Ethio Goal Room ⚽️
رفتن به کانال در Telegram
⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው
نمایش بیشتر980
مشترکین
+2324 ساعت
+747 روز
+11030 روز
آرشیو پست ها
ሜሲ የአለም ዋንጫ በተሳተፈባቸው እድሜዎቹ:
በ39 አመቱ : 8 ጎል እና 4 አሲስት (አልተጠናቀቀም)
በ35 አመቱ : 7 ጎል እና 3 አሲስት (10 የጎል ተሳትፎ)
በ31 አመቱ : 1 ጎል እና 2 አሲስት (3 የጎል ተሳትፎ)
በ27 አመቱ : 4 ጎል እና 1 አሲስት (5 የጎል ተሳትፎ)
በ23 አመቱ : 0 የጎል ተሳትፎ
በ19 አመቱ : 1 ጎል
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
📊 ኤሊዮት አንደርሰን በአለም ዋንጫው ላይ ከስዊዘርላንዱ ግራኒት ዣካ በመቀጠል፣ ኳስን ከተቃራኒ ቡድን መልሶ በመቀበል ሁለተኛ ደረጃን ይዟል (41)። 🏆💪
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨🌟 ጄጄ ጋብርኤል ነገ ማንቸስተር ዩናይትድ ከሬክስሃም ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ላይ አይገኝም ምክንያቱም ዛሬ ከቡድኑ ጋር የተቀላቀለበት የመጀመሪያ ቀን ስለነበር እና አብሮ ልምምድ ስላልሰራ ነው እና ረዘም ላለ ጊዜ እረፍት ወስዷል።
ሆኖም ግን ከሮዘንቦርግ ጋር ለሚኖረው ለቀጣይ ጨዋታ ዝግጁ ይሆናል።
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨🗣️ ጆአን ላፖርታ ስለ ዓለም ዋንጫው ፍጻሜ፦
🗣️ “በዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ዳኛው ፍትሀዊ ከሆነ ስፔን የማሸነፍ እድሏ የበለጠ ይሆናል።
ነገር ግን ዳኛው ራሱን ማሳየት አለበት።” 🇪🇸🏆
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
የፔሌ ማልያ በ1958ቱ የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ሁለት ጎል ያስቆጠረበት እና ለብራዚል የመጀመሪያውን ዋንጫ ያሸነፈበት ማልያ በጨረታ በ4.88 ሚሊዮን ዶላር ተሽጧል 🔴🇧🇷
በእኛ 782,849,600 ETB🥶
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨BREAKING:
ቶማስ ቱኸል ከእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ሙሉ ድጋፍ አግኝቷል፣ እና እስከ EURO 2028 ድረስ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ይቀጥላል።
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨የሪያል ማድሪድ ካፒቴኖች፦
- ፌዴ ቫልቨርዴ (ዋና ካፒቴን)
- ቪኒሲየስ ጁኒየር
- ቲቦ ኩርቱዋ
- ሮድሪጎ
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ማን ዩናይትድ ከራሽፎርድ ተወካዮች ጋር አዎንታዊ ንግግር አድርገዋል፤ ወደ ቅድመ ውድድር ዘመን እንዲመለስም ፈቃደኞች ናቸው።
ተጫዋቹ ነሀሴ 2 ላይ ወደ ክለቡ ሊመለስ ይችላል።
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🇫🇷 ፈረንሳይ 🆚 🏴 እንግሊዝ
⌛️ ጨዋታው ሊጀምር 10 ደቂቃ ብቻ ቀርቷል! 🏆
🚨 የ2026 የዓለም ዋንጫ ለ3ኛ ደረጃ የሚደረግ ታላቅ ጨዋታ ሊጀምር ነው!
🔥 ፈረንሳይ እና እንግሊዝ ውድድሩን በድል ለመጨረስ ይፋለማሉ። ይህን አስደናቂ ጨዋታ ከእኛ ጋር በቀጥታ ይመልከቱ!
🔗🚨 https://t.me/tadessepredicts?livestream
ኧርሊንግ ሃላንድ አለም ዋንጫው ከመጀመሩ በፊት የ Instagram ተከታዮቹ ቁጥር 40M+ ሲሆን አሁን ላይ ግን 70M+ ተከታዮችን ማፍራት ችሏል ! 🤠
👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
በአለም ዋንጫው የስፔን እና አርጀንቲና ጉዞ ...
* ከRound of 32 ጀምሮ እስከ Semi-final ድረስ በነበረው Journey የትኛው የፍፃሜ ተፋላሚ ፈታኝ ጉዞ ነበረው? 👀
👈🏻اشتراک بگیرید: کلیک کنید |ثبتنام کنید
🌐 وبسایت 📲 اپلیکیشن موبایل 🔥 تلگرام
🚨ሶቦስላይ ኮንትራቱን ዛሬ ይፈርማል። [Bence Bocsak]
ይህ ማለት ዛሬ ኮንትራቱን ፈርሞ የሚዲያ ስራዎች ማለትም ፣ ፎቶ ፣ ኢንተርቪው የመሳሰሉት ከተጠናቀቁ ዛሬ ወይም በቅርብ ቀን ውስጥ ይፋ ይሆናል።
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ማርከስ ራሽፎርድ ክለቡን የሚለቅ ከሆነ ክርይሴንስዮ ሰመርቪልን የማስፈረም ዕቅድ ይዘዋል።
ይህ የዌስትሀም ተጫዋች ትክክለኛ የማርከስ ራሽፎርድ ተተኪ ተደርጎ ይቆራል።
ዌስትሀም ከፕሪሚየር ሊጉ መውረዳቸውን ተከትሎ ለሰመርቪል እስከ £30 ሚልዮን ፓውንድ ድረስ ይፈልጋሉ። 🚨
Repost from ኢትዮ ማንቸስተር ዩናይትድ ፋንስ
ቀጣይ ጨዋታ | NEXT MATCH
የቅድመ የውድድር ዘመን ዝግጅት የመጀመሪያ ጨዋታ!
ማንቸስተር ዩናይትድ vs ሬክስሃም
ቅዳሜ ሐምሌ 11
አመሻሽ 12:00
ፊንላንድ ሄልሲንኪ ስታዲየም
@manunitedethiofans1
