fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Ethio Goal Room ⚽️

Ethio Goal Room ⚽️

رفتن به کانال در Telegram

⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው

نمایش بیشتر
Buy Ad
942
مشترکین
+1224 ساعت
+347 روز
+6230 روز
آرشیو پست ها
የላሊጋዉ ክለብ ራዮ ቫይካኖ ሜዳ የሆነዉ ቫሌካስ ሰታድየም አሁን ያለበት ሁኔታ ክለቡ አሁንም ከ1 ሳምንት በኋላ ከአላቬስ ላለበት የሜዳ ጨዋታ በሜዳው በላሊጋው በራሱ ሜዳ እንደሚጫወት እርግጠኛ ነው።

🚨 አርሰናል ጃሬል ኩዋንሳህን ለማስፈረም ፍላጎት አለው። ለመከላከላቸው አማራጮችን እያሰቡ ነው። ሊቨርኩሰን የ23 ዓመቱን ተጫዋች መሸጥ አይፈልጉም። በተጨማሪም Liverpool የ€70m የመመለሻ (
🚨 አርሰናል ጃሬል ኩዋንሳህን ለማስፈረም ፍላጎት አለው። ለመከላከላቸው አማራጮችን እያሰቡ ነው። ሊቨርኩሰን የ23 ዓመቱን ተጫዋች መሸጥ አይፈልጉም። በተጨማሪም Liverpool የ€70m የመመለሻ (buy-back) አማራጭ ጊዜው አልፏል፣ ስለዚህ ሊቨርፑል በዚህ ጉዳይ ላይ ጫና ማድረግ አይችልም። 🎖️David ornstein

🚨በአሁኑ ወቅት ድርድሩ በመጀመሪያ ደረጃ ላይ ነው ፤ ነገር ግን ምንጮች በ ጃሬል ኩዋንሳህ ዝውውር ስምምነት ላይ መድረስ እንደሚቻል ይጠቁማሉ ። - Sami Mokbel 🎖

ሰርግ ቤት ምናምን ብዬ አልሰክስህም ነገር ግን ሰርግ ቤት ሱፍ መልበስ ሊቀር ነው 🙂‍↔️

ፈራን ቶሬስ ለPSG ሚፈርም ከሆነ ቀጣይ ዓመት የPSG አስላለፍ እንደዚህ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል 🥶🔥

▪️| ከ 30 አመት በፊት በዚች ቀን የቀድሞ የክለባችን የመሃል ሜዳ ሞተር “የሆነዉ ፓትሪክ ቬራ” ክለባችንን ተቀላቀለ። “ሌጀንድ ❤️

🚨ጁሊያን አልቫሬዝ በአርሰናል ማልያ! እኛ የአርሰናል ደጋፊዎች የምንመኘውን በሁለገብነት (Versatility) የያዘው ጁሊያን አልቫሬዝ ነው ። 🔴 ሁለገብ ተጫዋች: አልቫሬዝ በመሀል አጥቂነት ብቻ
🚨ጁሊያን አልቫሬዝ በአርሰናል ማልያ! እኛ የአርሰናል ደጋፊዎች የምንመኘውን በሁለገብነት (Versatility) የያዘው ጁሊያን አልቫሬዝ ነው ። 🔴 ሁለገብ ተጫዋች: አልቫሬዝ በመሀል አጥቂነት ብቻ ሳይሆን በመስመርም ሆነ ከአጥቂው ጀርባ በመጫወት ቡድኑን ሊረዳ ይችላል። ይህም ለሚካኤል አርቴታ ተጫዋቹን በተለያዩ የጨዋታ ሁኔታዎች እንዲጠቀምበት ትልቅ አማራጭ ይሰጠዋል። 🔴 ጎል አስቆጣሪነቱ: ጎል ማስቆጠር ብቻ ሳይሆን ጎል የሚሆኑ ኳሶችን ፈጣሪ ሲሆን ፤ ተከላካዮችን በመጫን ወደ ጎል መቀየር የሚችል ተጫዋች ነው። ይህም ከአርሰናል የአጨዋወት መንገድ ጋር በጣም ይስማማል። 🔴 የአሸናፊነት ጥንካሬው: አልቫሬዝ በወጣትነቱ ትልልቅ ዋንጫዎችን የማሸነፍ ልምድ አለው። ይህ ልምዱ በአርሰናል ያሉትን ተጫዋቾች ሊያግዝ እና ቡድኑን ወደ ተጨማሪ ዋንጫዎች ለማድረስ ጥሩ እገዛ ሊሆን ይችላል። በአጠቃላይ ጁሊያን አልቫሬዝን በአርሰናል ማልያ ማየት ብዙ የአርሰናል ደጋፊዎች የሚመኙት ነገር ነው። እናንተስ ምን ትላላችሁ ?

