fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

✍የራያ እና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል

✍የራያ እና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

ዋና አላማችን ትክክለኛውን ኢስላማዊ አስተምህሮት 👉 ከቁርዓን እና ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]፣ 👉 ከታማኝ የሱና ዑለማዎች፣ኡስታዞች፣ዳዒዎች፣ወንድሞች ፣ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች፣ ምክሮች፣ሙሀደራዎች ፣ 👉ማህበረሰባችንን የሚመለከቱ ጥቆማዎች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በአማርኛ ቋንቋ የምናደርስበት የመረጃ አውታር ነው። https://t.me/Rayaselefi

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
193
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-530 روز
آرشیو پست ها
تفسيرالأنعام57__70.m4a57.92 MB

تفسير الأنعام53__57.m4a24.42 MB

تفسيرالأنعام34--52.m4a56.13 MB

تفسير الأنعام21--33.m4a45.33 MB

تفسيرالأنعام10_20.m4a54.03 MB

تفسير الأنعام 1_9.m4a43.59 MB

+5
ሸይኽ ኢድሪስ ሙሐመድ አፍር

በየቀኑ ምን ያህል ውሃ መጠጣት ያስፈልጋል? ሰውነትዎ በየቀኑ ምን ያህል ውሃ ይፈልጋል? ልጆች ምን ያህል ውሃ መጠጣት አለባቸው? በየቀኑ ውሃ የመጠጣት ጥቅሞች እንደ 'ውሃ' ምን ይቆጠራሉ? ብዙ ውሃ መጠጣት እችላለሁን? በቂ ውሃ እንደጠጣሁ እንዴት ማረጋገጥ እችላለሁ? የሰውነት ክብደት 60% የሚሆነው ከውሃ ነው። ለእያንዳንዱ ነጠላ የሰውነት ተግባር ውሃ ያስፈልጋል፤ ከሰውነት ውስጥ የሚመጡ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ያስወግዳል፣ ንጥረ ምግቦችን ወደ ህዋሶች ያመጣል፣ መገጣጠሚያን ጤናማ ያደርጋል እና ምግብን ለማዋሃድ ይረዳል፡፡ በቂ ውሃ ካላገኙ በሰውነት ውስጥ ያለው ውሃ ሊሟጠጥ ይችላል፤ ይህም በከባድ ድርቀት ምክንያት ማዞር፣ ግራ መጋባት አልፎ ተርፎም እራስን መሳት ሊያስከትል ይችላል። በየቀኑ ሰውነት የሚያስፈልገው ውሃ ለሁሉም ሰው የተመጠነ እና ተመሳሳይ አይደለም፡፡ ምን ያህል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያደርጋሉ፣ የአየር ሁኔታ ምን ያህል ሞቃት እንደሆነ እና ሌሎች ነገሮች ላይ ይመሰረታል፡፡ በየቀኑ 8 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት የተሻለ እንደሆነ ይነገራል ይህም አማካይ ሲሆን አይኦኤም() ባወጣው መሰረት፡- •  ለወንዶች  በአጠቃላይ 13 ኩባያ (ወደ 3 ሊትር) ፈሳሽ በየቀኑ ይመከራል፡፡ •  ለሴቶች በየቀኑ 9 ኩባያ (ትንሽ ከ 2 ሊትር በላይ) ፈሳሽ ይመከራል፤ ነፍሰ ጡር ሴቶች በየቀኑ 10 ኩባያ ውሃ መጠጣት አለባቸው፤ ጡት የሚያጠቡ 12 ኩባያ ያህል ያስፈልጋቸዋል፡፡ በሞቃት ቀን ወይም አካባቢ ከሆነ ወይም ብዙ ላብ የሚኖር ከሆነ ብዙ ፈሳሽ መጠጣት ያስፈልጋል፤ ተቅማጥ ወይም ትኩሳት እንዲኖር የሚያደርግ በሽታ ካለም መጠኑን መጨመር ያስፈልጋል። እንደ የልብ ድካም ወይም የተለየ የኩላሊት በሽታ አይነት ችግር ትክክል የሆነውን የውሃ መጠን ከሐኪም ጋር መነጋገር ያስፈልጋል። ልጆች ምን ያህል ውሃ መጠጣት አለባቸው? ልክ እንደ አዋቂዎች፣ ህፃናት ምን ያህል ውሃ የሚያስፈልጋቸው በእድሜ፣ በክብደት እና እንደ ጾታ ባሉ በብዙ ነገሮች ላይ የተመሰረተ ነው። ሆኖም እንደ አጠቃላይ ልጆች እና ታዳጊዎች በቀን ከ 6 እስከ 8 ኩባያ ውሃ ያስፈልጋቸዋል፤ እንዲሁም በውሃ የተሞሉ ብዙ ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን መብላት አለባቸው፡፡ በጨዋታ ወይም በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ወቅት ጥሩ ግብ በየ 15 እና 20 ደቂቃዎች ከግማሽ ኩባያ እስከ 2 ኩባያ ውሃ መጠጣት ነው።

