ ''እርሱ ጠንከራ ፣ በሳል እና የአሸናፊነት ስነ ልቦና ያለው ተጫዋች ነው።''

🔥 ገንዘብዎን ዛሬውኑ ያሳድጉ! 🔥 ⚽ በተወዳጅ ቡድንዎ ላይ ውርርድ ያድርጉ 🎰 በምርጥ የካዚኖ ጨዋታዎች ይጫወቱ 💰 ትልቅ ሽልማቶችን ያሸንፉ! 🎁 የመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ 200% ቦነስ! ✅
🔥 ገንዘብዎን ዛሬውኑ ያሳድጉ! 🔥 ⚽ በተወዳጅ ቡድንዎ ላይ ውርርድ ያድርጉ 🎰 በምርጥ የካዚኖ ጨዋታዎች ይጫወቱ 💰 ትልቅ ሽልማቶችን ያሸንፉ! 🎁 የመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ 200% ቦነስ! ✅ ፈጣን ምዝገባ ✅ ፈጣን ተቀማጭና ወጪ ✅ ብዙ የስፖርት ገበያዎች ✅ ሺዎች የካዚኖ ጨዋታዎች ✅ በየቀኑ አዳዲስ ቦነሶች 🚨 ዕድሉን አታሳልፉ! ሌሎች እየተጫወቱ እያሸነፉ ነው — እርስዎስ? 👇 አሁን ይጫኑ፣ ይመዝገቡና መጫወት ይጀምሩ! 🔞 ለ18 ዓመት በላይ ብቻ። በኃላፊነት ይጫወቱ።

фывфывфывфывфывфывфывфывфывфывфывфы
фывфывфывфывфывфывфывфывфывфывфывфы

ኬሪም አላጅቤጎቪች ወደ ዩቬንቱስ ሁሉም ተጠናቀቀ! 🔥