▪️| የአርሰናል ተጫዋቾች ቪክቶር ዩኮሬሽን በተለየ መልኩ እያወደሱት ይገኛሉ። 🔴⚪️ እናንተ ምን ይመስላችኋል? የቡድን አጋሮቹ ዩኮሬሽ በዚህ መልኩ በተደጋጋሚ እያወደሱት ያሉት ለምን ይመስላችኋል?
▪️| የአርሰናል ተጫዋቾች ቪክቶር ዩኮሬሽን በተለየ መልኩ እያወደሱት ይገኛሉ። 🔴⚪️ እናንተ ምን ይመስላችኋል? የቡድን አጋሮቹ ዩኮሬሽ በዚህ መልኩ በተደጋጋሚ እያወደሱት ያሉት ለምን ይመስላችኋል? 👀 አጨዋወቱ፣ የጎል አጨራረሱ ወይስ አርሰናል ከሌላ አጥቂ ጋር ስሙ መነሳቱ? 🤔

ይህንን ያውቃሉ ፒኤስጂ ባለፉት 10 ዓመታት ለባርሴሎና በዝውውር ክፍያ €333 ሚሊዮን ከፍሏል።

7 ቀናቶችን ወደፊት መጓዝ ወደ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮ ቀን ያደርሰናል ፕሪምየር ሊግ ሊጀምር 7 ቀናቶች ቀርተዉታል 🤩

⚡ ፈጣን እርምጃ፣ ፈጣን ደስታ! MelBet Fast Gamesን ይመልከቱ እና የማያቋርጥ የጨዋታ ደስታን ለሚወዱ ተጫዋቾች የተዘጋጁ ፈጣን ዙሮችን ይደሰቱ። 🎮🔥 ⚡ ፈጣን እና አስደሳች ጨዋታ። 🎯
⚡ ፈጣን እርምጃ፣ ፈጣን ደስታ! MelBet Fast Gamesን ይመልከቱ እና የማያቋርጥ የጨዋታ ደስታን ለሚወዱ ተጫዋቾች የተዘጋጁ ፈጣን ዙሮችን ይደሰቱ። 🎮🔥 ⚡ ፈጣን እና አስደሳች ጨዋታ። 🎯 ለመጀመር ቀላል። 🏆 ቀጣዩን ትልቅ ድልዎን ይከታተሉ! ጨዋታዎን ይምረጡ እና አሁኑኑ ይጫወቱ! 🚀

🚨ባርሳዎች ማንቸስተር ሲቲ ጋር ከስምምነት ላይ እስኪደርሱ ሮድሪ ልምምድ ላይ መገኘት እንደማይፈልግ ተናግሯል። 🥇 Diario As

🚨ማንቸስተር ሲቲ ዛሬ ከኤንዞ ፈርናንዴዝ ተወካዮች ጋር ግንኙነት አድርጓል ፤ በማንቸስተር ሲቲ እና በኤንዞ ተወካዮች መካከል ውይይት እየተደረገ ነው። ~ Fabrizio Romano🥇

▪️|| በክለባችን ቤት ልንመለከተው እንችል የነበረው የዱሳን ቭላሆቪች እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ ጥምረት በቤሲክታስ ቤት ከትሟል ! የቭላሆቺ ዝውውር የከሸፈብን ጊዜ ስሜታቹ ምን ነበር ?

ማይክል ካሪክ ስለ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ፣ ኮቢ ማይኖ እና ማርከስ ራሽፎርድ ማብራሪያ ሰጥቷል ! "ሁሉም በጥሩ አቋም ላይ ናቸው ፤ እነሱ ለብዙ ጊዜ ከጨዋታ አራቁም እያወራን ያለነው ስለ ሶስት ሳምንት
ማይክል ካሪክ ስለ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ፣ ኮቢ ማይኖ እና ማርከስ ራሽፎርድ ማብራሪያ ሰጥቷል ! "ሁሉም በጥሩ አቋም ላይ ናቸው ፤ እነሱ ለብዙ ጊዜ ከጨዋታ አራቁም እያወራን ያለነው ስለ ሶስት ሳምንት ጊዜ ነው" "ይህ ከሲዝኑ ጅማሮ በኃላ ቢሆን ብዙ ችግር አይሆንም ነበር ሆኖም ፕሪሲዝን በመሆኑ የሚታየው አርፈው መመለሳቸው ነው" "ሆኖም እነሱ በጥሩ አቋም ላይ ሆነው ነው የተመለሱት እናም ነገሮችን ባላንስ ማድረግ አስፈላጊ ነገር ነው " "እኛ ሁሉም ተጫዋቾች እንዲሳተፉ እንፈልጋለን ፤ ለዚህም ነው በእነዚህ ሶስት ጨዋታዎች በተለያየ መልኩ ወደ ጨዋታ የገባነው" "ቅዳሜ የሚገባቸውን ተጫዋቾች እድል የምንሰጥ ይሆናል ከዛም ጥሩ የልምምድ ሳምንት ይኖረናል ለ ሀል ጨዋታ" ብሏል።

ፒኤስጂ ሁለት ተከታታይ ሱፐር ካፕ ዋንጫን በታሪክ ማሸነፍ የቻለ ሶስተኛው ቡድን መሆን ችሏል ።

ፌነርባች ሮሜሉ ሉካኩን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
ፌነርባች ሮሜሉ ሉካኩን ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።