በዲናችን ላይ ለሚደርስብን ሽንፈቶች ምክንያቶች መካከል… ረሱል (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُوشِكُ الأممُ أن تداعى عليكم كما تداعى الأكَلةُ إلى قصع
በዲናችን ላይ ለሚደርስብን ሽንፈቶች ምክንያቶች መካከል… ረሱል (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُوشِكُ الأممُ أن تداعى عليكم كما تداعى الأكَلةُ إلى قصعتِها. فقال قائلٌ: ومن قلَّةٍ نحن يومئذٍ؟ قال: بل أنتم يومئذٍ كثيرٌ، ولكنَّكم غُثاءٌ كغُثاءِ السَّيلِ، ولينزِعنَّ اللهُ من صدورِ عدوِّكم المهابةَ منكم، وليقذِفَنَّ اللهُ في قلوبِكم الوهْنَ. فقال قائلٌ: يا رسولَ اللهِ ! وما الوهْنُ؟ قال: حُبُّ الدُّنيا وكراهيةُ الموتِ﴾ “ልክ ተመጋቢዎች ማእድ ላይ እንደሚጠራሩት ህዝቦች በናንተ ላይ ሊጠራሩባችሁ ይቀርባሉ አሉ። አንዱ ተናጋሪ ‘ያኔ እኛ ቁጥራችን ስለሚቀል ነውን?’ አላቸው ‘እንዲያውም ያኔ ብዙ ናችሁ! ነገር ግን ጉፋፊ (አረፋ) ናችሁ! ልክ ቦይ እንደሚወስደው ጉፋፊ (አረፋ)። አላህ ከጠላቶቻችሁ ልቦና ውስጥ እናንተን መፍራትን ያነሳል። ከናንተ ልቦና ውስጥ ደግሞ ድካምን ይጥላል’ አሉ። ‘ድካሙ ደግሞ ምንድን ነው የአላህ መልእክተኛ ሆይ?!’ ሲባሉ ‘ዱንያን መውደድና ሞትን መጥላት ነው’ አሉ።” አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል

ረሱል (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿استعينوا على إنجاحِ الحوائِجِ بالكتمانِ؛ فإنَّ كلَّ ذي نعمةٍ محسودٌ﴾ “ጉዳያችሁን ለማሳካት ምስጢራችሁን በመደበቅ ታገዙ። እያንዳንዱ ባለ ፀጋ ምቀኛ አለውና።” ሶሂህ አልጃሚ፡ 943

