fa
Feedback
قناة أبي الفردوس نظيف بن علي الحبشي

قناة أبي الفردوس نظيف بن علي الحبشي

رفتن به کانال در Telegram

ይህ የወንድም አቡል_ፊርደውስ ቻናል ነው! ​በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል ላይ፦ 。​አስተማሪ የሆኑ ሸሪዐዊ ትምህርቶች፣ 。​ልብን የሚያርሱና እውቀትን የሚጨምሩ ፈዋኢዶች፣ 。​ወቅታዊ የዲን ምክሮች በስፋት ይቀርቡበታል። ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን፣ ለወዳጅ ዘመዶዎም ያጋሩ! https://t.me/nezifali123

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
332
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+77 روز
+730 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+339
در 6 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
26 اوت+1
25 اوت+1
24 اوت+2
23 اوت+1
22 اوت+1
21 اوت+1
20 اوت+1
19 اوت+4
پست‌های کانال
ዛሬ ደርስ አለ ኢንሻ አላህ

2
مفتاح التجويد 19.m4a
91
3
ልንጀምር ነው ገባገባ በሉ!
119
4
​📚 የሚፍታሁ ተጅዊድ ደርስ 📚 ​ዛሬ እንደሚታወቀው ከምሽቱ 3:30 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) የቀጥታ ስርጭት የተጅዊድ ትምህርት (ደርስ) አለን። ​📖 የደርሶቹ መለቀቂያ ቻናል: ቀደም ብለው የተለቀቁ ደርሶችን ለመከታተል ወይም ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 https://t.me/nezifali123 ​💬 ማሳሰቢያ: እባክዎ መልዕክቱን ለሌሎችም ሼር (Share) በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ፤ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
124
5
مفتاح التجويد 18.m4a
191
6
ዛሬ ደርስ የለንም ሙጧለዐ አድርጉ
181
7
አሁን ግቡ
64
8
ኔቱ አላስገባኝ አለ
68
9
بدون متن...
69
10
ዛሬ ደርስ አለን ግቡ
79
11
ግቡ ግቡ
120
12
​📚 የሚፍታሁ ተጅዊድ ደርስ 📚 ​ዛሬ እንደሚታወቀው ከምሽቱ 3:30 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) የቀጥታ ስርጭት የተጅዊድ ትምህርት (ደርስ) አለን። ​📖 የደርሶቹ መለቀቂያ ቻናል: ቀደም ብለው የተለቀቁ ደርሶችን ለመከታተል ወይም ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ 👉 https://t.me/nezifali123 ​💬 ማሳሰቢያ: እባክዎ መልዕክቱን ለሌሎችም ሼር (Share) በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ፤ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
74
13
የአረበኛው ትርጉም👆👆👆👆
347
14
​ የዑጁብ (በራስ የመመካት/የመደነቅ) በሽታ መድሃኒት ​ምስጋና ሁሉ ለአላህ ይገባው፤ በላከው መልእክተኛ፣ በቤተሰቦቻቸው እና በባልደረቦቻቸው ላይ ሰላምና እዝነት ይውረድ። ​ከዚህ በመቀጠል፡ አስ-ሰመርቃንዲ «ተንቢሁል ጓፊሊን» (ገፅ 252) በተሰኘው መጽሐፋቸው ላይ እንዲህ ብለዋል፡ ​«በልቡ ውስጥ ያለውን ‘ዑጁብ’ (በራስ የመመካትና የመደነቅ ስሜት) መስበር የሚፈልግ ሰው አራት ነገሮችን አጥብቆ መያዝ አለበት፡ 1.​ስኬቱን ሁሉ ከአላህ ብቻ እንደሆነ ማየት፡ መልካም የመስራት እድልና ስኬት (ተውፊቅ) ከአላህ ዘንድ የተቸረው መሆኑን የተገነዘበ ሰው፣ አላህን በማመስገን (ሹክር) ይጠመዳል እንጂ በራሱ ጥረት እንደመጣ አድርጎ አይኮራም። 2.