አረብ ሃገር ያላችሁ ወገኖች ከአንዳንድ የሀዋላ በላተኞች ተጠንቀቁ ! # በአረብ ሀገሩ ሀዋላ እንሰራለን በማለት የደካሞችን ገንዘብ እየበሉ ስልካቸውን የሚዘጉ ወሮበሎች ጥቂት አይደሉም ። በርካታ ምስኪኖችን ያስለቀሱ ደግ መሳይ ቀማኞች ዛሬም አሉ !! የሚያሳዝነው ነገር - እኒህ ወሮበሎች የዲን ሰዎች ፣ ዱዓቶች ተብለው ስለታሰቡ በስራው ላይ የገዘፈ እምነት የተጣለባቸው ነበሩ !! # አረብ ሀገር ያላችሁ ወንድሞችና እህቶች ሆይ !! የሰዎችን ዉጫዊ መልካም ገፅታ እያያችሁ አትታለሉ ። የዲን ቻናል ተሸክሞ ብዙ ሰብስክራይበር ያለው ሁሉ ጤነኛ እንዳይመስላችሁ !!! # ሌላው :- የተጭበረብሩ ወገኖች በቂ መረጃ ኖሯቸው የበላተኞችን ጉድ አደባባይ ሲያወጡ የምትከለክሉ ሰዎች አሏህን ፍሩ! ወደ ሐቃቸው ለመድረስ ጥሩ ነው ያሉትን ያድርጉ - ሐራም እስካልሆነ ድረስ ! ሌሎችም እንደነሱው እንዳይዘረፉ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል መጋለጣቸው ! "ሰዎቹ"  .... በጣሙን አብዝተውታል ! # ደካማ እህቶችና ወንድሞች መከራቸውን አይተው የሰበሰቡትን ገንዘብ አሏህን የማይፈሩ ደግ መሳዮች በአንዲት ጀምበር ሲልሱት በዝምታ ማየት ያሳምማል! https://t.me/msirage4

#ዝምድናን መቀጠል ⅱ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አላህን ፍሩ ዝምድናችሁን ቀጥሉ።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 869

         🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲          🎤 ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️                        ☪☪☪☪☪    ↩️ رد على أحد المفترين من زعماء اللتميين المسمى بحسين السلطي فى ما كتبه جوابا لمن سأله -بزعمه- عن أسباب خروج الأستاذ ابن منور 🤩 تعالى عن السلفية وانحرافه عن الجادة، 1️⃣أولا: ما ذكره فى مبدأ جوابه من اتفاق السلف على بغض أهل البدع والبعد عنهم تقربا لله فهذا لا غبار عليه وهو الذى ندين الله به من قبل ومن بعد 🛒🌟تعالى، ولكن أسألك يا حسين هل ابن منور يخالف هذا الأصل فيجوّز محبة المبتدعة والقرب منهم!؟ حاشا وكلا! وإلا فلِم ذكرته فأردفته بقولك "فمن خالف الخ"!؟ وإن كنت تزعم هذا فأتنا ببرهانك، 2️⃣أما ما ذكرته من العلامة ابن باز 🌟 من أن من أثنى على أهل البدع يلحق بهم" ففيه تفصيل عريض مذكور فى موضعه، أرى أن الأستاذ خضر أحمد الكميسي 🇧🇼 تعالى قد أهدى لك من هذا التفصيل من قبل بما يغني عن إعادته هنا، 3️⃣وأما قولك إن ابن منور قد ابتلي بمسألتي التبديع والجرح والتعديل فالأجدر بأن يوصف بذاك الابتلاء حقيقة أنتم ممن ذكرت من السلفيين، وهذا أمر مشاهد لكل أحد إلا لمن أعمى الله بصره وطمس بصيرته، 4️⃣وأما تجهيلك لابن منور ولمن معه من السلفيين فهذا شيء معهود منك ومن أمثالك التائهين الذين منعهم من قبول الحق الجهل الممزوج بالكبر والحسد والحقد، وعجزوا من الرد على مخالفيهم بالعلم والأدب، فلا غرابة مَن هذا بعض نعوته أن يجهّل مصابيح الدجى ومنار الهدى، 5️⃣وأما قولك "إن ابن منور تصدى بالدفاع عن مركز ابن مسعود" فهذا بهت بحت، بل المعروف منه الصدع بالحق والتحذير منهم ومن كل من أظهر خلاف ما عليه السلف الصالح، نعم هو لا يتجاوز الحد فى الرد عليهم فيرميَهم بما ليس فيهم كما هو عادتكم أيها اللتميون، وقولك "لا ندري شيخه الخ" من عجائبك، فهل يلزم من كونك لا تعلم أنت وأمثالك شيوخه أنه لا شيخ له وأنه ضال مبتدع!؟ فيا سبحان الله!! 6️⃣وما ذكرته من أنه يطعن فى العلماء إن كان مرادك بما ليس فيهم فهذا أيضا كذب واضح كوضوح الشمس فى رابعة النهار، أما بيان انحرافاتهم وتوعية الشباب بما أحدثوه من البدع والمنكرات فهذا من مكروماته فلا ينبغي أن يذم عليه أصلا، بل يمدح به، 7️⃣أما قولك إنه كتب كتابات فى الدفاع عن هؤلاء فهذا كذب بحت فهو لم يكتب كتابا واحدا فضلا عن الكتابات وإن كنت تسمي الرد على اللتميين المتهورين دفاعا عن أصحاب المركز فهذا من سوء فهمك بل يدل على أن فى عقلك خللا صعب المسد فضلا عن منهجك، فأفق وداوِ نفسك قبل فوات الأوان، 8️⃣وقولك إنه قرر أن الثناء على أهل البدع الخ  من قصور علمك، وتلبيساتك على أتباعك، وقد أحلتك آنفا فارجع إليه إن شئت، أما تقوّلك على ابن منور بأنه افترى على عدد من العلماء فسيأتي الرد عليه حين تذكره إن شاء الله تعالى، 9️⃣أما ما ذكرته بعد تنبيهك لغيرك -وأنت خليق بالتنبّه من من سواك- من أن ابن منور  كان فى أول أمره بيّن "أن أصحاب المركز انضموا إلى الإخوان المسلمين" فإن كان مرادك بالانضمام كونهم مثلهم فى الحكم فهذا بهتان عظيم وافتراء وخيم، وإلا فما زال يرد عليهم ويحذر الناس منهم إلى الآن قدر المستطاع، 0️⃣1️⃣وأما ما ذكرته "من أنه توقف عن الرد عليهم،" فلم يتوقق بل إنه كتب في هذه السنة، ولكن لما كان رده عليهم ليس على أسلوب ردكم الممزوج بالشتم وتنقص الغير والتطاول على المردود عليه لمزته بأنه ساكت، مع أنك تعلم أن الرد فرض كفاية وأنه رد وزيّف أباطلهم قبلكم. ولو سكت -فرضا- لا يلام عليه لأن سكوته إما إتكالا على رد وبيان بعض إخوته، وإما لشغله بالتدريس والرد على الملحدين المعاندين من الأحباش وغيرهم كما هو مشاهد، وأسألك يا هذا لو سكت هل سكوته يخرجه من السلفية؟ 🔢🔢وأما قولك "وبدأ يعتذر لمركز ابن مسعود" فإن كان مرادك أنه اعتذر لهم بالحق والباطل فهذا كذب محض، وإلا فرده عليكم بقوله ألا تغلوا فی دینكم غیر الحق وفى الكلام على الناس ولو على أهل البدع والأهواء فهذا حق لا ريب فيه نقول به أولا وآخرا، 🔢🔢وأما قولك "وبدأ بالطعن فى مشايخ السنة كالشيخ عبد الحميد ... وألحقهم بالحدادية" فهذا من نظره الثاقب وصدعه بالحق لأن فيهم من صفات الحدادية الشيء الكثير، سأذكرها 🛒🌟 فى بحث آخر، 🔢🔢أما قولك إنه "بدأ ينشر قواعد المبتدعة الخ" فهذا من كذباتك الفاحشة، فابن منور ما برح منذ شبابه منافحا ومكافحا عن حمى دين الإسلام وسنة سيد المرسلين ⏩️، هذا الذى نشهد 👆 عليه، ولا نعلم منه إلا خيرا، نحسبه كذلك والله حاسبه ولا نزكي على الله أحدا، 🔢🔢وأما ما ذكرته من أنه قرر أن الجرح والتعديل اجتهادي -وبعبارة أحسن منها- يدخله الاجتهاد ولا إلزام فيه" فهذا حق حقيقي وعليه السلف والخلف من علماء السنة ومن كبار المحدثين، ما جاء ابن منور بشيء جديد، وإن أردت النقاش حول هذا فباب السلفيين مفتوح، ولكن أنتم الغاية فى الجبن،