​አላህ የለገሰውን እልፍ አእላፍ ጸጋዎች መመልከት፡ የጌታውን የውለታ ብዛት ያየ ሰው፣ ያንን በማመስገን ስለሚጠመድ የሰራው መልካም ስራ ምንም ያህል ቢሆን በጸጋዎቹ ፊት አነስተኛ ሆኖ ይታየዋል፤ በራሱ ስራ ከመመካትም ይታደገዋል። 3.​ስራው እንዳልተቀበለለት መፍራት፡ መልካም ስራው በአላህ ዘንድ የመቀበሉን ነገር በመስጋትና በመፍራት የተጠመደ ሰው፣ በራሱ የመደነቅ ቦታ አይኖረውም። 4.​ያለፉ ወንጀሎቹን ማሰብ፡ ከዚህ ቀደም የፈጸማቸውን ስህተቶች የሚያስታውስና የመጥፎ ስራዎቹ ሚዛን ከመልካም ስራዎቹ በላይ ከብዶ እንዳይገኝ የሚሰጋ ሰው፣ በራሱ መመካቱ ይረግፋል። ደግሞስ በቂያማ ቀን ከመጽሐፉ ምን እንደሚወጣ ሳያውቅ ሰው እንዴት በራሱ ስራ ይደነቃል? የሰው ልጅ እውነተኛ ስኬቱና ደስታው የሚለየው እኮ መጽሐፉን በእጁ ተቀብሎ ካነበበ በኋላ ነው!» ​ ኢማም አህመድ «አል-ዙህድ» በተሰኘው መጽሐፋቸው (ቁ. 2353) ላይ እንደዘገቡት፡ ረጃእ ቢን ሀይዋ እንዲህ ብለዋል፡ ​«ሞትን አብዝቶ የሚያስታውስ ሰው፣ የዱንያን ሀሰተኛ ደስታና ምቀኝነትን መተው አይቀርም።» ​እኔም እላለሁ፡ ሞትን ማሰብ ኩራትንና በራስ መመካትንም (ዑጁብንም) ጭምር ያጠፋል! https://t.me/nezifali123/221
643
15
علاج العُجُب الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله وعلى آله وصحبه ومن والاه أما بعد : قال السمرقندي في تنبيه الغافلين ص252 :" من أراد أن يكسر العجب فعليه بأربعة أشياء: أولها: أن يرى التوفيق من الله تعالى، فإذا رأى التوفيق من الله تعالى فإنه يشغل بالشكر ولم يعجب بنفسه. الثاني: أن ينظر إلى النعماء التي أنعم الله بها عليه فإذا نظر في نعمائه اشتغل بالشكر عليها واستقل عمله ولم يعجب به. الثالث: أن يخاف أن لا يتقبل منه، فإذا اشتغل بخوف القبول لا يعجب بنفسه. الرابع: أن ينظر في ذنوبه التي أذنب قبل ذلك، فإن خاف أن ترجح سيئاته على حسناته فقد قل عجبه، وكيف يعجب المرء بعمله ولا يدري ماذا يخرج من كتابه يوم القيامة؟ وإنما يتبين عجبه وسروره بعد قراءة الكتاب " قال أحمد في الزهد [  2353]:  حَدَّثَنِي حَجَّاجٌ ، عَنِ الْمَسْعُودِيِّ ، عَنِ ابْنِ عُتْبَةَ ، عَنْ رَجَاءِ بْنِ حَيْوَةَ قَالَ : مَا أَكْثَرَ رَجُلٌ ذِكْرَ الْمَوْتِ إِلاَّ تَرَكَ الْفَرَحَ وَالْحَسَدَ. أقول : والعجب أيضاً ! منقول من أبي جعفر https://t.me/nezifali123/220
268
16
​ አዲስ ደርስ፡ ላሚየቱ ሸይኺል ኢስላም ​ ክፍል 01 ​ አቅራቢ፦ በወንድም አቡል ፊርደውስ https://t.me/nezifali123/219
314
17
ኢላሂ!! ◆ምነኛ ያማረ ተማፅኖ ነው!
296
18
​🔍 الدرس السادس عشر: مفتاح التجويد ​بالأخ أبي الفردوس: نظيف الحبشي ​📚 የሚፍታሁ ተጅዊድ ደርስ - ቁጥር 16 📨 ሊንኩን ሳይቀይሩ ለሌሎች እህትና ወንድሞች ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! ​❝ الدال على الخير كفاعله ❞ https://t.me/nezifali123/217
321
19
​🔍 الدرس الخامس عشر: مفتاح التجويد ​بالأخ أبي الفردوس: نظيف الحبشي ​📚 የሚፍታሁ ተጅዊድ ደርስ - ቁጥር 15 📨 ሊንኩን ሳይቀይሩ ለሌሎች እህትና ወንድሞች ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! ​❝ الدال على الخير كفاعله ❞ https://t.me/nezifali123/213
321
20
👆👆👆👆👆👆 እየተፈተናችሁ
262